uk
Feedback
Thoughts

Thoughts

Відкрити в Telegram

ቸል የተባሉ እሳቤዎች፥ ያልታዩ እይታዎች የሚፈነጩበት ቤት ነው ፥ እናንተስ ጎራ አትሉም? comment for the writer : @Exquisiteperfume discussion group https://t.me/+uDtKY02cOho2NGZk Tiktok: https://www.tiktok.com/@the_author_nani?_t=8pGCAO5NksY&_r=1 Since:Dec-10-2022

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Thoughts

Канал Thoughts (@justhoughtsss) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 11 559 підписників, посідаючи 7 698 місце в категорії Релігія і духовність та 2 902 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 11 559 підписників.

За останніми даними від 23 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 557, а за останні 24 години на 1, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 15.34%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 9.94% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 774 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 149 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 34.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ቸል የተባሉ እሳቤዎች፥ ያልታዩ እይታዎች የሚፈነጩበት ቤት ነው ፥ እናንተስ ጎራ አትሉም? comment for the writer : @Exquisiteperfume discussion group https://t.me/+uDtKY02cOho2NGZk Tiktok: https://www.tiktok.com/@the_author_nani?_t=8pGCAO5NksY&_r=1 Since:Dec-10-2022

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 24 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

11 559
Підписники
+124 години
+1607 днів
+55730 днів
Архів дописів
Thoughts
11 559
የ ጁቡቲ ዋና ከተማ ማነች

Thoughts
11 559
የ ኤርትራ ዋና ከተማ ማነች?

Thoughts
11 559
ይሄንን Back Support ብቻ በማድረግ በቁመትህ ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ ታውቃለህ? አብዛኞቻችን አጭር ሳንሆን ነገር ግን በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት በተለይ ቢሮ ውስጥ ለምንሰራ,ለራይድ ሾፌሮ
ይሄንን Back Support ብቻ በማድረግ በቁመትህ ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ ታውቃለህ? አብዛኞቻችን አጭር ሳንሆን ነገር ግን በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት በተለይ ቢሮ ውስጥ ለምንሰራ,ለራይድ ሾፌሮች እንዲሁም ከ ኮምፒዩተር ጋር የምናሳልፍ ሰዎች ጀርባችን ላይ በሚደርስ ጫና ምክንያት የጀርባችን አከርካሪ አጥንት እንደመጉበጥ አይነት ቅርጽ ይይዛል በዚህም ምክንያት ቁመታችን እንዲቀንስ ያደርጋል ነገር ግን ይሄንን Back Support ከተጠቀማችሁ ለጀርባችሁ መጉበጥ መፍትሄ ይሰጣል በተያያዥነት ደግሞ ቁመታችሁን ይጨምራል 💴ዋጋ:- 1750ብር + free delivery ይሄንን Back Support ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን እንዲሁም የእኛን Promo code #005 ተጠቅመዉ ሲገዙ የ 5% ቅናሽ ያገኛሉ

Thoughts
11 559
ፍራሽም አልጋም ላይ ስፖርት ሰርተህ ቦርጭህን ለማጥፋት እንዲሁም 6 Pack ለመገንባት ሞክረሀል ነገር ግን አልተሳካም ምክንያቱም ፍራሽ ላይ ምንም አይነት ስፖርት ለመስራት አይመችም ይሄም ደግሞ ስፖ
ፍራሽም አልጋም ላይ ስፖርት ሰርተህ ቦርጭህን ለማጥፋት እንዲሁም 6 Pack ለመገንባት ሞክረሀል ነገር ግን አልተሳካም ምክንያቱም ፍራሽ ላይ ምንም አይነት ስፖርት ለመስራት አይመችም ይሄም ደግሞ ስፖርት መስራት እንዳትወድ እና ውጤታማ እንዳትሆን ያደርግሀል ለዚህም ነው እኛ DashXpress´s ይሄንን ማንኛውንም አይነት የሆድ እንቅስቃሴ በምቾት የሚያሰራችሁን Yoga mat በቅናሽ ይዘንላችሁ የመጣነው በተጨማሪም ይሄ Yoga mat ለ Yoga exercise,Streaching exercise እንዲሁም Meditate ለማድረግ ይጠቅማል 💴ዋጋ:-2350ብር + free delivery(ለሶስት ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ‼️) ይሄንን Yoga mat ለማግኘት እና ቦርጭህን ለማጥፋት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ deliver እናረጋለን እንዲሁም የእኛን Promo code [Your promo code] ተጠቅመዉ ሲገዙ የ 5% ቅናሽ ያገኛሉ

Thoughts
11 559
ማንበብ ትወዳላችሁ?

Thoughts
11 559
❤️ ቴሌግራም ላይ ሊያመልጣችሁ የማይገቡ የመፃሕፍት ቻናሎች 🔢@PandoraPDF✅ : የተለያዩ መፅሐፍቶችን በPDF የሚለቀቁበት ቻናል 🔢@AmbaBooks✅ : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ  : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ 🔢@kooblife✅ : ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው። 🔢@justhoughtsss✅ : ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪኮች፣ የግድያ ታሪኮች እና የመፅሀፍ ግብዣዎች የሚለቀቁበት 🔢@MekuriyaM✅: መንፈስን የሚያድስ ቃል፣ አዕምሮን የሚቀይር ሐሳብ—ለሁሉም ሰው እጅግ ቅርብ የሆነ የሕይወት መስታወት፣ ውብና ማራኪ ቻናል ነውና ይቀላቀሉን። 🎁Bonus : @PsychologyCentral

Thoughts
11 559
በ ህይወታችሁ አንድ መፅሐፍ ብቻ ነዉ ከዚህ በሀላ ማንበብ የምትችሉት ብትባሉ የቱን ትመርጣላችሁ?

Thoughts
11 559
ዴርቶጋዳ እየተዳሰሰ ነው

Thoughts
11 559
አትገቡም?

Thoughts
11 559
ተጀመረ እኮ

Thoughts
11 559
Telegram ላይ ሊያመልጧቹ የማይገቡ ቻናሎች FUN ZONE :- አስተማሪና አዝናኝ የሆኑ ቀልዶች የሚለቀቁበት የመዝናኛ channel 😂 የመጸሀፍት አለም ታዋቂና አስተማሪ የሆኑ የልቦለድና የተለያዩ ታሪኮች በ pdf የሚለቀቁበት channel Physiology physiological ነክ የሆኑ መጸሀፍትና ስለሰው ልጅ አእምሮ የሚያስተምሩ ጽድት ያሉ መጸሀፍትና ጽሁፍች በየቀኑ የሚለቀቁበት 📖 📕 pandora አሪፍ አሪፍ ልቦለድ መጻህፍት የሚገኙበት channel 📖 📕 📘 📖 📕 📘 All Meme 😂 የሀገር ውስጥና የውጭ አዝናኝ የሆኑ ቀልዶችና ፈታ የሚያደርጉ vedio የሚለቀቁበት የመዝናኛ channel 😃 😀 Sam Quotes አሪፍ አሪፍ ጥቅሶች የሚለቀቁበት የጥቅስ channel 🔥 🔥 ZURU CRYPTO የ treading basic ስልጠናና ወቅታዊ የ crypto መረጃወች የሚገኙበት channel 🪙 💰 meምcrypto አዳዲስና ወቅታዊ የ tech መረጃወች የሚገኙበት channel 🖥 🖥 💻 justhoughtsss ልብ አንጠልጣይ የግድያ እና የፍቅር ታሪኮች፣ የመፅሀፍት የፊልም እና የሙዚቃ ግብዣዎች የሚለቀቁበት ቻናል እዚህን አሪፍ አሪፍ ቻናሎች join በማድረግ በማድረግ አሪፍ ግዜን ያሳልፉ 🔥 🔥

Thoughts
11 559
ክቡራን ወ ክቡራት ቤተሰቦቻችን ቀጠሯችን ደርሶ ዛሬ እሁድ 10/01/2019 ዓ.ም ከምሽቱ 02:30 ላይ በደራሲ ይስማዕከ ወርቁ የተፃፈውን ተወዳጅ መጽሐፍ "ዴርቶጋዳ"ን እንዳስሳለን! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል🤍

Thoughts
11 559
"ልጅህ ልጅህ አይደለም" ካህሊል ጂብራን ምን ማለቱ ነዉ ልጄ ልጄ ካልሆነ ታዲያ ምኔ ነዉ አይ ካህሊል አለምን በሚገራርሙ የፍልስፍና ሀሳቦቹ አጥምቋት አለፈ አስቡት እስኪ ሁሉንም የካህሊል ስራዎችን
"ልጅህ ልጅህ አይደለም" ካህሊል ጂብራን ምን ማለቱ ነዉ ልጄ ልጄ ካልሆነ ታዲያ ምኔ ነዉ አይ ካህሊል አለምን በሚገራርሙ የፍልስፍና ሀሳቦቹ አጥምቋት አለፈ አስቡት እስኪ ሁሉንም የካህሊል ስራዎችን ግጥሞቹን ልብወለዶቹን እና ከሁሉ በላይ ደግሞ የፍልስፍና ሃሳቦቹን ሁሉንም በአንድ መፅሀፍ ተዘጋጅቶ ብታገኙት? ይሄዉ እኛ አመጣንላችሁ ሁሉንም ስራዎቹን በአንድ መፅሀፍ በ ተርጓሚ ሙሉቀን ታሪኩ በ ጀርባ ልጥፍ ዋጋዉ አቀረብንላችሁ 💴ዋጋ:- 600ብር + 150ብር ለ delivery ይሀንን መፅሀፍ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እና የክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት deliver እናደርጋለን እንዲሁም የእኛን Promo code #005 ተጠቅመዉ በመግዛት ቻናለችንን Support ያድርጉ

Thoughts
11 559
ስፖርት ስትሰራ,ኳስ ስትጫወት,ክብደት ስታነሳ ወይም ማንኛውንም እንቅስቃሴ ስታደርግ ጉልበትህን ህመም ይሰማሀል? ምቾትስ አይሰማህም? እንግዲያዉስ ይሄንን knee Support ይዘንልህ መጣን ይሄ kn
ስፖርት ስትሰራ,ኳስ ስትጫወት,ክብደት ስታነሳ ወይም ማንኛውንም እንቅስቃሴ ስታደርግ ጉልበትህን ህመም ይሰማሀል? ምቾትስ አይሰማህም? እንግዲያዉስ ይሄንን knee Support ይዘንልህ መጣን ይሄ knee support ጉልበታችንን ህመም እንዳይሰማን እና ስፖርት ስንሰራ በምቾት እንድንሰራ ያስችለናል 💴ዋጋ :- 1800ብር + free delivery ይሄንን knee Support ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን. እንዲሁም የእኛን Promo code #005 ተጠቅመዉ ሲገዙ የ 5% ቅናሽ ያገኛሉ

Thoughts
11 559
እናንተዬ ዛሬ አይደል እንዴ "እግዜር ወይም ሠይጣን የጀመሩት... እኔ የጨረስኩት" የሚለው የሜሪ ፈለቀ ፅሁፍ ከቻናሏ ላይ መጥፋቱን ያወቅኩት😭

Thoughts
11 559
በ ህይወታችሁ አንድ መፅሐፍ ብቻ ነዉ ከዚህ በሀላ ማንበብ የምትችሉት ብትባሉ የቱን ትመርጣላችሁ?

Thoughts
11 559
ምን አይነት መፅሐፍ ይወዳሉ?

Thoughts
11 559
"ምናልባት" ተጠናቀቀ ላነበባችሁ አስተያየት ለሰጣችሁ በሙሉ ምስጋናዬን እያቀረብኩ በቀጣይ በሌሎች ታሪኮች እስክነገናኝ ድረስ ምን እንደተሰማችሁ በcomment አሳውቁኝ✨

Thoughts
11 559
ምናልባት የመጨረሻው ክፍል አናቤል ከፖሊስ ጣቢያው ተመልሰን ቤታችን ስንደርስ በራቸው ላይ ቆሙ። ወዲያው ሊያ "እኛ ቤት እንግባ" አለች ከጥያቄ ወደ ትዕዛዝ በሚያመዝን ድምፅ "ይሻላል መሰለኝ" ኪሩ ኦዚያንን እንዳቀፈው ወደኛ ቤት ገባን። ኦዝያን ኪሩ እግር ላይ እንቅልፍ ሲወስደው ለብቻዋ ወዳለችው ክፍል ወስዶ እንዲያስተኛው ነግሬው አቅፎ ወሰደው። ኤሚ ምንጣፉ ላይ ተቀምጦ በመስኮት ወደነሱ ቤት እያየ እንባው ይፈሳል። ሊ አጠገቡ ያለ ሶፋ ላይ ተቀምጣ ፀጉሩን እያሻሸች እንባውን ትጠርጋለች። ኪሩ ኦዝያንን አስተኝቶ ሲመለስ እቃ ቤት በር ላይ ተገጣጠምን። እጁን ጎትቼ አስገብቼው "እስካሁን ምንም አላልክም እኮ" አልኩት "አመሰግናለሁ" አለኝ በደከመ ድምፅ "እንታመሰግነኝ አይደለም... እናትህ ናቸው የሞቱት..." "እናቴ ናት ያን ሁሉ ሰውም የገደለችው..." "ልክ ነህ... ይሄ ለማዘን ሌላ ምክንያት ይሆናል እንጂ ምንም እንዳልተፈጠረ አያስኮንም" "አኑ... ወንድሞቼ ይፈልጉኛል መጠንከር ያለብኝ አይመስልሽም...በተለይ ኦዚ..." "እሺ አንተስ? እኛ አለን እኮ ኦዚ ምን ይሆናል? በል ንገረኝ ምን እየተሰማህ ነው እናትህን ብታገኛት ምን የምትላት ይመስልሀል...." አላስጨረሰኝም ትከሻዬን ተደግፎ ማልቀስ ጀመረ። አይዞህ አላልኩትም በቃ ይበቃሀል አላልኩትም እስከሚያበቃው ሲያነባ አንገቱን እና ጀርባውን እየዳሰስኩ ቆየሁ "ሰበረቺኝ አኑ" አለ በደፈረሰ አይኑ እያየኝ ምንም አላልኩትም ምን ልለው እችላለሁ "ግን ላስቸግራችሁ አልፈልግም ወደቤት እንሂድ በቃ" ፊቱን እየሞዠቀ ቀጥ ብሎ ቆመ "እኛ እንድትቆዩ ከፈለግንስ..." እጁን ይዤ አስቆምኩት "እድሉን ስጠኝ በዚህ ጊዜ አብሬህ እንድሆን ፍቀድልኝ ሁሉም ጠንካራ ስትሆን ሊፈልግህ ይችላል እኔ ግን በዚህ ጊዜ አብሬህ ልሆን ነው የምፈልገው..." "አመሰግናለሁ...በጣም አመሰግናለሁ አኑ..." ቃሉ ትርጉም እስከሚያጣ ደጋገመው .... ከ1 ወር በኋላ እትዬ ትሬዛ ሞታ ህይወታችንን ካመሰቃቀለችው በኋላ ወንድማማቾቹ ከእኛ ጋር በይፋ መኖር ከጀመሩ በኋላ ኦዝያን ያለሰው እንቅልፍ መወሰድ ከጀመረ በኋላ ኤሚ ለትንሹም ለትልቁም ድምፅ መበርገግ ካቆመ በኋላ ሊያ ካጠገቡ ስትንሳ መጣራት ካቆመ በኋላ ኪሩ ለረባ ላልረባው ማመስገን ካቆመ በኋላ እማዬ በማናውቀው ምክንያት ወደአዲሱ ከተማ ለመሄድ እንደወሰነችና አብረናት ለመሄድ የምንፈልግ መሆኑን ስትጠይቀን ወንድማማቾቹ የበለጠ እንደሚፈልጉን ነግረናት ከሄደች በኋላ አባዬም ወደኮዜት ለሆነ ጉዳይ እንደሄደ በtext ከነገረን በኋላ ከድፍን 1 ወር በኋላ ኤሚንና ሊያን ወደስራ ሲወጡ ሸኝቻቸው ስመለስ እማዬ ደወለች ስለእያንዳንዳችን ደህንነት አጥብቃ ከጠየቀች በኋላ ወደስንብት ልትገባ ስትል ስለአባዬ ጠይቅኳት "ምንድነው ያላችሁ ለእናንተ?" መንገር ያለባትና የሌለባትን እየመረጠች ይመስለኛል "ኮዜት ለተወሰነ ጊዜ እቆያለሁ ነው ያለው ምን ያህል እንደሆነ ታውቂያለሽ?"አልኳት "አና... አባትሽ አይመለስም" "ማለት??? የሆነው ነገር አለ?" "ሀዘን በጣም ጎድቶታል እና ብቻውን ሲሆን እንደሚሻለው ታውቂያለሽ ሲያዝን..." "ምን ገጥሞት..." ድንገት ሁሉም ነገር ተገጣጠመ መቼም አያደርጉትም ብዬ ሳልፈው የነበረው አስተያየታቸው እሷ ቤት ስትጠራን የአባዬን ተወዳጅ ምግብ የምትሰራበት መጠን፣ እማዬ እዛ ደርሰን ስንመለስ ሁሌ የምትበሳጨው ነገር... "አና... አባትሽ እኮ ወዷት ነበር..." እማዬ ስትለው ደግሞ ለጆሮ ይከብዳል "ለእናንተ ብለን ነው እንጂ የኔና የሱ ነገር እኮ አብቅቷል" ድምጿ እንባ ያዘለ ነው "እማ ለምን አልነገርሽንም..." ብቻዋን ስትብሰለሰል አሰብኩት "ከዛስ? ከሶስት አመት በኋላ ፍቅር ቢይዝሽ በኛ ምክንያት እንዲበላሽ ነው? ወይስ ሊያ ስትንቃ ጀምሮ በደስታ የሚያስፈነጥዛት ሰውዬ ጋር በድጋሜ እንድትለያይ ነው?" እማዬ አውቃ ነበር??? "ከሆነ እድሜ በኋላ ሰው እኮ ለራሱ መኖር ያቆማል... እኔ ደግሞ እናታችሁ ነኝ ባልጠቅማችሁ እንኳን ልጎዳችሁ አልፈልግም። ምናልባት ከዛ አካባቢ መራቄ ጥሩ ይመስለኛል" ከመጀመሪያውም አልወደደችውም ነበር "አና እንቅልፍ እየተኛሽ እሺ... ሊያ ምግብ መብላቷን እያየሽ ለወንድማማቾቹ ስትሉ እናንተ እንዳትጎዱ" እንባ እየተናነቀኝ "እሺ አንቺም ደምሽን ተከታተዪ" ድንገት እየወረደ ያስቸግራታል "እሺ... ደውሉልኝ እሺ? እናወራለን እሺ?" እንባዋን እየታገለች ዘጋችው ምናልባት ዘግታው ስልኩን ብቻዋን ታለቅስ ይሆናል ምናልባት ይሄ ለሁሉም ሰው ጥሩ ይሆናል። ምናልባት የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መሆኑ የማይቀር ነገር ነው የሆነው እንባዬን እየጠራረግኩ ኪሩ መጣ። "እንዴት አደርሽ" ጠዋት ሲያገኘኝ አይኑ ውስጥ ፍንጥቅ የምትል ትንሽዬ ብርሀን አለች "አንተ እንዴት አደርክ?" "ዛሬ ደህና ነኝ" "እውነት? ምን ተገኘ?" "አንዳንድ ቀን ቀለል ይል የለ?" "ፀሀይቱ ናት መሰል እኔም ቀለል ብሎኛል" አልኩት "ይሆናላ ብቻ ግን ወደስራ ስለመመለስ እያሰብኩ ነው" "ትንሽ ብትቆይ አይሻልም" "ከዚህ በላይ አብሮ መዋሉ ጥሩ ይመስልሻል?" አለ ወደስራ የመመለሱ ምክንያት እሱ እንዳልሆነ እያወቅኩ "አዎ ይመስለኛል ምክንያቱም እኔ ገና አልበቃኝም ነበር ላንተ ግን እቤት መዋል ከሰለችህና መመለሱ ጥሩ ነው ብለህ ካሰብክ ደስ ይለኛል" "አመሰግናለሁ" "ይሄን ነገር ተው አላልኩም" "እሺ በቃ... ኦዚ ግን ትንሽ ጊዜ የሚፈልግ ይመስለኛል። አይመስልሽም?" "የፈለገውን ያህል ጊዜ ወስዶ ደህና ይሁን እሱን አይደል የምንፈልገው?" ትኩር ብሎ ሲያየኝ ቆየና "ምን አይነት እድለኛ ነኝ?" አለ በሹክሹክታ ግንባሬን ስሞ "እኮ! እንደኔ አይነት ሴት የሰጠህ እንዴት ብትፀልይ ነው" ተፈፀመ ✍ናኒ https://t.me/justhoughtsss