cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

Рекламні дописи
20 402
Підписники
+224 години
+617 днів
+22630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ #በወለድ_ተመን ወደሚመራ የገንዘብ ፖሊሲ ሊዘዋወር ነው!አዲስ የተዘጋጀው 6ቱ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ዝርዝር ምን እንደያዘ እንመልከት!https://youtu.be/DM7e4PtIxUk
Показати все...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ #በወለድ_ተመን ወደሚመራ የገንዘብ ፖሊሲ ሊሸጋገር ነው! አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ተዘጋጅቷል!

#ወሳኝ_መረጃ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ይፋ አድርጓል።
Показати все...
የኢትዮጵያ GDP ከ6ቱ ጎረቤት ሀገራት ማለትም ከኬንያ፤ ከሱዳን፤ ከደ/ሱዳን፤ ከጅቡቲ፤ ከሶማሊያና ከኤርትራ ድምር ይበልጣል? የIMF የ2024 መረጃ ምን ያሳያል? https://youtu.be/NP6gVFIlSiM
Показати все...
የኢትዮጵያ GDP ከ6ቱ ጎረቤት ሀገራት ማለትም ከኬንያ፤ ከሱዳን፤ ከደ/ሱዳን፤ ከጅቡቲ፤ ከሶማሊያና ከኤርትራ ድምር ይበልጣል? የ IMF መረጃ ምን ያሳያል?

የተባበሩት መንግስታት በዓለም ላይ ለ180 ሀገራት ገንዘቦች እውቅና ሰጥቷል፡፡ ገንዘብ አንድን ቁስ ለመግዛት ያለው አቅም እና ሌሎች ምንዛሬዎች ለሱ ያላቸው ፍላጎት ጠንካራ እና ደካማ ሊያስብለው ይችላል፡፡ በተጨማሪም በአንድ ሀገር ውስጥ ያለው የውጪ ምንዛሬ ክምችት፤ የዋጋ ንረት፤ የወለድ ምጣኔ፤ የኢኮኖሚ እድገት እና የማዕከላዊ ባንኮች የፖሊሲ ሁኔታ ምንዛሬውን ጠንካራ አልያም ደካማ ተብሎ እንዲፈረጅ ሊያደርገው ይችላል፡፡ 10 የዓለማችን ጠንካራ ምንዛሬዎች! ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ያላቸውን ዓለም አቀፍ የምንዛሬ መጠን በመመልከት ለመለካት ያህል…. 10ኛ. የአሜሪካ ዶላር (ጠንካራ የመገበያያ እና የውጪ ምንዛሬ ክምችት ገንዘብ ነው) 9ኛ. ይሮ (አንድ ይሮ በ1.08 ዶላር ይመነዘራል! የዓለም ሁለተኛው ግዙፍ መገበያያ እና የውጪ ምንዛሬ ክምችት የ19 አባል ሀገራት መገበያያ ገንዘብ ነው) 8ኛ. የሲዊዝ ፍራንክ (አንድየሲዊዝ ፍራንክ በ1.10 ዶላር ይመነዘራል! የተረጋጋ ምንዛሬ ከሚባሉት መካከል ሲሆን! የሲዊዘርላንድ እና ሊቺተንስቲን ገንዘብ ነው) 7ኛ. Cayman Islands (ካሪቢያን ደሴት) አንድ የካይማን ደሴት ዶላር በ1.20 ዶላር ይመነዘራል!) 68ሺ ነዋሪ ያለባት የእንግዚዝ ቅኝ ግዛት ነች! 6ኛ. ጅብራአልታር ፓውንድ (አንድ የጅብራአልታር ፓውንድ በ1.26 ዶላር ይመነዘራል!) 32ሺ ነዋሪ ያለባት የእንግዚዝ ቅኝ ግዛት ነች! 5ኛ. የእንግሊዝ ፓውንድ (አንድ የእንግሊዝ ፓውንድ በ1.26 ዶላር ይመነዘራል!) 4ኛ. የጆርዳን ዲናር (አንድ የጆርዳን ዲናር በ1.41 ዶላር ይመነዘራል!) የጆርዳን ዲናር በ1950 የፓለስቲን ፓውንድን ከለወጠ ጀምሮ በመንግስት ውሳኔ ምንዛሬውን ያስተዳድራል! 3ኛ. የኦማን ሪያል (አንድ የኦማን ሪያል በ2.60 ዶላር ይመነዘራል!) የኦማን ሪያል የህንድን ሩፒ መገበያያ አድርጎ ይጠቀም ነበር ነገር ግን ከፍተኛ የነዳጅ ሃብትን ተከትሎ ከለወጠ ጀምሮ በመንግስት ውሳኔ ምንዛሬውን ያስተዳድራል! 2ኛ. የባህሪን ዲናር (አንድ የባህሪን ዲናር በ2.65 ዶላር ይመነዘራል!) የባህሪን ዲናር የአሜሪከ ዶላርን ተጨማሪ መገበያያ አድርጎ ይጠቀም ነበር ነገር ግን ከፍተኛ የነዳጅ ሃብትን ተከትሎ ከለወጠ ጀምሮ በመንግስት ውሳኔ ምንዛሬውን ያስተዳድራል! 1ኛ. የኪዌት ዲናር (አንድ የባህሪን ዲናር በ3.25 ዶላር ይመነዘራል!) የኪዌት ዲናር በ1960 ከተዋወቀ ጀምሮ ሀገሪቷ ካላት ከፍተኛ የነዳጅ ሃብት ጠንካራ ኢኮኖሚ እና ከታክስ ጫና የሆነ የንግድ አማራጭ ከመሆኑ በተጨማሪ መንግስት በውሳኔ ምንዛሬውን ያስተዳድራል! በውሳኔ ጠንካራ ከሆነው #የኪዌት_ዲናር እና ፍጹም የተረጋጋ ምንዛሬ ከሆነው #የሲዊዝ_ፍራንክ እስከ የዓለም ተጽኖ ፈጣሪው #የአሜሪካ_ዶላር የምንዛሬውን ሁኔታ ብንመለከት የኢኮኖሚ እድገት ደረጃ፤ የፖለቲካ መረጋጋት፤ የተፈጥሮ ሃብት (መጠቀም)፤ የዓለም አቀፉ ገበያ ለምንዛሬዎቹ ያላቸው ፍላጎት የየሀገራቱን ገንዘብ አቅም እና ደረጃ ይወስናል፡፡
Показати все...
በኢትዮጲያ የምንዛሬ ተመን ደረጃ ከብር አንጻር የአሜሪካን ዶላር 5ኛ ነው! የኩዌት ዲናር (1ኛ)፤ የእንግሊዝ ፓውንድ (2ኛ)፤ ይሮ (3ኛ) እና የሲዊዝ ፍራንክ (4ኛ) መንግስት ይህንን የምንዛሬ ተመን ለምን ይወስናል? በ2024 በዓለም ላይ 10 ጠንካራ የተባሉ ገንዘቦች ዝርዝር ወጥቷል! The Highest-Valued Currencies in the World in 2024 (#የአሜሪካ_ዶላር 10ኛ ደረጃ ላይ ነው! ለምን?) በውሳኔ ጠንካራ ከሆነው የኩዌት ዲናር እና ፍጹም የተረጋጋ ምንዛሬ እንደሆነ ከሚታመንበት የሲዊዝ ፍራንክ እስከ የዓለም ተጽኖ ፈጣሪው የአሜሪካ ዶላር የምንዛሬውን ሁኔታ ብንመለከት የኢኮኖሚ እድገት ደረጃ፤ የፖለቲካ መረጋጋት፤ የተፈጥሮ ሃብት (መጠቀም)፤ የዓለም አቀፉ ገበያ ለምንዛሬዎቹ ያላቸው ፍላጎት የየሀገራቱን ገንዘብ አቅም እና ደረጃ ይወስናል፡፡ የዚህን ዝርዝር ለመመልከት https://youtu.be/rpko9lC_m5g
Показати все...
በኢትዮጲያ የምንዛሬ ተመን የኩዌት ዲናር 1ኛ! የአሜሪካን ዶላር 5ኛ እንዲሆን ለምን ተደረገ? በ2024 በዓለም ላይ 10 ጠንካራ የተባሉ ገንዘቦች ዝርዝር..

በኢትዮጲያ የምንዛሬ ተመን ደረጃ የአሜሪካን ዶላር 5ኛ ነው! የኩዌት ዲናር (1ኛ)፤ የእንግሊዝ ፓውንድ (2ኛ)፤ ይሮ (3ኛ) እና የሲዊዝ ፍራንክ (4ኛ) መንግስት ይህንን ተመን ለምን ይወስናል? በ2024 በዓለም ላይ 10 ጠንካራ የተባሉ ገንዘቦች ዝርዝር ወጥቷል! The Highest-Valued Currencies in the World in 2024 (#የአሜሪካ_ዶላር 10ኛ ደረጃ ላይ ነው! ለምን?)! በውሳኔ ጠንካራ ከሆነው የኩዌት ዲናር እና ፍጹም የተረጋጋ ምንዛሬ ከሆነው የሲዊዝ ፍራንክ እስከ የዓለም ተጽኖ ፈጣሪው የአሜሪካ ዶላር የምንዛሬውን ሁኔታ ብንመለከት የኢኮኖሚ እድገት ደረጃ፤ የፖለቲካ መረጋጋት፤ የተፈጥሮ ሃብት (መጠቀም)፤ የዓለም አቀፉ ገበያ ለምንዛሬዎቹ ያላቸው ፍላጎት የየሀገራቱን ገንዘብ አቅም እና ደረጃ ይወስናል፡፡

በኢትዮጵያ የፋይናንስ ሴክተር #የውጪ_ባንኮች እንዲገቡ ተፈቅዷል...... 1. ለምን የውጪ ባንኮች እንዲገቡ ተፈቀደ (የሀገር ውስጥ ባንኮች ያሏቸው ባህሪያት)? 2. የትኖቹ የውጪ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ይችላሉ? ምክንያቶቿቸው ምን ሊሆኑ ይችላሉ? ላለመግባት ሊያደርጓቸው የሚችሉ ስጋቶችስ? 3. የውጪ ባንኮች የመግባታቸው ኢኮኖሚያዊ እድሎች (ለህዝብ፤ ለባላሃብት፤ ለሀገር ውስጥ ባንኮች እና ለመንግስት)? 4. የውጪ ባንኮች በመግባታቸው ሊፈጠሩ የሚችሉ ስጋቶች ምን ሊሆኑ ይችላሉ? 5. የውጪ ባንኮች በመግባታቸው የሀገር ውስጥ ባንኮች የቀጣይ እጣፈንታ ምን ሊሆን ይችላል? ይህንን ሰፊ ትንታኔ ለመመልከት https://youtu.be/DXlPXzdlHcQ
Показати все...
የውጪ ባንኮች በኢትዮጵያ እንዲሰሩ ተፈቅዷል! የውጪ ባንኮች በመምጣታቸው ሊኖር የሚችለው እድል እና ስጋት! የሀገር ውስጥ ባንኮች እጣፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?

1. ለምን የውጪ ባንኮች እንዲገቡ ተፈቀደ (የሀገር ውስጥ ባንኮች ያሏቸው ባህሪያት)? 2. የትኖቹ የውጪ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ይችላሉ? ምክንያቶቿቸው ምን ሊሆኑ ይችላሉ? ላለመግባት ሊያደርጓቸው የሚችሉ ስጋቶችስ? 3. የውጪ ባንኮች የመግባታቸው ኢኮኖሚያዊ እድሎች (ለህዝብ፤ ለባላሃብት፤ ለሀገር ውስጥ ባንኮች እና ለመንግስት)? 4. የውጪ ባንኮች በመግባታቸው ሊፈጠሩ የሚችሉ ስጋቶች ምን ሊሆኑ ይችላሉ? 5. የውጪ ባንኮች በመግባታቸው የሀገር ውስጥ ባንኮች የቀጣይ እጣፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.