Joseph Math Tutor
Відкрити в Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Показати більше2 656
Підписники
+924 години
+527 днів
+22230 днів
Архів дописів
2 652
Facebook ላይ ያገኘሁት:-
"በመምህርነት ዘመኔ የወገናቼን ልጆች በተቻለኝ አቅም፣ ጉልበትና ዕውቀት በሥነ ምግባርና በሙያዊ ፍቅር ሳስተምርና አጥፊን በመገሰፅ ብርቱዎችን ደግሞ በማበረታታት እኔና ጠመኔ ተዋደን ለ27 ዓመታት በተለያዩ ደረጃዎች በማስተማር ከዚያም በሙያ ማህበሬ አመራርነት ለ1ዓመት በዞን ቀጥሎ በክልል ደግሞ ለ13 ዓመታት በአጠቃላይ ለ42 ዓመታት በሙያዬ ውስጥ በርካታ ድንቅና ብርቱ ልጆችን ሳፈራ
ዛሬን እጅግ ልዩ የሚያደርገው ደግሞ የአካሌ ክፋይ ፈጣሪ የሰጠኝ በረከተ ሮቤራ ዋቅወያ ቶሌራ በ2018 ዓ/ም የተሰጠውን ብሔራዊ ፈተና አልፎና የአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተናም አልፎ በዛሬው ዕለት ወደ ግቢው ለትምህርቱ መግባቱ ነው ።
ፈጣሪዬ ሆይ ሁሌም ተመስገን !"
ጀግና አባት!!🫡
2 652
#ASTU_Calendar
📅 መስከረም 23-24/2019
- ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የLife skill ስልጠና ይሰጣል።
📅 መስከረም 25/2019
- የ1ኛ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል።
📅 ህዳር 13-17/2019
- የ1ኛ ሴሚስተር ሚድ ፈተና ይሰጣል።
📅 ጥር 03/2019- ጥር 14/2019
- የ1ኛ አመት ፋይናል ፈተና ይሰጣል።
@Joseph_Maths_Tutorial
2 652
UPDATED‼️
Schedule for Applied Math I Full Course Tutorial
@JOSEPHMATHTUTOR
@JOSEPH_MATHS_TUTORIAL
@ASTUTUTORIALS
2 652
👋 ሰላም የASTU የ2019 የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች (እና ሌሎችም)!
-> በዚህ ቻናል የLogic and Critical Thinking (LART 1002) ቲቶሪያል ልንሰጣችሁ አስበናል።
-> በመሆኑም:
✅ በአማርኛ ማብራሪያ (ለያንዳንዱ ርዕስ)
✅ መለማመጃ ጥያቄዎች (በpoll) ከማብራሪያ ጋር
✅ አስፈላጊ ማቴሪያሎች እና ያለፉ አመታት ፈተናዎች
-> ባጠቃላይ ለዚህ ኮርስ ሚያስፈልጋችሁን ነገር interactive በሆነ መንገድ በዚህ ቻናል እየለቀቅን ልናግዛችሁና ሴምስቴሩን አብረን ልንቆይ አስበናል።
🔗 Link: @astu_logic
2 652
Full Python Course
Mukerem Ali (Msc)
በጣም ይጠቅማችኋል። አብዛኞቻችን በእሱ ቪዲዮ ነው Fresh ላይ Python የተማርነው!
@Joseph_Math_Tutorial
@astujmtlibrary
2 652
Dear First-Year Students,
Please note that for the following two courses, you are not required to come to the regular lecture rooms:
1. Introduction to Computing Lab (CSEG 1101)
📍 Classes will be conducted in Buildings 508 and 510.
2. Physical Fitness and Conditioning I (SpSc 1011)
📍 Classes will be conducted at the ASTU Stadium and Academy.
Please go directly to the designated locations for these courses.
2 652
Repost from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
+1
New Hall
ነገ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች Orientation የሚሰጠው እዚህ ነው።
ገዳ በር አከባቢ ይገኛል።
2 652
የ Fellowship Program ያላቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ ሐሙስ የነበረው Regular Tutorial Program ወደ አርብ ተቀይሯል።
የግቢ ጉባዔ Program ደግሞ ሰኞ እና ረቡዕ ነው ከእኛ Tutor ጋር አይጋጭም።
ለ1 ሳምንት የሚቆየው Fast Track Exam Tutorial ግን ከሰኞ እስከ እሁድ ለተከታታይ ቀናት ነው።
2 652
እኔ ጋር ከምትማሩት በተጨማሪ ሌሎች ኮርሶችን አካተን ያዘጋጀነው ለዓመቱ ሙሉ የሚሆን Tutorial ነው።
ሁሉንም ኮርሶች በሳምንት አንድ ቀን ትማራላችሁ Applied Maths ግን እኔም ጋር 2 ቀን አለ ስለዚህ በሳምንት 3 ቀን ትማራላችሁ 🔥
የFast Tracku Tutorial በJoseph Math Tutorial ስር ከጥቅምት 02-08/2019 ይሰጣል።
2 652
Repost from ASTU EXCELLENCE
📢 ASTU EXCELLENCE — FULL-YEAR TUTORIAL PROGRAM
🎓 Freshman Students, Start Your Journey Toward Excellence!
Last year, 16 of the 18 students who achieved a straight 4.00 CGPA were participants in the ASTU Excellence Tutorial Program. This year, we are continuing that journey with a full-year academic support program.
📚 Courses:
- Applied Mathematics I & II
- Python Programming
- C++
- Physics
- Technical Drawing
The tutorials will be delivered by highly experienced and high-performing ASTU students throughout the academic year.
🏆 Students who achieve 3.50 CGPA or above will receive certification and an educational/vocational trip. It is also an opportunity to become a member of ASTU Excellence.
Register here
It's almost free
