SAMI TECH ሳሚ ቴክ ™ |
❤ እንኳን ደህና መጡ ❤ For promotion - @Robiniho1990 🔔የተመረጡ የአንድሮይድ እና ios አፖችን||🔔ምርጥ ምርጥ ጌሞችን (ለios እና ለ pc )| Online ገንዘብ አሰራርን||🔔አስገራሚ የቴክኖሎጂ መረጃወችና እውነታዎችን |🔔የአንድሮይድ ስልክ አጠቃቀም ጥቆማዎችን ||🔔በየሳምንቱ አርብ የሚያሸልሙ ጥያቄና መልሶችን ያገኛሉ ።|የተለያዩ ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት 👇
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу SAMI TECH ሳሚ ቴክ ™ |
Канал SAMI TECH ሳሚ ቴክ ™ | (@samitech964) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 124 924 підписників, посідаючи 975 місце в категорії Технології та додатки та 216 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 124 924 підписників.
За останніми даними від 10 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 853, а за останні 24 години на -109, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.04%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.19% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 56 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 241 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 4.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“❤ እንኳን ደህና መጡ ❤
For promotion - @Robiniho1990
🔔የተመረጡ የአንድሮይድ እና ios አፖችን||🔔ምርጥ ምርጥ ጌሞችን (ለios እና ለ pc )| Online ገንዘብ አሰራርን||🔔አስገራሚ የቴክኖሎጂ መረጃወችና እውነታዎችን |🔔የአንድሮይድ ስልክ አጠቃቀም ጥቆማዎችን ||🔔በየሳምንቱ አርብ የሚያሸልሙ ጥያቄና መልሶችን ያገኛሉ ።|የተለያዩ ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት �...”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 11 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 11 червня | 0 | |||
| 10 червня | +10 | |||
| 09 червня | 0 | |||
| 08 червня | +33 | |||
| 07 червня | +235 | |||
| 06 червня | 0 | |||
| 05 червня | +404 | |||
| 04 червня | 0 | |||
| 03 червня | 0 | |||
| 02 червня | +2 | |||
| 01 червня | 0 |
| 2 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 9 |
| 3 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአህያ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 10 |
| 4 | የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️ | 23 |
| 5 | 👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች 🏃🥶 | 27 |
| 6 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 16 |
| 7 | 5+5×5-5 = ? | 33 |
| 8 | ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ | 34 |
| 9 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️ | 28 |
| 10 | ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ | 29 |
| 11 | ✅ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join👀 | 21 |
| 12 | 🌐 ሰበር ዜና 🌐
✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍
👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 23 |
| 13 | በአሁኑ ሰዓት በካፌዎችና ሬስቶራንቶች ውስጥ ሜኑ (የምግብ ዝርዝር) ለማየት፣ በተለያዩ ማስታወቂያዎች ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ወይም ፈጣን የባንክ ክፍያዎችን ለመፈጸም ስልካችንን አውጥተን QR Code መቃኘት (Scan ማድረግ) በጣም የተለመደ ሆኗል።
ነገር ግን ይህንን ቀላል አሰራር በመጠቀም የሳይበር ሌቦች እኛን ለማጥመድ አዲስ ስልት ፈጥረዋል። ይህ ጥቃት በሳይበር ደህንነት "Quishing" (QR Code Phishing) ይባላል።
🔍 ሌቦች በ QR Code አማካኝነት እንዴት ያታልላሉ?
የ QR ኮድ ጥቅሙ አንድን ረጅም የድረ-ገጽ ሊንክ (URL) በምስል ውስጥ ደብቆ መያዝ ነው። በዓይናችን አይተን ሊንኩ ትክክለኛ ይሁን አይሁን መለየት አንችልም። ሌቦች ይህንን ድክመት በመጠቀም፦
1️⃣ የውሸት ተለጣፊዎችን መጠቀም (Physical Tampering)፦ በካፌዎች፣ በባንክ ማስታወቂያዎች ወይም በሕዝብ ቦታዎች ላይ በተለጠፉት እውነተኛ የ QR ኮዶች ላይ ሌቦቹ የራሳቸውን አደገኛ የ QR ኮድ በላዩ ላይ ይለጥፉበታል። እናንተ እውነተኛው ማስታወቂያ መስሏችሁ ስትቃኙት ወደ ሌላ ቦታ ይወስዳችኋል።
2️⃣ ወደ ፎርጅድ የባንክ ገጽ መውሰድ፦ ኮዱን ስትቃኙት ልክ የእናንተን የባንክ አካውንት ወይም የሶሻል ሚዲያ መግቢያ ገጽ የሚመስል ፎርጅድ ድረ-ገጽ (Phishing Site) ይከፍትና ፓስወርድ እንድታስገቡ ያደርጋችኋል። እዚያ ላይ የምታስገቡት መረጃ ወዲያውኑ ለሌባው ይደርሰዋል።
3️⃣ ራስ-ሰር ቫይረስ ማውረድ (Drive-by Downloads)፦ አንዳንድ ኮዶችን ስልካችሁ ገና Scan ሲያደርጋቸው ብቻ፣ ምንም አይነት ፈቃድ ሳይጠይቁ በጀርባ አደገኛ አፕሊኬሽን ወይም ቫይረስ (Malware) ስልካችሁ ላይ እንዲጫን ያደርጋሉ።
🛠 ራሳችንን እንዴት እንጠብቅ? (3 ወርቃማ ህጎች)
1️⃣ ሊንኩን አስቀድሞ ማረጋገጥ (Preview URL)፦ በስልካችሁ ካሜራ ወይም በ Scan ማድረጊያ አፕ ኮዱን ስታነቡት፣ ወዲያውኑ ድረ-ገጹን ከመክፈቱ በፊት ሊንኩን (የድረ-ገጹን ስም) ስክሪኑ ላይ ያሳያችኋል። ያንን ስም በደንብ እዩት፤ ለምሳሌ የባንክ ስም ከሆነ ፊደላት ተለዋውጠው እንደሆነ (ምሳሌ ከባንኩ ስም ውጪ ሌላ እንግዳ ስም ካለው) ፍጹም እንዳትከፍቱት።
2️⃣ ተደራቢ ተለጣፊ መሆኑን መፈተሽ፦ በጠረጴዛዎች ወይም በማስታወቂያ ሰሌዳዎች ላይ ያሉ የ QR ኮዶችን ከመቃኘትዎ በፊት በጣቶችዎ ይንኩት። እውነተኛው ማተሚያ ላይ ሌላ ወረቀት በላዩ ላይ ተደርቦ የተለጠፈበት ከሆነ ጥርጣሬ ይግባችሁ።
3️⃣ የማታውቁትን የ QR ኮድ አለመጠቀም፦ በሜሴጅ፣ በኢሜይል ወይም በጎዳና ላይ ዝም ብለው የተለጠፉ "ይህንን Scan አድርገው ነጻ ስጦታ ያግኙ" የሚሉ ማባበያዎችን ፍጹም አትመኑ።
ቴክኖሎጂን ስንጠቀም ሁልጊዜ ቅድሚያ ለደህንነታችን እንስጥ! ይህንን መረጃ ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ከዲጂታል ወጥመዶች ይጠብቋቸው ። 🛡️✨
🚀
🪩➠ @SAMITECH964
🪩➠ @SAMITECH964 | 123 |
| 14 | ✅ ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ 🌐🌐
https://t.me/addlist/q2tI05iWX9E1OGJk | 37 |
| 15 | 🎬📺ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
Wave @Dagi_Boy_7 | 22 |
| 16 | ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃 | 22 |
| 17 | ⚠️⚠️ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ | 22 |
| 18 | ⚠️⚠️አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨
ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል አካዉንት እንዳይጠለፋ ለማድረግ ከታች ያለዉን Step ንኩት | 24 |
| 19 | 🌹🌹🌹🌹የፍቅረኛችሁን ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ 🫰🫰❤️
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!! | 24 |
| 20 | 📸profile ይፈልጋሉ
እንግዴውስ join ይበሉ | 7 |
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
