uk
Feedback
ግጥም

ግጥም

Відкрити в Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Показати більше
4 814
Підписники
+1324 години
+617 днів
+23730 день
Архів дописів
በማሽቃበጥ ትሪ እንጀራ ብንበላ ሰው ታዘበን እንጂ ሆዳችን መች ሞላ የማስመሰል ጉርሻ እራብ ላያስታግስ ስም ነው ያተረፍነው በስስት ስንጎርስ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

በጣም ገራሚ የሆነ Airdrop ነው ስሩት https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=00006yiD Farm 🍅 $TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai. Use my link to get 2,000 🍅 $TOMATO!

#የስንቱ_ዝምታ የምላስ ጋጋታ ጀሮን ባይጋርደው ይደመጥ ነበረ ዝምታም ቃል አለው በህሊና ከሳሽ በልብ ዳኝነት የዝምታ ችሎት የተሰየመ እለት ሁሉም ተናጋሪ ጸጥ! ቢል ላንድ አፍታ እመኑኝ ይጮሃል ድምጽ አለው ዝምታ የተፈጥሮ ችሎት በልብ ሚዛን ቢረግጥ ዓለም ለሴኮንዶች መናገርን ቢል ጸጥ ያኔ ይደመጣል ቃል አለው ዝምታ ገለል ሲልለት የምላስ ውካታ ጆሮ ባይጋረድ በቃላት ጋጋታ መጮኽ በጀመረ የስንቱ ዝምታ የሰው ልጅ ቢኖረው ስድስተኛ ህዋስ ይሰማው ነበረ ዝምታችን ሲፈስ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#monorix ✅|| monorix ይባላል። ✅|| ሊለቀቅ 1 ቀን ብቻ ነው የቀረው። ✅|| ከ4.5 ሚልዮን በላይ ተጠቃሚ አለው። ✅|| በቴሌግራም ቻናላቸው ከ3.5 ሚልዮን በላይ ተከታይ አላቸው። ✅|| pre market ተጀምሯል። በ #Bingx pre market የተጀመረ ሲሆን የአንድ ሚልዮን token እስከ 118$ ይሸጣል። ✅|| የተለያዩ Give awayም አላቸው። ✅|| ዋሌታችሁ እዛ ማገናኘት ትችላላችሁ ✅|| አሰራሩ የተወሰኑ ታስኮች አሉ እነሱን መስራት እና ታብ ታብ ማድረግ ብቻ ነው። አሁኑኑ ለመጀመር https://t.me/monorixbot?start=5305703538

የ Notcoin ሁለተኛው Airdrop በ41 ቀናት ኤርድሮፑ ይጠናቀቃል ያ ማለት 6 ሳምንታት.....ትላንት ነው የተጀመረው ስለዚ 40 ቀናት ብቻ ይቀራሉ ። የዛሬው ካርድ ምርጫ ከሶስቱ ካርዶች የትኛው በፐርሰንት ሲሰራ በመካከለኛ ደረጃ በተጠቃሚዎች ይመረጣል የሚል ነው 🙌 የትኛውን መረጣቹ ? ላልጀመራቹ በድጋሚ 👇👇👇 https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_5305703538__s_573790

ከግርግር ዓለም ከብዙ ጫጫታ ግርማ ሞገስ አለው ያስፈራል ዝምታ ውል ከሌለው ጩኸት ከውሸት ፈግግታ ልብን ይማርካል ይደምቃል ዝምታ!!!          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Repost from PHOTO STYLE
ይኸ Airdrop እድለኛ ከሆናችሁ Spin በማድረግ ዶላር ታገኙበታላችሁ ሞክሩት https://t.me/gamee/start?startapp=ref_5305703538

#እኔ_ያንተ_ምስኪን ❤ ለኔ መምጣትህ ነው የሚታየኝ ዞሮ መቅረትህ ቢበዛም ዓመታት ተቆጥሮ ትመጣለህ እያልኩ መቅረትህ ሳይረታኝ የሴትነት እድሜ መንጎድ ሳያሰጋኝ በቃል ተጠፍሬ በፍቅርህ ውለታ እጠብቅሀለሁ ጠዋት ሳልል ማታ እንዲህ ነው ሳትለኝ ወጥተህ እንደ ዘበት ቀናት በሳምንታት ሳምንታት በወራት ወራትም በዓመታት በተፈጥሮ ህጉ ቦታ ሲቀይሩ ዓለምን ደጋግመው በተራ ሲዞሩ እኔ ያንተ ምስኪን ከአስቀመጥከኝ ቦታ በመምጣትህ ናፍቆት አለሁ በትዝታ መቅረትህ ቢበዛም በዓመታት ተቆጥሮ ለእኔ መምጣትህ ነው የሚታየኝ ዞሮ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Repost from PHOTO STYLE
Avacoin ትናንት ያዘጋጁት 100M token ለሁሉም ተወዳዳሪዎች 6000 ተከፋፍሎ ደርሶዋቸዋል 👌 ዛሬም ወደ 200M Avacoin token ከፍ ብሎ 3 ሰው ለሚጋብዙ በሙሉ ለማከፈፈል ዝግጅት አዘጋጅተዋል። ቢያንስ 50ሺህ ሰው ዝግጅቱ ላይ ቢሳተፍ እራሱ 9000 የ Avacoin token ይደርሳቹሃል ማለት ነው። ካልጀመራችሁ አሁንም ሰው ጋብዛችሁ ድርሻችሁን መውሰድ ትችላላላይ /frens ብላችሁ ስትልኩለት referral link ይሰጣቹሃል በሱ 3 ሰው መጋበዝ ነው 🤗 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4 List ተደርጎ እየተሸጠ ነው

ብዙ ዓመታት ወስዶ ቢገነባ  ሀሰት ይናዳል በቅጽበት በሴኮንዶች እውነት እልፍ አላፍ ተከታይ ሀሰት ቢያሰልፍም አንድ እውነት ሲመጣ መበተኑ አይቀርም።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Repost from PHOTO STYLE
ይኸ Airdrop በጣም ብዙ አየተወራለት ነው https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=BO2fSn2hTrGqe90IKZg3UA
ይኸ Airdrop በጣም ብዙ አየተወራለት ነው https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=BO2fSn2hTrGqe90IKZg3UA

#ጭጭ!!!#እንበል!!! በምላስ ጋጋታ ችግር ካልተፈታ እስኪ እንሞክረው ደግሞ በዝምታ መጮኽ መንጫጫቱ ከሌለው ቁም ነገር ዝምታ ይታወጅ ጭጭ እንበል እንደ አገር ሁሉም ተናጋሪ ጸጥ! ቢል ላንድ አፍታ እመኑኝ ይጮሃል ድምጽ አለው ዝምታ ነገርን ካለወጥን በጩኸት ኡኡታ!!! መፍትሄው ወይ ይሆን ወይ? የሁሉም ዝምታ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#ጭጭ!!!_እንበል!!! በምላስ ጋጋታ ችግር ካልተፈታ እስኪ እንሞክረው ደግሞ በዝምታ መጮኽ መንጫጫቱ ከሌለው ቁም ነገር ዝምታ ይታወጅ ጭጭ እንበል እንደ አገር ሁሉም ተናጋሪ ጸጥ! ቢል ላንድ አፍታ እመኑኝ ይጮሃል ድምጽ አለው ዝምታ ነገርን ካለወጥን በጩኸት ኡኡታ!!! መፍትሄው ወይ ይሆን ወይ? የሁሉም ዝምታ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ይኸን ነገር ምን ያክሎቻችሁ ሰርታችሁታል ነገ መሸጥ ይጀመራል

አንቺም በሰው ግፊት እኔም በሰው ጣልቃ ትዳርን መስርተን ለአንቱታ ልንበቃ ጀመርነው መንገዱን በእልልታ በሆታ ካለው ተበድረን በድግስ በፌሽታ! ግና ምን ያደርጋል ያጋቡን ጎትጉተው ተፋቱ ይሉናል ዛሬም ጣልቃ ገብተው።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#አንዳንድ_ሀዘን_አለ አቅምን ሲነሳ ሃዘን ልብ ሰብሮ ይነበባል ጎልቶ በፊት ላይ ተሰምሮ የሚታየው እንባ በፊትሽ ገንፍሎ መነሻው ልብ ነው ገደቡን ፈንቅሎ አንዳንድ ሀዘን አለ በእንባ የማይወጣ ባልጠበቅነው ቅጽበት በድንገት ሲመጣ በውስጥ ተዳፍኖ ልብን የሚያቃጥል አንዳንድ ሀዘን አለ በለቅሶ የማይቀል።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

በበጋው ተገኝተሽ በክረምቱ መጥፋት ምን አለ ብለሽ ነው ከዚህ በላይ ቅጣት ያንችስ ክፋት በዛ የጭካኔሽ ጥልቀት ፍች ይጠየቃል ወይ አሁን በዚህ ክረምት።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Invite your friends and get bonuses for each invited friend! 🎁 Your referral link: https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4

#አንድ_ነገር_አለ አንድ ነገር አለ ያልገባን እውነታ የተጋረደብን በጫጫታ ኩታ መረዳት ያልቻልነው የሰውነት ጥጉ ከፍታው ዝቅታው ውርደቱ ማዕረጉ በሀቅ ያልተቃኘ ያልገባን ግርታ አንድ ነገር አለ ያልታየን እውነታ ወደ ነፈሰበት የሚስብ አስልቶ ከሰውኛ ስሌት የሚጥል ጎትቶ መግነጢሳዊ ሀይል ለእኛ ያልታወቀን በዘር ዛር አዙሪት የሚያንቀጠቅጠን ያልታወቀን ህመም ያልታየን በሽታ አንድ ነገር አለ ያልገባን እውነታ የግርግር ዓለም ረባሽ ውካታ የእራስ አቋም ነጥቆ በሰው የሚስመራ ባልገባን በገባን ዘወትር የሚያስወራ እወነትን አስትቶ ከሀቅ የሚያጣላ በሆነ ባልሆነው ትውልድ የሚበላ ለማወቅ ያልጣርነው ሊገባን ያልቻለ ማየት ያልፈለግነው አንድ ነገር አለ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ