cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

|| ZOLLA TUBE ||💻

👇👇👇 @Zolla23 https://youtube.com/@mulualemdergu?si=-oRy0LCsTIf-9A13

Більше
Ефіопія5 456Амхарська4 098Категорія не вказана
Рекламні дописи
2 844
Підписники
-124 години
-97 днів
-4230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በአሁን ሰዓት 1Bitcoin 72,000$ ነው #Notcoin .......... #Notcoin..... 💵💵💵💵💰💰💰💰🤑🤑🤑 ዕድላችሁን #ቶሎ ተጠቀሙበት #NOTCOIN ✅ ብዙ ሰው Notcoin አሁን #Earn እያደረጉ ነው እናንተስ #ምን እየጠበቃቹ ነው ትንሽ ጊዜ ነው የቀረው 10 #Million Notcoin = 950$ -2000$ ነው እንዳያመልጣቹ ፍጠኑኑኑኑኑ ✅ ከስር ባለው #Link መሠረት ቶሎ ብላቹ Notcoin ሰብስቡቡ👇👇 👇👇👇 @Zolla23 https://youtube.com/@mulualemdergu?si=-oRy0LCsTIf-9A13 https://t.me/zollatub ቴሌግራም ጉሩፓችን👇👇👇👇 👇👇👇 @Zolla23 https://youtube.com/@mulualemdergu?si=-oRy0LCsTIf-9A13 https://t.me/zollatub
Показати все...
https://t.me/notcoin_bot?start=r_577266_34367090 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Показати все...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

https://t.me/notcoin_bot?start=r_577266_34367090 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Показати все...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

👍 1
https://t.me/notcoin_bot?start=r_577266_34367090 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Показати все...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

-- ማሳሰቢያ -- የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርዜጎች በሃገር ውስጥ እና በውጭ በሚፈጠር የሥራ ዕድል በህጋዊ መንገድ መብታቸው ደህንነታቸው እና ጥቅማቸው ተጠብቆ መስራት እንዲችሉ የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪት ስምምነት በመፈፀም ለፓስፖርት እና ለጤና ምርመራ ከሚከፈል ክፍያ ውጪ በነፃ አገልግሎት እንዲያገኙ እያደረገ ይገኛል፡፡ በዚህ አገልግሎት በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት የባዮሜትሪክስ መረጃዎቻቸውን የሰጡ፣ ማንነታቸው የተረጋገጠ፣ ስልጠና የወሰዱ ከ189,430 በላይ ዜጎች ባለፉት 6 ወራት ወደ ተለያየ ሃገር ተሰማርተዋል፡፡ በስምሪቱ ከፍተኛ ስኬት ያስመዘገቡ ክልሎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ፡፡  ኦሮሚያ ክልል = 94,106  አማራ ክልል = 39,205  ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል = 27,500  ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል = 14,947  አዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር = 6,331  ደቡብ ምዕራብ ክልል = 3,613  ሲዳማ ክልል = 1,430  ትግራይክልል = 822  ሐረር ክልል = 286  አፋር ክልል = 205  ድሬዳዋ ከተማ መስተዳደር = 193  ሱማሊ ክልል = 193  ቤንሻንጉል ክልል = 181  ጋምቤላ ክልል = 83 በዚህ በውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት ከዚህ በፊት ወደ ውጪ ሃገር ሰራተኛ አሰማርተው የማያውቁ ክልሎች ጭምር የዕድሉ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን ምቹ ሁኔታ የፈጠረ በመሆኑ የስምሪቱ ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ዜጎች በአቅራቢያቹ በቀበሌ ደረጃ በሚገኙ አንድ ማዕከላት በመሄድ እንድትመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን:: ከዚህ ውጪ የሚደረግ ወደ የትም ሃገር "ለስራ እናሰማራቸዋለን" እና "በቀላሉ ስራ እንድታገኙ እናማክራቸዋለን” የሚል ቅስቀሳ ዜጎችን ለከፋ አደጋ የሚጥል እንዲሁም ከፍተኛ የገንዘብ ማጭበርበር በመሆኑ ራሳቸውን እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡ የባዮሜትሪክስ ምዝገባ የሚያከናውኑ አንድ ማዕከላትን ዝርዝር (https://lmis.gov.et/ossc-lists ) ከዚህ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡ የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!!
Показати все...
👍 2 1
"ባለፉት ስድስት ወራት ለአንድ ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡ ከ150 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ደግሞ በውጭ አገራት የሥራ ዕድል ስምሪት ተመቻችቶላቸዋል፡፡ ኢንቨስትመንትን በማሳብ ረገድም ከ 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል፡፡" ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጥር 28/2016 ዓ.ም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርhttps:
Показати все...
youtube.com/@mulualemdergu?si=-oRy0LCsTIf-9A13
https://t.me/+VzyNHNBcj-tQQu6d
10558
Показати все...
"ባለፉት ስድስት ወራት ለአንድ ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡ ከ150 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ደግሞ በውጭ አገራት የሥራ ዕድል ስምሪት ተመቻችቶላቸዋል፡፡ ኢንቨስትመንትን በማሳብ ረገድም ከ 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል፡፡" ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጥር 28/2016 ዓ.ም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርhttps:
Показати все...
የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት በክህሎት ልማት፣ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ሰላማዊ ኢንዱስትሪ ለማስፈን በሚደረገው ጥረት ውስጥ የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ "ውጤታማ ተግባቦት ለኢትዮጵያ ልዕልና" በሚል መሪ ሀሳብ ለሁለት ቀናት በተካሄደው የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የጋራ ጉባኤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሪፎርም ሀሳቦችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚያተኩር ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በመድረኩ ላይ እንደገለጹት፤ የክህሎት ልማት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ሰላማዊ ኢንዱስትሪ የመፍጠር ሥራ የአንድ ሴክተር ጉዳይ አይደለም፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ብቁና ተወዳዳሪ የሰለጠነ የሰው ሃይል የማፍራት፣ የማክሮ ኢኮኖሚው ትልቅ ስብራት የሆነውን የሥራ አጥነት ችግር ትርጉም ባለው መልኩ የመቀነስ እና ምርታማነትን ማዕከል ያደረገ የኢንዱስትሪ ግንኙነት የመፍጠር ተልዕኮ አለው፡፡ ይህም በትኩረት ከሰራንበት የትላንት የተከማቸ ዕዳን የሚመልስ፣ የዛሬ ዕድላችንን የሚወስን እና የነገ ተስፋችንን ብሩህ ማድረግ የሚያስችል ነው፡፡ ስለሆነም እንደ ሀገር ሁለንተናዊ ልማትና ብልፅግናን ለማረጋገጥ የተቀመጠው ግብ እንዲሳካ ወሳኝ ሚና ይጫወታል፡፡ በተለመደው አካሄድ የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት እንደማይቻል ከግምት በማስገባት ሁሉም በትልቁ አቅዶ በትልቁ መፈፀም የምርጫሳይሆን የህልውና ጉዳይ መሆኑን ሊገነዘብ ይገባል ብለዋል፡፡ ስለሆነም የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት በክህሎት ልማት፣ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ሰላማዊ ኢንዱስትሪ ለማስፈን በሚደረገው ጥረት ውስጥ ያላቸው ሚና የማይተካ መሆኑን የገለጹት ክብርት ሚኒስትር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አካላት በዘርፉ የጋራ መግባባት መፍጠር እና የባህሪ ለውጥ ማምጣት የሚያስችሉ ሥራዎችን በመስራት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ በበኩላቸው፣ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ አምስቱን የኢኮኖሚ የትኩረት መስኮች ላይ የሚያጠነጥኑ ሥራዎችን መስራት ይኖርበታል፡፡ ሃገራዊ ልማትና ብልጽግናን ለማረጋገጥ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ዓላማን በአግባቡ በመረዳት በሚዲያና ኮሙኒኬሽን እቅድ ውስጥ አካቶ መሥራት ይገባል ብለዋል፡፡ ጥር 26/2016 ዓ.ም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር 👇👇👇 https://youtube.com/@mulualemdergu?si=-oRy0LCsTIf-9A13
Показати все...
👍 1
Показати все...
#photography #editor #🇪🇹❤😍