cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Muslims bff❤ለሙእሚን

"muslims bff❤ለሙእሚን" ሁለገብ የሆነ ቻናል መንፈሳዊ እርካታን ያገኛሉ ጆይን ብለው እስልምናዊ አደብ ባለው ቻናል ፈታ በሉ... join👇👇 🔗➣ @sebrinacalligraphy 🧕

Більше
Рекламні дописи
219
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-1330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

01:34
Відео недоступнеДивитись в Telegram
እሄን ማነቃቂያ ሶሻሎች ሳይሆዱ ነበር መላክ🤦 ብቻ ነገም ለምትሄዱ ሶሻሎች ለNatural አድምጡት @Strong_iman
Показати все...
ocInkugVeK8pEBOloPlBHnKADNJP1FRQpQbeRO.mp48.58 MB
Repost from N/a
ሒጃብ #የተቅዋ ልብስ እንጂ #የፈታዋ ልብስ አይደለም !!"" ✍ إذا إنتقبت المرأة ظن الناس أنها فقهت في مجالات الدين كله فإذا سألوها في أمر و لم تعرفه قالوا "هههه منتقبة⁉️ " ✍አንዲት ሴት የተሸፈነች ጊዜ ሰዎች እሷ በሁሉም በኩል ዲንን የተረዳች ነች ብለው ያስቧታል...ስለሆነ ጉዳይ ጠይቀዋት ካላወቀችው #ሀሀሀሀ_ይቺ_ናት_ኒቃቢስት!!? እያሉ ይስቁባታል... ✍ و إن أخطأت قالوا "أ هذه منتقبة أستغفر الله" ❗️ ✍ ከተሳሳተች ደግሞ ኣ ይቺ ነች ኒቃቢስት አስተغፊረሏህ ይላሉ" ❗️ ✍ ما شأنهم!؟  فالنقاب لباس التقوى و ليس لباس الفتوى❗️ ✍ ምን መሆናቸው ነው!? ኒቃብ የተቅዋ ልብስ እንጂ የፈትዋ ልብስ አይደለም ❗️ ✍ المنتقبة أَمةُ الله، تحاول السير على خطى السلف الصالح!! ✍ ሙተነቂባዋ ሴት የالله ባሪያ ነች!! በደጋግ ሰለፎች ፋና ላይ መጓዝንም ትሞክራለች... ✍ هدانا الله و إياكم  فأحسنوا الظن... ✍ ጥርጥርን አሳምሩ ሒጃብን ለመልበስ ዒልምን መያዝ ሸርጥ አይሆንም!!! ✍ ልክ አንዳንድ ሴቶች እንደሚሉት " ሒጃብን ልበሺ አትገላለጪ ስትባል #ምን_አውቄ!! ትላለች !! ✍ ... አንቺ እህቴ ተረጂ እናንተ ሰዎች ሆይ ተረዱ ሒጃብ የታዘዘው #በአዋቂ ሴት ብቻ ሳይሆን በጠቅላላ ሴቶች ላይ ነው!! ✍ ሴት #ሴት በመሆኗ ብቻ የተደነገገባት ሸሪዓዊ ልብሷ ነው ሳላውቅ ለምትለው ነገር ደግሞ ሒጃብ መደንገጉን ማወቅ በራሱ #ዕውቀት ነው ሌላው የዕኒ የተቀረው ደግሞ ተከታይ ይሆናል ማለት ነው!! ✍  ይቺን የደካም ሹብሀ አትስሚ ሒጃብን ልበሺ ያለሽ እኮ ያ ከዓርሹ በላይ ያለው ጌታሽ الله ነው!!! ስለሚያስብልሽ ነው የንግስናን መንገድ የመረጠልሽ !! እየዞለመሽ አይደለም ያ የኔም ያንቺም ጌታ ማንንም አይዞልምም!! ✍ እይማ #ኡኸቲዬ ምን እንዳለ جل جلاله ✍ يأيها النبي قل لأزواجك وبناتك ونساء المؤمنين يدنين عليهن من جلاببهن.( الأحزاب ٥٩) ✍ " አንተ ነብይ ሆይ ለሚስቶችህ ለሴት ልጆችህ ለሙዕሚን ሴቶች ጅልባባቸውን እንዲደፉ ንገራቸው " አለ ጌታችን الله .... ✍ #ኡኽታ ስለትንሽ የሰዎች ንግግር ስትይ የረበናን ቃል ከበስተጀርባሽ እንዳትጥይ.... ✍ ተሰተሪ...ዲንሽንም ተማሪ...አታውቅም መባለሽ... ደግሞ ምን ሊጎዳሽ...ማወቅ ትችያለሽ...ተማሪ ቁጭ ብለሽ...ዛሬ ቢያላግጡ ምንም አይሰማሽ...የነሱ ንግግር ላይጠብም ላይጎዳሽ...እህት ጥንክር በይ በሸሪዓው ልብሽ...ከእሳት መጠበቂያ ነውና ደጀንሽ..ነው የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው https://t.me/hijabibadanw
Показати все...
ሂጃብ ኢባዳ ነዉ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ዉድ የ chanalachn ተከታታዬች የቻናሉ አላማ ሙስሊም እህቶቻችን የተሙአላ ሂጃብ እድትለብስ ሰበብ ለመሆን ነዉ በአሁኑ ሰአት የተዘናጋንበት ጉዳይ ስለሆነ በአላህ ፉቃድ የምናስታዉስ ይሆናል።   *አስተማሪ ታሪኮች   *ዲናዊ ትምህርቶች   *ምክሮች   *ዳዕዋዎች ይቀርብበታል  ኢንሻአላህ በዱአቹ አትርሱኝ ሀሳብ አስተያየት ካላቹ @Yeallahbarya

Repost from Halal Fkr
01:00
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በ3 ቲክቶክ አካውንቶች ሞከርኩ ሪሙቭ አደረገብኝ #ሼር #ሼር
Показати все...
8.22 MB
ነቢያችን ﷺ አደጋ እና ስጋት በገጠማቸው ወቅት በ5ቱም ወቅት ሶላቶች ላይ ቁኑት ላይ ጌታቸውን ተማፅነዋል። የጌታችንን እርዳታ ለመማፀን አንዱ መንገድ ይሄ ነውና መጅሊስ ለሁሉም የሃገሪቱ መስጅዶች መልዕክት ማስተላለፍ አለበት።
Показати все...
#ለጥንቃቄ!!! ያለ መታወቂያ አትንቀሳቀሱ፡ ሞባይላችሁ ላይ ከወቅታዊ ጉዳዮች የተያያዘ ፎቶና ቪዲዮ ካለ ፡ #ግጭት_ቀስቃሽ  እንዳትባሉ አጥፉ ከቤት ስትወጡ፡ #አዝካር አትርሱ፡ ቢቻል #በውዱዕ ውጡ! መልዕክቱን ሼር እናድርገው!!! قَاتَلَهُمُ اللهُ‼️‼️‼️ حسبنا الله ونعم الوكيل نعم المولى ونعم النصير ‼️
Показати все...
00:31
Відео недоступнеДивитись в Telegram
እንደምትመለከቱት ምንም ዓይነት የተቃውሞም ሆነ የኮሽታ ድምፅ በሌለበት፣ ሰላማዊው ሕዝብ ሰላቱን ሰግዶ ወደየቤቱ በመግባት ላይ ሳለ ነው ወደ መስጂዱ ቅፅር የገቡት። ሕዝቡንመወ ማሸበር የጀመሩት! ሀስቡነላህ ወኒዕመል ወኪል! #መረጃ ሀይል ነው የሚለቀቁ መረጃወችን አዳርሱ!! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+ainVmXn3hBgzMGZk
Показати все...
oAMQOEDi5AyARdV2nPhyAfPCIg9z8o0ktINVVQ.mp43.19 MB
ነገ በአዲስ አበባ ከተማ ተቃውሞ አይኖርም‼ ============================== (ይህ ብልህነትና ሌላ የተቃውሞ ስልት እንጂ ፍርሃት ስላልሆነ አምናችሁበት ተግብሩት። መልዕክቱንም ላልሰሙ አሰሙ። ያልተጠናና የተናጠል ትግል ላልተገባ ዋጋ መክፈል ይዳርጋል፤ የጠላት መጠቀሚያ ያደርጋል፣ ረጅም ጉዞን ይቀጫል። በስሜትና በእልህ ሳይሆን በስሌትና ጥቅምን ከጉዳት በማመዛዘን እንጓዝ።) || ✍ በሸገር ሲቲ እየተካሄደ ያለው መስጂዶችን የማፍረስ ዘመቻም ሆነ ባለፈው ጁምዓ ይህን ግፍ በሰላማዊ መንገድ በተቃወሙ ዜጎች ላይ በአንዋር መስጂድና አከባቢው የተፈፀመውን ግድያ እና የመብት ጥሰት ተከትሎ ከፍተኛ የህዝብ ቁጣ እየተቀጣጠለ ይገኛል። በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎችም ሰላማዊ ተቃውሞዎች ተደርገዋል። ሆኖም ይህ የህዝብ ቁጣ በአግባቡ ካልተስተናገደና ወደተናበበ ትግል ካልተቀየረ መልሶ ህዝበ ሙስሊሙን ሊጎዳ ወደሚችል አቅጣጫ እንዳይሄድ ያሰጋል። ሌላ አላማ ባላቸው አካላት የሚጠለፍበትንም ሆነ ተቃውሞውን ለማፈን ለሚፈልገው የጸጥታ ኃይል ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል። ለምሳሌ፦ በመዲናችን አዲስ አበባ እንደ ባለፈው ሳምንት ያልተቀናጀ ተቃውሞ የሚካሄድ ከሆነ የመንግስት ፀጥታ ኃይሎች ትግሉን ከመነሻው ለማፈን ላቀዱት ከፍተኛ የጥቃት ወጥመድ ውስጥ እንዳንገባ ያሰጋል። ከዚህም በተጨማሪ ሀገራችንም ሆነ ቀጠናው ላይ ያለው ውስብስብ የፀጥታ ተጨባጭ እንዲሁም ሙስሊሙን ከፊት በማድረግ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎቻችንን መጠቀሚያ ለማድረግ ያለሙ ተጨባጭ እንቅስቃሴዎችን ታሳቢ በማድረግ አላስፈላጊ መስዕዋትነቶችን መከላከል ያስፈልጋል። ይህን ስንል ምንም አይነት የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች አይኖሩም ማለት አልያም ግፉ ሳይቆም ትግላችንን እናቆማለን ማለት ሳይሆን ህዝባችን ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት መቀነስ ያማከለ፣ የተጠና እና አዋጭ ትግል እናደርጋለን ማለት ነው። በዚህም መሰረት በነገው ጁሙዓህ አዲስ አበባ ላይ ምንም አይነት ተቃውሞ የለም። በምትኩ በየሆስፒታሉ እና እስር ቤት ያሉ ወገኖቻችንን በመዘየር እና በመደገፍ የትግላችንን ቀጣይነት እናሳያለን። በተጨማሪ በተመረጡ የክፍለ ሀገር ከተሞች ከጁሙዓህ ሰላት በኋላ በተክቢራ ተቃውሟችንን እንገልፃለን። መሰጂዶቻችንን በግፍ ማፍረስ ቁሞ፣ የፈረሱትም ዳግም የሚሰሩበት ሁኔታ ካልተመቻቸ፤ በመሪዎቻችን ለሚጠራው ሀገር- አቀፍ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍና ሁሉን አቀፍ ትግል እየተዘጋጀን እንቆያለን። በአዲስ አበባ መቼ ተቃውሞ እንደሚኖር በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል። #ሸገርሲቲ #ሙስሊም_ጠልነት #IslamophobiaInEthiopia #ShegerCity #StopMosqueDemolition #ReligiousFreedomInEthiopia || t.me/MuradTadesse
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይቅርታ‼ በደከመ ጉልበታቸው፤ በተሸበሸበ ቆዳቸው፤ በማረፍያ እድምያቸው ለተንከራተቱ ወላጆች!! ለፍተው በከፈሉት ግብር ተምሬ በደላቸውን አይቶ እንዳላየ ዝም በማለቴ ይቅርታ‼ ጀርባዋን ያጎበጠ ኑሮ ከህመም ጋር እያሻት ጉሊት ቸርችራ ለምትኖር እናት አንዳች ማድረግ ባለመቻሌ ይቅርታ በፌዝ ላደበዘዝነው፤ በብሔር ለደፈቅነው በደል ድምፅ እንሆናቸው ጠብቀው እንዳላየ ላለፍናቸው ዜጎች ይቅርታ። እንባስ ለእኛ ነበር የሚገባው‼ ስለ ፍትህ ከመጮህ ለተለጎመች ምላስ ነው የሚለቀስ‼         ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⎙        ⌲   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ ┈┈•••✿❒☆❒✿•••┈┈   ➯@WeeMuslims ☆▬▬▬▬▬▬▬▬▬☆
Показати все...
" ዐዋቂ ሁን ፣ ወይም ተማሪ ሁን ፣ ወይም አድማጭ ሁን ፣ አራተኛውን አትሁን ትጠፋለህ ! " የሚል ምክር ብዙ ጊዜ ሰምተን ይሆናል ።  ግን አራተኛው ማነው? @WeeMuslims ☪
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንዳንድ ጊዜ… ደህና መሆናቸውን ማወቃችን   ብቻ በቂ  ነው ┈┈•••✿❒☆❒✿•••┈┈ 👇 #Share.... #join 👇   ➯@WeeMuslims ☆▬▬▬▬▬▬▬▬▬☆
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.