es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ግጥም

ግጥም

Ir al canal en Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Mostrar más
5 645
Suscriptores
+324 horas
+267 días
+11930 días
Archivo de publicaciones
#ለቀልድ_እንዳይመስለሽ ፍቅሬን ተረጅልኝ የመውደዴን ነገር ማሰብ አቀቶኛል  እኔ ካንቺ  በቀር የማፍቀረን ነገር መውደዴን  ስንገረሽ የምሬን ነው ውዴ ለቀልድ እንዳይመስለሽ አብሮ ለመታየት ለሳቅ እና ፌሽታ ለጊዜያዊ  ስሜት ለደቂቃ ደስታ ነበርን ለማለት እንዲህ ነው እንደዛ   ዝም ብዬ ምተወሽ  በዋዛ ፈዛዛ የማፍቀሬን ነገር መውደዴን  ስንገረሽ የምሬን ነው ውዴ ለቀልድ እንዳይመስለሽ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ✍️ገጣሚ_ገላና ዳንዴና

ወረት በበዛባት በግርግር ዓለም፣ የእኔ የምትለው ቋሚ ወዳጅ የለም፣ ለቁርስ አብሮህ ሆኖ ለምሳ ክዶሀል፣ ግዜ ለሰጠው ሰው ለእራት ይሸጥሀል።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leadi
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches. ⚡️ Place your ad here in three simple steps: 1 Sign up 2 Top up the balance in a convenient way 3 Create your advertising post If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it. Start your promotion journey now!

MOONBIX LAUNCHED BY BINANCE Now Binance Verified this bot you can use it but its beta version https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_5305703538&startapp=ref_5305703538&utm_medium=web_share_copy Game ተጫወቱ Daily Task ስሩ ሰዎችን Invite አድርጉ

#ጠብቄሽ_ነበረ! መንፈሴን አንጽቼ                ገላዬን አጥርቼ አበባ አሳብቤ                አዱኛ ሰብስቤ                ጠብቄሽ ነበረ፤ ብትቀሪ ጊዜ፣                መንፈሴን አሳደፍኩ                ገላዬን አጎደፍኩ አበባው ደረቀ                 አዱኛው አለቀ ብትቀሪ ጊዜ፣                 የጣልኩብሽ ተሥፋ                 እኔን ይዞ ጠፋ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_(ደበበ ሰይፉ)

Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leadi
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches. ⚡️ Place your ad here in three simple steps: 1 Sign up 2 Top up the balance in a convenient way 3 Create your advertising post If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it. Start your promotion journey now!

#ግን_ባለፀጋ_ነኝ!! በሀብቴ እንዳትቀኑ ሀብት የለ ከቤቴ ገብታችሁ ፈትሹት ባዶ ነው ማጀቴ ሙሉ ጤና ያለኝ ምንም ያልጎደለኝ!!!! እግዚአብሔር ይመስገን ግን ባለፀጋ ነኝ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

እየተከታተልክ የኔን ስህተት ስትነቅስ ለምን አልታየህም ያንተ ሞልቶ ሲፈስ እንዴት አጥርቶ አየ ዓይንህ የሩቁን ዙሪያህን ተከበህ ውጦህ እራስክን የቅርቡን ዘንግተህ የሩቁን ስታርም አረም አስበላኸው ማሳህ እህል የለም          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ጋይስ እስቲ አንድ project ላስቸምራችሁ projecቱ ከ 7m በላይ user አለው telegram verified አድርጓታል listing date የታወቀ ነው እሱም .... November tap tap አይደለም ✌️ አሰራሩ በየ2 ሰአት እየገባችሁ claim ማድረግ ነው ልክ እንዴ hot mining እሽ አሁን መጀመር የምትፈልጉ በዚህ link ስትገቡ 2 seed coin  ትገኛላችሁ 👇👇👇 t.me/seed_coin_bot/app?startapp=5305703538

ከጣት ላይ ቢታሰር ቀለብት ለዕይታ ማጥበቅ በህሊና ላልቶ እንዳይፈታ። @gitm_post ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
ከጣት ላይ ቢታሰር ቀለብት ለዕይታ ማጥበቅ በህሊና ላልቶ እንዳይፈታ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#ልቤን_መልስልኝ! ቀንና ሌሊቱ ጊዜም ተሻጋሪ ትዝታህ ብቻ ነው ከኔ ጎጆ ነዋሪ ሀምሌና ነሐሴ ይጥላል አብዝቶ ሰውም ድንገት ያልፋል ትዝታን ተክቶ አንተስ ካለህበት እንዴት ነው ትዝታ ከኔ ቤት በርትቷል ጠዋት ሆነ ማታ ጊዜን እንደዘበት የሗሊት መልሶ አንተን ያገዝፍሐል እኔን አኮስሶ በልቼ እንዳልበላሁ ጠጥቼ እንዳልጠጣሁ ዛሬም በመራቅህ አለሁ እንደከሳሁ አመታት አልፈውም አንተን አስባለሁ ስራመድ ብቻዬን ስተክዝ ለራሴ በትዝታ ማእበል ስትሰቃይ ነፍሴ እስቲ ልጠይቅህ ስላንተ ሁኔታ እኔ አልሰነብትም ሟች ነኝ በትዝታ እባክህ ትዝታ እኔን ለቀቅ አርገኝ እንደሰጋር በቅሎ አብዝተህ አትጋልበኝ ጊዜን ላትመልሰው እኔን አቶዝውዘኝ ነገን ላስብበት ባክህ ተወት አርገኝ እስቲ ትዝታህን አደብ አስገዛልኝ በመጣበት ፈረስ ልቤን መልስልኝ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Gamee  Or WAT የምትሰሩ ሊጠናቀቅ 2 ቀናቶቾ ብቻ ይቀራሉ! የሰበሰባችሁት Wat እንደማይቀነስ በሰፊው እየተነገረ ነው በዚህ ኤርድሮፕ ለመሳተፍ በትንሹ 1000 WAT ቶክን ያስፈልጋል። ይህችን 2 ቀን የሚቆይ 1 ሰው ስትጋብዙ 2000 WAT  የሚያስገኝ የኢንቫይት ቻሌንጅም አዘጋጅተዋል በዚህም የቻላቹትን ያህል invite በማድረግ አሪፍ Wat መሰብሰብ ትችላላቹ በትንሹ 5 ሰው invite ብታረጉ 10,000 wat አገኛቹህ ማለት ነው!! ለማንም ስለማያቅት ጀምራችሁት ሰው ጋብዛችሁ መጠበቅ የተሻለ ነው🔥         ለመጀመር 👇👇https://t.me/gamee/start?startapp=ref_5305703538

#እኛ_ሳንታረቅ ሰው ከሰው ተኳርፎ ዘመኑ ቢታደስ አሮጌ ዓመት ወርዶ አዲስ ዘመን ቢነግሥ እድሜ ቁጥር እንጂ ቢደመር ቢቀነስ እኛ ሳንታረቅ እንቁጣጣሽ ቢደርስ ፍቅር በሌለበት ውብ ድግስ ቢደገስ የዶሮ የበጉ የበሬው ደም ቢፈስ የከንቱ ከንቱ ነው ፍቅር ካልታደሰ አንዱ የአንዱን ጎጆ ከፍቶ እያፈረሰ መተሳሰብ ሳይኖር ልባችን ሳይቀና አዲስ ዓመት መጣ ዞሮን እንደገና ከትላንት ሳንማር በስህተት ተዘፍቀን በእንቁጣጣሽ ዜማ እንቁ እንናፍቃለን።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

🔆🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🔆              አዲስዓመት      መልካም አአዲስ ዓመት   መልካም           አዲስዓመት መልካም               አዲስዓመት መልካም                አዲስዓመት መልካም                አዲስዓመት                             አዲስዓመት                          አዲስዓመት                       አዲስዓመት                   አዲስዓመት                አዲስዓመት            አዲስዓመት        አዲስዓመት     አዲስዓመት   አዲስዓመት አዲስዓመት                አዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት              አዲስዓመት         መልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት     መልካምአዲስዓመትስዓመት           መልካምአዲስዓመት                  አዲስዓመት                   ዓመት             አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት መልካምአዲስዓመ አዲስዓመት አዲስዓመት         አዲስዓመት አዲስዓመት        አዲስዓመት                       አዲስዓመት                     አዲስዓመት                    አዲስዓመት                  አዲስዓመት                አዲስዓመት              አዲስዓመት            አዲስዓመት          አዲስዓመት        አዲስዓመት 🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻  መልካም  🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻   አዲስ     🌻🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻   ዓመት    🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌹🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#ሁለት_ነው_ሰውነት ሰው ሁለት ገጽታ በአንድ ጀንበር ሲቃኝ ሲከፋው አማሮ ሲደላው አመስጋኝ እንኳን ለሰው ዳኛ ለምድራዊ ችሎት ለሰማዩም ከብዷል ሁለት ነው ሰውነት እሳት ሲሉት ውሃ ውሃ ሲሉት እሳት ማማረር ማመስገን በሰአታት ቅኝት ጠዋት አመስግኖ ማታ እያማረረ እግዚአብሔርም ለፍርድ በሰው ተቸገረ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

የተመረቃችሁ ከፊት እኛን ምሩ ጥላቻን ንቃችሁ ፍቅር አስተምሩ ሰላም ሰላም በሉ ኬር ይሁን ሀገሩ ተመስገን ማለት ነው ዋናዉ ቁም ነገሩ ስራ እንኳን ቢጠፋ በእግዚአብሔር ተማሩ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#መጽሐፉ_ፊቱ_ነው የህይወት ቀለሙ ባይሳል በሸራ ከሰው ፊት ተጽፏል እውነትን ሊያወራ በእድሜ ብዕር ቀለም በገጽ የታተመ ያሳለፈው እውነት በስሎ የቀለመ የህይወት ታሪኩ መጽሐፉ ፊቱ ነው ከልብ መርምሮ ጠልቆ ላስተዋለው ወጥቶ የወረደው የህይወት ድካሙ የሰው የእውነት ገጹ እድሜው ነው ቀለሙ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ሁሉም የድርሻውን ቂም እያወረሰ በዘር ዛር ጥንቆላ ተግቶ እየረከሰ ተስፋ ላጣ ትውልድ ሀገር አስረክቦ በጥላቻ ሰክሯል ፍቅር ግን ተርቦ!!!          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ከ BLUM ጋር partnership ያለው Airdrop ነው እንዳያልፋችሁ https://t.me/onus_tap_tap_tap_bot/join?startapp=1730419347058

#እንዲህም_ያምረኛል የእራሴ ቀብር ቀን ጥሩንባ ማሰማት ለቀስተኛው መሀል አብሮ ደረት መምታት ማንበብ ህይወት ታሪክ ውሸት የሌለበት ከድንኳን ውስጥ ቆሜ እድርተኛ መጥራት በእራሴ ቀብር ላይ እንዲህ ይዳዳኛል ሞቴን ቆሞ ማየት አለቅጥ ያምረኛል አልቃሽ አሽሟጣጩን ካልታዘብክ ይለኛል ያሁን በሽተኛ እንዲህ ያሰኘኛል የማያምር ነገር በድንገት ያምረኛል።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ