es
Feedback
Grade 7-8 Info & Materials

Grade 7-8 Info & Materials

Ir al canal en Telegram

​🎒 ​🏫 ለ7ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች: 📖 መፅሀፎች | 📝 መልመጃዎች | 📑 Worksheets 🤖 በNotebookLM የታገዙ: 💻 Short notes, 🎙Audio, 🎥 Video & 🗂 Flash Cards 🌟 ለ8ኛ ክፍል:- 🎯 Models | ⏳ Ministry Exams | 🧠 የአጠናን ስልቶች ◉ የቂያማ እለት ከምንጠየቀው ጥያቄ አንዱ ❝በአወቅከው ነገር ምን ሰራህበት❞ ነው❗️

Mostrar más
2 192
Suscriptores
-224 horas
-117 días
-5930 días

Carga de datos en curso...

Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+51
en 6 canales
junio '26
+106
en 1 canales
Get PRO
mayo '26
+179
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+74
en 5 canales
Get PRO
marzo '26
+90
en 3 canales
Get PRO
febrero '26
+74
en 4 canales
Get PRO
enero '26
+98
en 3 canales
Get PRO
diciembre '25
+87
en 7 canales
Get PRO
noviembre '25
+80
en 6 canales
Get PRO
octubre '25
+90
en 6 canales
Get PRO
septiembre '25
+54
en 5 canales
Get PRO
agosto '25
+49
en 7 canales
Get PRO
julio '25
+40
en 7 canales
Get PRO
junio '25
+226
en 7 canales
Get PRO
mayo '25
+288
en 7 canales
Get PRO
abril '25
+148
en 6 canales
Get PRO
marzo '25
+151
en 7 canales
Get PRO
febrero '25
+103
en 8 canales
Get PRO
enero '25
+168
en 10 canales
Get PRO
diciembre '24
+185
en 9 canales
Get PRO
noviembre '24
+150
en 7 canales
Get PRO
octubre '24
+157
en 11 canales
Get PRO
septiembre '24
+100
en 8 canales
Get PRO
agosto '24
+80
en 12 canales
Get PRO
julio '24
+31
en 7 canales
Get PRO
junio '24
+75
en 10 canales
Get PRO
mayo '24
+179
en 12 canales
Get PRO
abril '24
+188
en 15 canales
Get PRO
marzo '24
+80
en 8 canales
Get PRO
febrero '24
+88
en 6 canales
Get PRO
enero '24
+59
en 6 canales
Get PRO
diciembre '23
+187
en 1 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
27 julio+2
26 julio0
25 julio+2
24 julio+2
23 julio+3
22 julio+1
21 julio+1
20 julio0
19 julio+1
18 julio+2
17 julio+2
16 julio+2
15 julio+2
14 julio0
13 julio+3
12 julio+5
11 julio+5
10 julio+5
09 julio+2
08 julio+1
07 julio+3
06 julio0
05 julio+1
04 julio0
03 julio+1
02 julio+1
01 julio+4
Publicaciones del Canal
ሰበር ዜና! ሐምሌ 15/2018 E.C የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልልአቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳወቀ! ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ8ኛ ክፍል https://oromia.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)  እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉 ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉 ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉 ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ይምረጡ። 👉 የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ። 👉 የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።

2
🚀 2.2K (ከ2,200 በላይ) አባላት ያሉበትን ታማኝ ትምህርታዊ ቤተሰባችንን አሁኑኑ ተቀላቀሉ! 📚 ​ከ7ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች፣ በተለይም ለ8ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ሚኒስትሪ ተፈታኞ
🚀 2.2K (ከ2,200 በላይ) አባላት ያሉበትን ታማኝ ትምህርታዊ ቤተሰባችንን አሁኑኑ ተቀላቀሉ! 📚 ​ከ7ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች፣ በተለይም ለ8ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ሚኒስትሪ ተፈታኞች ወሳኝ የሆኑ ትምህርታዊ ግብዓቶችን በጥራት እያቀረብን እንገኛለን። በርካታ ተማሪዎች እና ወላጆች እየተጠቀሙበት ያለውን ቻናላችንን በመቀላቀል የውጤት ለውጥ ያምጡ! ​በቻናላችን ምን ታገኛላችሁ? ​📖 ለ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች (አጠቃላይ): ✅ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ አጫጭር ማስታወሻዎች (Short notes - በNotebookLM የታገዘ) ✅ የድምፅ እና ቪዲዮ ማብራሪያዎች (Audio & Video Overview) ✅ ውጤታማ የአጠናን ስልትና የፈተና ጊዜ ሲቃረብ በአላህ እገዛ ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱ ጥቆማዎች ​🌟 ለ8ኛ ክፍሎች ለየት ባለ መልኩ (ለሀገር አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተና የሚያዘጋጁ): ✅ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ የሞዴል (Models) ፈተናዎች ✅ ያለፉት ዓመታት የሚኒስትሪ (Ministry) ፈተናዎች ​◉ የቂያማ እለት ከምንጠየቀው ጥያቄ አንዱ ❝በአወቅከው ነገር ምን ሰራህበት❞ ነው❗️ ​ስለዚህ እኛም ያወቅነውንና ያለንን እውቀት ከ2,200 በላይ ለሆኑ የቻናላችን ቤተሰቦች በታማኝነት እያካፈልን እንገኛለን። እናንተም ቻናሉን በመቀላቀል ተጠቅማችሁበት ለሌሎችም በማጋራት የበኩላችሁን ተወጡ። ​🔗 አሁኑኑ ተቀላቀሉን! የቻናሉ ማስፈንጠሪያ (Link) 👇👇👇 👉 https://t.me/Grade7_8Info 👈 👉 @Grade7_8Info 👈
807
3
📚 የዘንድሮ 8ኛ ክፍል አበቦች፣ አንፀባራቂ ኮከቦች... በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ 9ኛ ክፍል ለምትገቡ በሙሉ! ​የሁላችሁም የ8ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ (የሚኒስትሪ) ፈተና ውጤታችሁ ልፋታችሁን የሚክስና ያማረ እንደሚሆን ጽኑ ተስፋ አለን። ​ወደ ቀጣዩና ወሳኙ የትምህርት ምዕራፍ ስትሸጋገሩ፣ የ9ኛ ክፍል የትምህርት ጉዟችሁ ይበልጥ የተቃና፣ ግልጽና ስኬታማ እንዲሆን ታስቦ ከዚህ ቀደም የተከፈተውን የቴሌግራም ቻናል አሁኑኑ እንድትቀላቀሉ ተጋብዛችኋል። ​በዚህ ቻናል ውስጥ የቀጣይ አመት የትምህርት ጉዟችሁን የሚያቀሉ፦ 🔸 የተለያዩ የትምህርት ድጋፎችና ወቅታዊ መረጃዎች 🔸 አጋዥ መጻሕፍትና አጫጭር ማስታወሻዎች 🔸 የልምምድ ፈተናዎችና ውጤታማ የጥናት ስልቶች 🔸 ለህይወታችሁና ለትምህርት ጉዟችሁ ስንቅ የሚሆኑ አነቃቂና ጠቃሚ ፅሁፎች፣ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ጠቃሚ ግብዓቶች በተከታታይ ይቀርቡላችኋል። ኢንሻአላህ!! ✅ ​የቀጣይ አመት የስኬት ጉዟችሁ አጋዥ ወደሆነው ማዕከል አሁኑኑ Join በሉ!! ​👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Grade9Info
1 125
4
​🌟 የኩራትና የብስራት ዜና ከሙምታዝ አካዳሚ! 🌟 ​የሙምታዝ ድምፅ እንደገና በክብር አስተጋባ! በዕውቀት፣ በስነ-ምግባርና በትጋት ኮትኩተን ያሳደግናቸው ውድ አበቦቻችን በከተማ አቀፉ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ አዲስ የድል ምዕራፍ ከፍተዋል! ​የሙምታዝ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ አበቦች፣ አንፀባራቂ ኮከቦች ሁሉም የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ወደ 7ኛ ክፍል አልፈዋል! አንድም ተማሪ ሳይቀረው ሙሉ በሙሉ (100%) የማለፋቸው ታላቅ የምሥራች የትምህርት ቤታችንን የላቀ የትጋት ደረጃ በግልጽ ያሳያል። ​ይህ አስደናቂ ውጤት የልጆቻችን የሌሊት እቅድና የቀን ጥረት፣ የወላጆች ያላሰለሰ ክትትልና ዱዓ፣ እንዲሁም የመምህራኖቻችን ያልተቆጠበ ፍቅርና ድካም ፍሬ ነው። ​💎 የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ለተፈተናችሁ አበቦች በሙሉ፦ ​በየትኛውም ትምህርት ቤት ሆናችሁ ዘንድሮ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናን ወስዳችሁ የጥረታችሁን ፍሬ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ውድ ተማሪዎች በሙሉ፤ አላህ ልፋታችሁን ባርኮላችሁ፣ ልባችሁን በሐሴት የሚሞላና ቤተሰቦቻችሁን የሚያኮራ እጅግ ማራኪ ውጤት እንደምታመጡ ትልቅ ተስፋ አለን። ​ለትጋታችሁና በቅርቡ ለምታስመዘግቡት ብሩህ ስኬት ከወዲሁ እንኳን ደስ አላችሁ! ወደ 7ኛ ክፍል የምታደርጉት አዲሱ ጉዞም የላቀ የዕውቀት ብርሃን የሚበራበት፣ የላቀ ራዕይ የምትሰንቁበት ይሁን! ​✨ ጥረት ካለ ስኬት አይርቅም፤ ትጋት ካለ ድል አይታጣም!! ​ስኬት ለልጆቻችን፣ ለአበቦቻችን፣ ለአንፀባራቂ ኮከቦቻችን! ለመላው የሙምታዝ አካዳሚ ማህበረሰብ፣ ለወላጆችና ለድርጅቱ አመራሮች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን! ​🤲 ዱዓ ​አላህ ሆይ! እነዚህን ብሩህ አእምሮዎች፣ የወደፊት ተስፋዎቻችንን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልን። የወላጆቻቸው አይን ማረፊያ፣ የሀገርና የኡማው ኩራትና አለኝታ አድርጋቸው። ​አላህ ሆይ! ዕውቀታቸውንና ጥበባቸውን ጨምርላቸው፤ በቀጣዩ የ7ኛ ክፍል የትምህርት ጉዟቸውና በህይወት ዘመናቸው ሁሉ ከዚህ የላቀ፣ ይበልጥ የገዘፈ ስኬትና ድልን አጎናጽፋቸው። በሄዱበት መስክ ሁሉ ሁልጊዜም ቀዳሚ፣ አንፀባራቂና መሪ ኮከቦች ያድርጋቸው! ​አሚን ያ ረበል ዓለሚን! 🤲✨ ​✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
1 332
5
🌟 የኩራትና የብስራት ዜና ከሙምታዝ አካዳሚ! 🌟 ​የሙምታዝ ድምፅ እንደገና በክብር አስተጋባ! በዕውቀት፣ በስነ-ምግባርና በትጋት ኮትኩተን ያሳደግናቸው ውድ አበቦቻችን በከተማ አቀፉ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ አዲስ የድል ምዕራፍ ከፍተዋል! ​የሙምታዝ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ አበቦች፣ አንፀባራቂ ኮከቦች ሁሉም የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ወደ 7ኛ ክፍል አልፈዋል! አንድም ተማሪ ሳይቀረው ሙሉ በሙሉ (100%) የማለፋቸው ታላቅ የምሥራች የትምህርት ቤታችንን የላቀ የትጋት ደረጃ በግልጽ ያሳያል። ​ይህ አስደናቂ ውጤት የልጆቻችን የሌሊት እቅድና የቀን ጥረት፣ የወላጆች ያላሰለሰ ክትትልና ዱዓ፣ እንዲሁም የመምህራኖቻችን ያልተቆጠበ ፍቅርና ድካም ፍሬ ነው። ​💎 ለውድ የቻናላችን አባላት በሙሉ፦ ​በዚህ ቻናል ውስጥ የምትገኙ፣ ዘንድሮ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ ውድ ተማሪዎች በሙሉ፤ አላህ ጥረታችሁን ባርኮላችሁ፣ ልባችሁን በደስታ የሚሞላና ቤተሰቦቻችሁን የሚያኮራ እጅግ ማራኪ ውጤት እንዳመጣችሁ ሙሉ በሙሉ በአላህ ተስፋ እናደርጋለን። ለጥረታችሁና ለምታስመዘግቡት ስኬት ሁሉ ከወዲሁ እንኳን ደስ አላችሁ! ወደ 7ኛ ክፍል የምታደርጉት ጉዞ የላቀ የዕውቀት ብርሃን የሚበራበት ይሁን! ​✨ ጥረት ካለ ስኬት አይርቅም፤ ትጋት ካለ ድል አይታጣም!! ​ስኬት ለልጆቻችን፣ ለአበቦቻችን፣ ለአንፀባራቂ ኮከቦቻችን! ለመላው የሙምታዝ አካዳሚ ማህበረሰብ፣ ለወላጆችና ለድርጅቱ አመራሮች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ等级፣ እንኳን ደስ አለን! ​🤲 ዱዓ ​አላህ ሆይ! እነዚህን ብሩህ አእምሮዎች፣ የወደፊት ተስፋዎቻችንን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልን። የወላጆቻቸው አይን ማረፊያ፣ የሀገርና የኡማው ኩራትና አለኝታ አድርጋቸው። ​አላህ ሆይ! ዕውቀታቸውንና ጥበባቸውን ጨምርላቸው፤ በቀጣዩ የ7ኛ ክፍል የትምህርት ጉዟቸውና በህይወት ዘመናቸው ሁሉ ከዚህ የላቀ፣ ይበልጥ የገዘፈ ስኬትና ድልን አጎናጽፋቸው። በሄዱበት መስክ ሁሉ ሁልጊዜም ቀዳሚ፣ አንፀባራቂና መሪ ኮከቦች ያድርጋቸው! ​አሚን ያ ረበል ዓለሚን! 🤲✨ ​✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
9
6
ውጤት ተለቋል.... የክፍለ  ከተማችን የ6ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ በጋዜጣዊ መግለጫው ተጠቁሟል።
943
7
🔹ውጤት ሲለቀቅ ... የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ  ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን ለመመልከት ከታች የሚገኘውን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ። 👉 https://aa6.ministry.et/#/result
983
8
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡
1 023
9
የዘንድሮ 8ኛ ክፍል አበቦች፣ አንፀባራቂ ኮከቦች... በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ 9ኛ ክፍል ለምትገቡ በሙሉ! ​የሁላችሁም የ8ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ (የሚኒስትሪ) ፈተና ውጤታችሁ ልፋታችሁን የሚክስና ያማረ እንደሚሆን ጽኑ ተስፋ አለን። ​ወደ ቀጣዩና ወሳኙ የትምህርት ምዕራፍ ስትሸጋገሩ፣ የ9ኛ ክፍል የትምህርት ጉዟችሁ ይበልጥ የተቃና፣ ግልጽና ስኬታማ እንዲሆን ታስቦ ከዚህ ቀደም የተከፈተውን የቴሌግራም ቻናል አሁኑኑ እንድትቀላቀሉ ተጋብዛችኋል። ​በዚህ ቻናል ውስጥ የቀጣይ አመት የትምህርት ጉዟችሁን የሚያቀሉ፦ 🔸 የተለያዩ የትምህርት ድጋፎችና ወቅታዊ መረጃዎች 🔸 አጋዥ መጻሕፍትና አጫጭር ማስታወሻዎች 🔸 የልምምድ ፈተናዎችና ውጤታማ የጥናት ስልቶች 🔸 ለህይወታችሁና ለትምህርት ጉዟችሁ ስንቅ የሚሆኑ አነቃቂና ጠቃሚ ፅሁፎች፣ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ጠቃሚ ግብዓቶች በተከታታይ ይቀርቡላችኋል። ኢንሻአላህ!! ✅ ​የቀጣይ አመት የስኬት ጉዟችሁ አጋዥ ወደሆነው ማዕከል አሁኑኑ Join በሉ!! ​👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Grade9Info
1 208
10
የአዲስአበባ የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት ተለቋል 💻ውጤት ለማየት https://aa.ministry.et/#/result ይጠቀሙ
1 626
11
Sin texto...
1 624
12
ወላጅ እናቱን የሚኒስትሪ ፈተናው ቀን በሞት ያጣው ተማሪ ኻሊድ የባንክ አካውንት ይፋ ሆኗል። ተማሪ ኻሊድን መርዳት የምትፈልጉ የሲንቄ ባንክ እና የአዋሽ ባንክ አካውንት ተከፍቷል። ተማሪ ኻሊድ እድሜ
ወላጅ እናቱን የሚኒስትሪ ፈተናው ቀን በሞት ያጣው ተማሪ ኻሊድ የባንክ አካውንት ይፋ ሆኗል። ተማሪ ኻሊድን መርዳት የምትፈልጉ የሲንቄ ባንክ እና የአዋሽ ባንክ አካውንት ተከፍቷል። ተማሪ ኻሊድ እድሜው 18 ስላልሞላውና ዘመድም ስለሌለው፤ ብቻውን ገንዘብ አውጥቶ መጠቀም ስለማይችል፣ አካውንቱ በአካባቢው መስጅድ ኡስታዝ፣ ከሀገር ሽማግሌ እና ከራሱ ጋር በጋራ በመሆን አካውንት ተከፍቶለታል። ①) ስንቄ ባንክ 11 14385901915 ②) አዋሽ ባንክ 013201115433100
1 827
13
የድል ብስራት! የስኬት ማማ! 🏆 ​📖 «...ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ጨምርልኝ በል፡፡» (ሱረቱ ጣሃ: 114) ​አልሃምዱሊላህ! የቻናላችን ቤተሰቦች ሆይ፣ ዛሬ ሰኔ 12/2018 ዓ.ል የሀገራችን የዓይን ብርሃን የሆኑት የ8ኛ ክፍል አበቦቻችን፣ የሀገር ድምቀቶች እና አንፀባራቂ ኮከቦቻችን የከተማ አቀፍ የሚኒስትሪ ፈተናቸውን በላቀ የዲሲፕሊን መንፈስ እና በታላቅ ስኬት አጠናቀዋል። ​ውድ ልጆቻችን! የለፉበት የጥናት ምሽቶች፣ የደከሙበት የመማሪያ ክፍሎች ውጤት ዛሬ በፈገግታችሁ መታተሙ ያስደስተናል። እናንተ የነገዋ ሀገር ተስፋ፣ የቤተሰባችሁ የኩራት ምንጭ ናችሁ። ይህ ጉዞ ለትልልቅ ስኬቶች መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አይደለም። ገና ብዙ የስኬት ማማዎችን ትረግጣላችሁ፤ የላቀ ታሪክም ትሰራላችሁ! 🚀 ​ለወላጆች፣ መምህራን፣ የትምህርት ቤት አስተዳደርና ለመላው ማህበረሰብ፦ ለዚህ ክብር ያበቃችሁ፣ ሌት ተቀን የደከማችሁ፣ በሀሳብ፣ በምክርና በዱዓ ከልጆቻችሁ ጎን የቆማችሁ ሁሉ፤ አላህ ውለታችሁን በጀነት ይክፈለው። የአንድ ልጅ ስኬት የመላው ማህበረሰብ ድልና ኩራት ነው። ✨ ​🤲 ዱዓችን፦ ሁሉም እጁን አንስቶ አሚን ይበል! ​🔷 ያ አላህ! ያጠናቀቁትን ፈተና ለልጆቻችን የላቀ ውጤት እና የደስታ ማብሰሪያ አድርግላቸው፤ ድካማቸውን ከንቱ አታድርግባቸው። ​🔷 ያ ረብ! ለእነዚህ የሀገር ድምቀቶች በምድራዊ ሕይወታቸው ጠቃሚ ዕውቀትን፣ በወዲያኛው ዓለም ደግሞ መዳንንና ስኬትን ለግሳቸው። ​🔷 ያ አላህ! ለልጆቻቸው ስኬት ደፋ ቀና ለሚሉ ወላጆች፣ ዕውቀታቸውን ለሚለግሱ መምህራንና ለአስተዳደር አካላት በሙሉ ኸይር ጀዛቸውን አብዝተህ ክፈላቸው፤ ማህበረሰባችንንም በዕውቀትና በሰላም ገንባው። ​🔷 ያ አላህ! አሁን ላይ የማጠቃለያ ፈተና (Final Exam) መፈተን ለጀመሩ፣ ለቀጣይ የትምህርት ምዕራፍ ሌት ተቀን ለሚተጉ አበቦቻችንና አንፀባራቂ ኮከቦቻችን ሁሉ አእምሯቸውን አብራልን፣ የረሱትን አሳስባቸው፣ የፈሩትን አስወግድላቸው። በዕውቀት አሳድጋቸው፣ በስኬት አስውባቸው፣ በውጤት አበሽብሻቸው! ​አሚን ያ ረበል ዓለሚን! 🤲 ​📚 የዕውቀት ጎዳና፤ ለዘላለም የተባረከ ነው! ​✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
1 667
14
Sin texto...
936
15
ውድ ተማሪዎች እንዲሁም መላው የቻናላችን ቤተሰቦች ​ሰላም፣ ጤና እና የአላህ እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን፤ ​አልሃምዱሊላህ! የሀገር ተስፋዎች፣ የ6ኛ ክፍል አበቦቻችን እና አንፀባራቂ ኮከቦቻችን ከተ
ውድ ተማሪዎች እንዲሁም መላው የቻናላችን ቤተሰቦች ​ሰላም፣ ጤና እና የአላህ እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን፤ ​አልሃምዱሊላህ! የሀገር ተስፋዎች፣ የ6ኛ ክፍል አበቦቻችን እና አንፀባራቂ ኮከቦቻችን ከተማ አቀፍ የሚኒስትሪ ፈተናቸውን ዛሬ በሰላም፣ በስኬት እና በታላቅ የዲሲፕሊን መንፈስ አጠናቀዋል። ​ልጆቻችን ይህንን ምዕራፍ በልበ ሙሉነት እንዲሻገሩ በሃሳብ፣ በምክርና በዱዓ ከጎናቸው ለነበራችሁ ውድ ወላጆች እና መላው ማህበረሰብ አላህ ኸይር ጀዛችሁን አብዝቶ ይክፈላችሁ። 🤲 ​ቀጣዩ የተስፋ ምዕራፍ፦ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ​ነገ ሐሙስ፣ ሰኔ 11/2018 ዓ.ል ደግሞ ሌላኞቹ የቤታችን ድምቀቶች፣ የ8ኛ ክፍል አበቦች እና አንፀባራቂ ኮከቦቻችን የከተማ አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተናቸውን በይፋ ይጀምራሉ። እነዚህ ልጆቻችን የደከሙበትን የጥናት ፍሬ የሚያዩበት፣ የተመኙትን የላቀ ውጤት የሚያስመዘግቡበት እንዲሆን ሁላችንም በዱዓ እና በቅን ምኞት ከጎናቸው እንቁም! ​🤲 ለተማሪዎቻችን ዱዓ ​ያ አላህ! ነገ ፈተና ለሚጀምሩት የ8ኛ ክፍል ልጆቻችን አእምሯቸውን አብርቶላቸው፣ ያጠኑትን አሳስባቸው፤ የፈሩትን አስወግደህ ልባቸውን በሰኪና (በረጋ መንፈስ) ሙላው። ብዕሮቻቸውን ቀጥ አድርግላቸው፣ ፈተናውን አግራልላቸው፤ የድካማቸውን አምረውና ደምቀው እንዲያዩ፣ የወላጆቻቸውም የኩራት ምንጭ እንዲሆኑ መልካም ውጤትን ለግሳቸው። ​ያ ረብ! ዛሬ ፈተናቸውን በሰላም ያጠናቀቁትን የ6ኛ ክፍል አበቦቻችንንም ድካማቸውን ከንቱ አታድርግባቸው፤ የለፉበትን ውጤት አሳምረህ በመልካም የምስራች ልባቸውን አስደስት። ለቀጣዩ የትምህርት ህይወታቸውም በርካታ ስኬቶችንና ብሩህ ተስፋን ስጣቸው። ​አሚን ያ ረበል ዓለሚን! 🤲 📚 ​አላህ ልጆቻችንን ለታላቅ ስኬት ያብቃቸው! ✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
1 490
16
​📚 ​📚 ርዕስ: የድል ዋዜማ ማሳሰቢያ፦ የመጨረሻ ጥሪ ለወደፊቱ የሀገር ብርሃኖች! ​ለንጋቱ ፀሐዮች፣ ለውድ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተፈታኝ አበቦቻችን በሙሉ፤ ​የፊታችን ሰኞ ሰኔ 8 (ለ6ኛ ክፍል) እና ሰኔ 11 (ለ8ኛ ክፍል) የምትወስዱት የከተማ አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተና ደርሷል። ይህ ዕለት የድካማችሁ ዋጋ የሚከፈልበት፣ የተስፋችሁ ማማ የሚቆምበት ወርቃማ ቀን ነው። አሁን መደናገጥና ፍርሃትን አውርዳችሁ፣ ሙሉ እምነታችሁን በአላህ ላይ ጥላችሁ፣ በፈገግታና በውስጥ ሰላም ወደ ፈተናው አዳራሽ የምትገቡበት ጊዜ ነው። ​የአንድ ዓመት ሙሉ ልፋታችሁ ፍሬ እንዲያፈራ፣ በአላህ ፈቃድና እገዛ የሚከተሉትን ወሳኝና ጥብቅ መመሪያዎች በንቃት ተግብሩ፡ ​❶. የፈተናው ዋዜማ እና የጠዋት ዝግጅት ​የመግቢያ ካርድ እና ቁሳቁስ፡ የመግቢያ ካርዳችሁን (Admission Card)፣ HB ወይም 2B እርሳስ፣ ጥሩ ላጲስ እና መቅረጫ በዋዜማው ምሽት አዘጋጅታችሁ አስቀምጡ። ​እረፍትና አመጋገብ፡ በፈተናው ዋዜማ በቂ እንቅልፍ ተኙ። ጠዋት ላይ ቀለል ያለ ቁርስ፣ ከሰዓት ደግሞ ቀለል ያለ ምሳ ተመገቡ፤ በቂ ውሃም መጠጣታችሁን አትርሱ። ​በሰዓቱ መገኘት፡ ሳይጣደፉና ሳይደናገጡ፣ አእምሮአችሁ እንዲረጋጋ ከፈተናው መጀመሪያ 30 ደቂቃ ቀድማችሁ በጣቢያው ተገኝታችሁ ተረጋጉ። ​❷. የኦፕቲካል (OMR) መልስ መስጫ ወረቀት ጥንቃቄ (እጅግ ወሳኝ!) ​የመለያ ቁጥር እና የትምህርት አይነት ኮድ፡ የፈተና ወረቀት እንደደረሳችሁ ከAdmission Card ላይ አይታችሁ ስማችሁን፣ የትምህርት ቤቱን ስም፣ የመለያ ቁጥራችሁን (Registration Number) እና የትምህርት አይነት መለያ ኮዱን (Subject Code) በየሳጥኑ በትክክል ፃፉ። ​ሳጥኖችን ማጥቆር፡ ከፃፋችሁት ቁጥር እና ፊደል ትይዩ ያለውን አራት ማዕዘን ቅንፍ [ ] በእርሳስ ብቻ በጥንቃቄ አጥቁሩ። ​ምርጫ መቀየር ሲፈልጉ፡ መጀመሪያ ያጠቆራችሁትን ቦታ በላጲስ ምንም አይነት የእርሳስ ዱካ ሳይቀር በደንብ አጥፉት። ​የወረቀቱ ደህንነት፡ ወረቀቱ ላይ ምንም አይነት ትርፍ ጭረት፣ ስዕል ወይም ነጥብ አታድርጉ፤ ማዕዘኖቹን አታጥፉ። ማሽኑ (OMR) እንዳያነበው ሊያደርግ ስለሚችል በከፍተኛ ንፅህና ያዙት። ​እገዛ መጠየቅ፡ በአጋጣሚ ወረቀቱ ቢቀደድ ወይም ቢበላሽባችሁ፣ ምንም ሳትደነግጡ እጅ በማውጣት ፈታኙን መምህር በአክብሮት ጠይቁ። ​❸. ከፈተና በኋላ... ​ፈተናው እንደተጠናቀቀ "ምን አገኘሁ? ስንት ጥያቄ ተሳሳትኩ?" በማለት ጥያቄዎችን ከጓደኞቻችሁ ጋር አትወያዩ። ይህ ጭንቀትን ስለሚጨምር ለቀጣዩ ፈተና አእምሮአችሁን ያደክማል። ከአላህ እገዛ ቀጥሎ የተረጋጋ አእምሮ ለቀጣዩ ፈተና ትልቅ ስኬት ነው። ​ውድ ተማሪዎቻችን፤ እኛ በበኩላችን ሙሉ እምነት ጥለንባችኋል። እናንተ ሰበቡን (ምክንያቱን) በሚገባ አድርሳችኋል፤ ቀሪውን ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ሁሉንም ነገር ማድረግ በሚችለው በፈጣሪያችሁ በአላህ ላይ ጥሉት (ተወኩል አድርጉ)። ጥረታችሁን አምኖ በአላህ ላይ የተደገፈ ተማሪ መቼም አይወድቅም። ከፊት ለፊታችሁ ድልና ስኬት ይጠብቃችኋል! የግጥም ግብዣ ✍️ ረሻድ 👇 ​ንፁዎችን አደራ በተወኩል ልመሳጠር - ከጌታዬ ጋራ መጥፎን አርቅላቸው - ከሚቀማመጡበት ስፍራ ወዳጅ አበርክትላቸው - አላህን የሚፈራ፤ ሰውን የሚያከብር - የማያውቅ ጎራ፤ ህይወቷቸው ይመር - ኑሮአቸውም ይብራ፤ በተውሒድ ይሞላ - የህይወታቸው ጎተራ፤ በአላህ ይጠበቁ - ከመጥፎ አሻራ እባክህ የአላህ - ተማሪዎችን አደራ፤ እባክህ የአላህ - ንፁዎችን አደራ። ​🤲 አጭር ዱዓ ለአንፀባራቂ ኮከቦቻችን ⭐ ​ያ አላህ! አንተ እውቀትን ሰጪ፣ ልብን ከፋች እና ጥበብን መጋቢ አምላክ ነህ። እነዚህን ውድ ልጆቻችንን በፈተና ወንበር ላይ በሚቀመጡበት ወቅት ልባቸውን አስፋላቸው፤ ያጠኑትን ወደ አእምሯቸው መልስላቸው፤ ያልገባቸውን አብራራላቸው። በፈተና ወቅት የሚመጣን ጭንቀት እና መደናገር አንሳላቸው፤ ብዕሮቻቸውን ወደ ትክክለኛው መልስ አቅናላቸው። በጥረታቸው ብቻ ሳይሆን በአንተ ሰፊ እዝነት፣ ልፋታቸውን አሳምረህ አስደሳች እና ያማረ ውጤት ወፍቃቸው። አሚን! ያ ረበል ዓለሚን! 🤲 ​✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
1 610
17
Sin texto...
1 161
18
📚 Review English Questions from Grade 6, 7 and 8 ✅ Part 3 (Last) 📚For Grade 8 Students ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲
📚 Review English Questions from Grade 6, 7 and 8 ✅ Part 3 (Last) 📚For Grade 8 Students ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲
5 866
19
📚 Review English Questions from Grade 6, 7 and 8 ✅ Part 2 📚For Grade 8 Students
📚 Review English Questions from Grade 6, 7 and 8 ✅ Part 2 📚For Grade 8 Students
4 771
20
📚 Review English Questions from Grade 6, 7 and 8 ✅ Part 1 📚For Grade 8 Students
📚 Review English Questions from Grade 6, 7 and 8 ✅ Part 1 📚For Grade 8 Students
4 443