Joseph Math Tutor
Відкрити в Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Показати більше1 857
Підписники
+124 години
+87 днів
+3430 день
Архів дописів
1 857
Repost from N/a
+3
Everything is well prepared.
The tutor will start on February 03/18 (February 10/26)
1 857
Repost from N/a
+3
Students Enrolled in Applied Math II Tutor
Please check your name
1 857
የአለማችን ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ያለው ሰው ከአፍሪካ #ሴራሊዮን 🇸🇱 ነው።
●የሴራሊዮኑ #አብዱልከሪም_ባንጉራ (ዶ/ር) በምድር ላይ በጣም የተማረ ሰው ነው ተብሎ ይታሰባል። ዶ/ር አብዱልከሪም ደራሲ፣ የአካዳሚክ አስተዳዳሪ፣ ተመራማሪ እና ሳይንቲስት ናቸው።
● በአለም አቀፍ ጥናቶች ቢኤ ይዟል፣ በአለም አቀፍ ጉዳዮች ኤም.ኤ.፣ በሊንጉስቲክስ ኤም.ኤስ፣ በፖለቲካል ሳይንስ ፒኤች.ዲ፣ በልማት ኢኮኖሚክስ ፒኤች.ዲ፣ በሊንጉስቲክስ ፒኤች.ዲ ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ፒኤች.ዲ፣ እና በሂሳብ ፒኤች.ዲ ነው ያለው።
●ታላቁ ዶክተር 35 መጽሃፎችን እና ከ250 በላይ ምሁራዊ ጽሑፎችን አዘጋጅቷል ወይም አርትእ አድርጓል።
ዶክተሩ እንግሊዘኛ፣ ተምኔ፣ ሜንዴ፣ ክሪዮ፣ ፉላ፣ ኮኖ፣ ሊምባ፣ ሸርብሮ፣ ኪስዋሂሊ፣ ስፓኒሽ፣ ጣሊያንኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ አረብኛ፣ ዕብራይስጥ፣ ጀርመንኛ፣ ስዊድንኛ እና አቀላጥፎ የሚያውቅ ኪኩዩን ጨምሮ 19 ቋንቋዎችን መናገር ይችላል።
1 857
Repost from N/a
“ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።”
— ማቴዎስ ፫፥፲፫ (3÷13)
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ጥምቀት ምንድነው? ለምንስ ጥምቀትን እናከብራለን? ሙሉ ማብራሪያ👇👇👇
https://t.me/astuorthodox
መልካም በዓል
1 857
+1
ተፈጸመ !
የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።
የፊልም ፣ የትያትር፣ የማስታወቂያ ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ባለሙያው ተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በ43 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ሁለገቡ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር።
1 857
+7
የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ ነው
***
ከትናንት በስቲያ ድንገተኛ ኅልፈቱ የተሰማው ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ ይገኛል።
በፊልም እና ቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እና በሌሎች የጥበብ ሥራዎቹ ስመጥር የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ሕመም ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል።
#EBCDotstream #NetsanetWorkneh #Funeral
1 857
+3
አሳዛኝ ዜና🕯🕯
ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።
ነፃነት በአጋጠመው ድንገተኛ ህመም ነው ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ አለም የተለየው።
በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡
ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር፡፡
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንትና ሰራተኞች ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል በማለት መግለጫ አውጥቷል።
ለወዳጅ፣ ዘመዶቹና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን።
1 857
Repost from N/a
ASTU, 2018 Applied Math I Final Exam Solution with explanation@JMT
1 857
#China #Amharic
ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የአማርኛ ቋንቋ ዲግሪ ተማሪዎችን አስተምራ አስመረቀች።
===========≠=========
