uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ግጥም

ግጥም

Відкрити в Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Показати більше
5 645
Підписники
+324 години
+267 днів
+11930 днів
Архів дописів
#እኛም_የእኛ_አይደለን! እንኳንስ ሀገሩ እንኳንስ መሬቱ፤ እኛም የእኛ አይደለን ይኸ ነው አውነቱ። ቀኑም ድንገት ከድቶ በሞት የሚተካ፤ ገንዘብና ስልጣን ህይወት ላያረካ፤ ለዚህች ከንቱ ምድር ለወረተኛ ዓለም፤ የእኛ ያልነው ሁሉ መቼም የእኛ አይደለም። በድንገት ለምታልፍ ለኮንትራት ህይወት፤ አፈር ለሚበላው ለከንቱ ሰውነት!። እንኳን ቁሳቁሱ ተራ ገንዘብ ቀርቶ፤ እኛም የእኛ አይደለን መኖር ነው ተስማምቶ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ሀዘኔ ሀዘናቸው ሳቄ ነው ሳቃቸው ለሚወዱኝ ሰዎች ጥርሴ ሸልማቸው ለሚጠሉን ሰዎች ባይሰጥም ደስታ ለሚወዱን ሁሉ ምግብ ነው ፈገግታ ፈገግ በል ጥርሴ ለሌሎች ስጥ ቦታ ውስጣዊ ሀዘኔን  በመታገል እርታ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#ጠርጥሪ አንበሳና ነብር በጋራ እየሳቁ ውበትሽን አጉልተው እያደናነቁ ወደ አንቺ ሲመጡ ባልነበር ፈገግታ ባልተለመደ መልክ የወዳጅ ሰላምታ ያኔ ያንቺ ነገር አክትሟል መኖርሽ ተማክረዋልና ቀድሞውን ሊበሉሽ። ስለዚህ ጠርጥሪ በልማድሽ ፍሪ ተፈጥሮ ነውና መቀየር ላትችይ አደነቁኝ እያልሽ ፊን ፊን አትበይ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

The last chance only 1 days left

ነፍሴ ለስጋዬ ባክሽ አታሽቃብጪ ነገ አፈር ነው እርሱ አንቺ ስትቀጪ ይልቅ እንቢ በይው በጸሎት ይረታ እዳው ላንቺ እንዳይተርፍ የማታ የማታ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

How many people do this Airdrop?

#አፋልጉኝ?! ጉድለቴን ሳይቆጥር ድክመቱን ሳልቆጥር፤ ጓደኛ የሚሆን በሰውነት ክብር፤ ሳጠፋ ሚየመክረኝ ሲያጠፋ የምመክረው፤ በጎን የማያማኝ ከጀርባ የማላማው፤ አፋልጉኝ ጓደኛ መስተዋት የሆነ፤ በግልጽ ንግግር አምኖ የዘመነ፤ ግዜ አይቶ የማይጥል ሀብት አይቶ ማይከዳ፤ ውስጡን የምረዳው ውስጤን የሚረዳ፤ አፋልጉኝ ጓደኛ ከወረት የራቀ፤ ሰው መሆን የገባው ሰውነት ያወቀ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

DOGS Finally የመጨረሻ ቀን $DOGS Earn ለማድረግ = August 14 Aug 14 ላይ ስለ Listing መረጃ ይለቀቃል! $DOGS፣ OKX ላይ Premarket ተጀምሯል! Task ስሩ፣ ሰው
DOGS               Finally የመጨረሻ ቀን $DOGS Earn ለማድረግ = August 14 Aug 14 ላይ ስለ Listing መረጃ ይለቀቃል! $DOGS፣ OKX ላይ Premarket ተጀምሯል! Task ስሩ፣ ሰው Invite አድርጉ፣ Stay Updated ለመጀመር፡ https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=AeiKTXdIQKmMbGDdO3C3dg

DOGS               Finally የመጨረሻ ቀን $DOGS Earn ለማድረግ = August 14 Aug 14 ላይ ስለ Listing መረጃ ይለቀቃል! $DOGS፣ OKX ላይ Premarket ተጀምሯል! Task ስሩ፣ ሰው Invite አድርጉ፣ Stay Updated ለመጀመር፡ https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=AeiKTXdIQKmMbGDdO3C3dg

ለሆዱ ሲንጫጫ ኮሚቴ በሞላ ወርቁን አመጣልሽ ያ ታምራት ቶላ❤ ሀገር ለማሳነስ ዘወትር ለሚተጉ ሀገሩን ለሚወድ ወርቅ ነው ማዕረጉ። @gitm_post ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_
ለሆዱ ሲንጫጫ ኮሚቴ በሞላ ወርቁን አመጣልሽ ያ ታምራት ቶላ❤ ሀገር ለማሳነስ ዘወትር ለሚተጉ ሀገሩን ለሚወድ ወርቅ ነው ማዕረጉ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#ልቤን_መልስልኝ! ቀንና ሌሊቱ ጊዜም ተሻጋሪ ትዝታህ ብቻ ነው ከኔ ጎጆ ነዋሪ ሀምሌና ነሐሴ ይጥላል አብዝቶ ሰውም ድንገት ያልፋል ትዝታን ተክቶ አንተስ ካለህበት እንዴት ነው ትዝታ ከኔ ቤት በርትቷል ጠዋት ሆነ ማታ ጊዜን እንደዘበት የሗሊት መልሶ አንተን ያገዝፍሐል እኔን አኮስሶ በልቼ እንዳልበላሁ ጠጥቼ እንዳልጠጣሁ ዛሬም በመራቅህ አለሁ እንደከሳሁ አመታት አልፈውም አንተን አስባለሁ ስራመድ ብቻዬን ስተክዝ ለራሴ በትዝታ ማእበል ስትሰቃይ ነፍሴ እስቲ ልጠይቅህ ስላንተ ሁኔታ እኔ አልሰነብትም ሟች ነኝ በትዝታ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ለብቸኝነቴ ትላንት ሰበብ ሆነው እብድ ነው ይላሉ ዛሬ ከንፈር  መጠው ልብሴን የወሰዱት እነርሱ ነበሩ ጨርቅ ጣልክ ለማለት እንዴትስ ደፈሩ?!!          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#በተስፋ_የማልባት ወተቷን ባልቀምስም ባትደርስ ለችግሬ፤ ላም አለኝ ከሰማይ ገዛሁ ተበድሬ፤ ጥገት የሆነች ናት ወተቷን የማላይ፤ በተስፋ የማልባት እያየሁ ወደ ላይ፤ ምራቅ የምታሱጥ እርጎ ቅቤ የማትሰጥ፤ ከደመና እርቃ ከላይ የምትቀመጥ፤ ላም አለች በስሜ ከቶ ማትዳሰስ፤ ለረሀብ ለችግሬ ለዛሬ የማትደርስ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

በማሽቃበጥ ትሪ እንጀራ ብንበላ ሰው ታዘበን እንጂ ሆዳችን መች ሞላ የማስመሰል ጉርሻ እራብ ላያስታግስ ስም ነው ያተረፍነው በስስት ስንጎርስ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

በጣም ገራሚ የሆነ Airdrop ነው ስሩት https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=00006yiD Farm 🍅 $TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai. Use my link to get 2,000 🍅 $TOMATO!

#የስንቱ_ዝምታ የምላስ ጋጋታ ጀሮን ባይጋርደው ይደመጥ ነበረ ዝምታም ቃል አለው በህሊና ከሳሽ በልብ ዳኝነት የዝምታ ችሎት የተሰየመ እለት ሁሉም ተናጋሪ ጸጥ! ቢል ላንድ አፍታ እመኑኝ ይጮሃል ድምጽ አለው ዝምታ የተፈጥሮ ችሎት በልብ ሚዛን ቢረግጥ ዓለም ለሴኮንዶች መናገርን ቢል ጸጥ ያኔ ይደመጣል ቃል አለው ዝምታ ገለል ሲልለት የምላስ ውካታ ጆሮ ባይጋረድ በቃላት ጋጋታ መጮኽ በጀመረ የስንቱ ዝምታ የሰው ልጅ ቢኖረው ስድስተኛ ህዋስ ይሰማው ነበረ ዝምታችን ሲፈስ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#monorix ✅|| monorix ይባላል። ✅|| ሊለቀቅ 1 ቀን ብቻ ነው የቀረው። ✅|| ከ4.5 ሚልዮን በላይ ተጠቃሚ አለው። ✅|| በቴሌግራም ቻናላቸው ከ3.5 ሚልዮን በላይ ተከታይ አላቸው። ✅|| pre market ተጀምሯል። በ #Bingx pre market የተጀመረ ሲሆን የአንድ ሚልዮን token እስከ 118$ ይሸጣል። ✅|| የተለያዩ Give awayም አላቸው። ✅|| ዋሌታችሁ እዛ ማገናኘት ትችላላችሁ ✅|| አሰራሩ የተወሰኑ ታስኮች አሉ እነሱን መስራት እና ታብ ታብ ማድረግ ብቻ ነው። አሁኑኑ ለመጀመር https://t.me/monorixbot?start=5305703538

የ Notcoin ሁለተኛው Airdrop በ41 ቀናት ኤርድሮፑ ይጠናቀቃል ያ ማለት 6 ሳምንታት.....ትላንት ነው የተጀመረው ስለዚ 40 ቀናት ብቻ ይቀራሉ ። የዛሬው ካርድ ምርጫ ከሶስቱ ካርዶች የትኛው በፐርሰንት ሲሰራ በመካከለኛ ደረጃ በተጠቃሚዎች ይመረጣል የሚል ነው 🙌 የትኛውን መረጣቹ ? ላልጀመራቹ በድጋሚ 👇👇👇 https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_5305703538__s_573790

ከግርግር ዓለም ከብዙ ጫጫታ ግርማ ሞገስ አለው ያስፈራል ዝምታ ውል ከሌለው ጩኸት ከውሸት ፈግግታ ልብን ይማርካል ይደምቃል ዝምታ!!!          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ