cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🧕WeeMuslims👳‍♀

⚫️ የስኬቶች ሁሉ መሠረት አላህን ማስታወስ ሲሆን የውድቀቶች ሁሉ ሰበብ አላህን መርሳት ነው። Join 👇👇

Більше
Рекламні дописи
210
Підписники
-124 години
-17 днів
-330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

02:03
Відео недоступнеДивитись в Telegram
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁 የምን ጊዜው ምረጡ ቃሪ ያሲር አል ዶውሰሪ🥰 @Strong_iman
Показати все...
oUe4jWJmMIgII1DftC8WwlnQECMQePAn1A8wnL.mp48.84 MB
🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከረመዿን ቀጥሎ እጅግ በጣም በላጩ ጾም በሚጾምበት ወር ላይ እንገኛለን።
Показати все...
የሙሐረም ወር ጨረቃን በተመለከተ… «የሳዑዲ ዓረቢያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባወጣው መግለጫ መሰረት በሳዑዲ ዓረቢያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጨረቃን ሁኔታ ለመከታተል በተየሰየመው ችሎት በዛሬው እለት ጁሙዓህ ዙል–ሒጃህ 29/1445 አመተ ሂጅራ ጁላይ 5/2024 ከመግሪብ በኋላ ተሰይሞ በተለያዩ ከተሞች ካሉ ፍርድ ቤቶች እና ጨረቃን ለመከታተል የተመረጡ ኮሚቴዎች ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ቅዳሜ ጁላይ 06/2024 ዙል–ሒጃህ ወር 30ኛው ቀን ሲሆን እሁድ ጁላይ 07/2024 የሙሐረም ወር(1446 አመተ ሂጅራ) መጀመሪያ ቀን ይሆናል። በዚህም መሰረት የዚህ አመት ዓሹራእ (ከሙሐረም 10ኛው) ቀን ማክሰኞ ጁላይ 16 ይሆናል ማለት ነው። አላህ በመልካም ስራ ከሚሽቀዳደሙት ያድርገን!» ©: ጣሃ አሕመድ (ዙል–ሒጃህ 1445)
Показати все...
ብዙም አታካብዱ፤ እንኳን ለኬጂ ሪፍት ቫሊና… እንትና ለተመረቀ ይደገስ የለ¡ ባይሆን እኔ አላልኩም¡ ግን የምር የኬጂ ምርቃት ማስተርስና ፒኤችዲን እየቦነሰ ነው!
Показати все...
Repost from Venue
00:57
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
21.57 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.