cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም! ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Більше
Ефіопія2Амхарська2Спорт33
Рекламні дописи
450 510
Підписники
+52324 години
+4 1287 днів
+25 32830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ራልፍ ራኚክ ላይ ተነስቶ የነበረው የተጫዋቾች አመፅ በኤሪክ ቴንሃግ ላይ ተደግሞ ይሆናን?
Показати все...
😁 101👍 18😱 3🤩 3
እንግሊዛዊው ታዋቂ የሙዚቃ አቀንቃኝ ኤድ ሼረን የኤስፒችታውን የልብ ደጋፊ ነው የልጅነት ቡድኑ ወደ ፕሪሚየር ሊግ በማደጉ ደስታውን ገልጿል! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показати все...
👍 227🔥 44😁 8😍 6😱 3🏆 1
ከስድስት አመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር ከ22 አመታት የአርሰናል ቆይታ ቡሃላ በክብር ተሸኙ!
Показати все...
👍 227 59😁 24💔 8👏 6💯 5
ኤሪክ ቴንሀግ : "ዩናይትድን ለመለወጥ ትክክለኛው አሰልጣኝ እኔ ነው ሁሉም ተጫዋቾች ከጉዳት ነፃ ቢሆኑ ጥሩ ቡድን አለኝ ነገርግን ሙሉ የ ተከላካይ መስመር ተጫዋቾቻችንን ሙሉ ለሙሉ አጥተናል።" @Bisrat_Sport_433et  @Bisrat_Sport_433et
Показати все...
😁 169👍 61🤯 5😢 4 3😱 1
ለመጨረሻ ጊዜ የማንቸስተር ዩናይትድን ሀትሪክ የሰራው በቴንሀግ አታስፈልግም ተብሎ ክብሩን በማይመጥን መልኩ የተባረረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው። the problem was he? huh 😷 @Bisrat_Sport_433et  @Bisrat_Sport_433et
Показати все...
👍 432😁 102💔 43😢 17🔥 9 5🏆 2
በጥር ማን ዩናይትድን ለቆ ከዶርቱመንድ ጋር የቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የደረሰው ጄደን ሳንቾ በፓሪስ 📸 @Bisrat_Sport_433et  @Bisrat_Sport_433et
Показати все...
👍 514🔥 55 40😁 23🏆 7🍾 4😢 3
የ2024/25 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግን ከአሁኑ የተቀላቀሉ ቡድኖች ይህን ይመስላሉ አዳዲስ ቡድኖች የምንመለከት ይሆናል እንደ ጂሮና እና ስቱትጋርት አይነት ቡድኖችን የምናይ ይሆናል!
Показати все...
👍 165 11😱 4🤯 1
የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሠንጠረዥ ከ23ተኛ ሳምንታት ጨዋታዎች በኋላ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показати все...
👍 112😢 32🏆 10😁 3 2
ሁሉም ዩናይትዳዊያን የናፈቀው ሰው ሰር አሌክስ ፈርጉሰን 🫶 @Bisrat_Sport_433et
Показати все...
😁 581👍 282 82😢 64💔 17🤩 7💘 5🔥 3😱 1🏆 1
የጨዋታ ሃይላይት ለመመልከት 👉 JOIN @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показати все...
😁 182👍 33 8👏 4🤗 4