ru
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Открыть в Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Больше
1 857
Подписчики
+124 часа
+87 дней
+3430 день
Архив постов
😢😭😥
😢😭😥

Repost from N/a
🙏🙏🙏
🙏🙏🙏

Repost from N/a
Everything is well prepared. The tutor will start on February 03/18 (February 10/26)
+3
Everything is well prepared. The tutor will start on February 03/18 (February 10/26)

Repost from N/a
Applied Math II Tutorial Program
Applied Math II Tutorial Program

Repost from N/a
Applied Math II Tutorial Schedule
Applied Math II Tutorial Schedule

Repost from N/a
Students Enrolled in Applied Math II Tutor Please check your name
+3
Students Enrolled in Applied Math II Tutor Please check your name

G-12 mid exam@JMT.pdf1.27 KB

G-11 mid exam@JMT.pdf1.40 KB

የአለማችን ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ያለው ሰው ከአፍሪካ #ሴራሊዮን 🇸🇱 ነው። ●የሴራሊዮኑ #አብዱልከሪም_ባንጉራ (ዶ/ር) በምድር ላይ በጣም የተማረ ሰው ነው ተብሎ ይታሰባል። ዶ/ር አብዱልከሪም
የአለማችን ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ያለው ሰው ከአፍሪካ #ሴራሊዮን 🇸🇱 ነው። ●የሴራሊዮኑ #አብዱልከሪም_ባንጉራ (ዶ/ር)  በምድር ላይ በጣም የተማረ ሰው ነው ተብሎ ይታሰባል። ዶ/ር አብዱልከሪም ደራሲ፣ የአካዳሚክ አስተዳዳሪ፣ ተመራማሪ እና ሳይንቲስት ናቸው። ● በአለም አቀፍ ጥናቶች ቢኤ ይዟል፣ በአለም አቀፍ ጉዳዮች ኤም.ኤ.፣  በሊንጉስቲክስ ኤም.ኤስ፣  በፖለቲካል ሳይንስ ፒኤች.ዲ፣ በልማት ኢኮኖሚክስ ፒኤች.ዲ፣ በሊንጉስቲክስ ፒኤች.ዲ ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ  ፒኤች.ዲ፣ እና በሂሳብ ፒኤች.ዲ ነው ያለው። ●ታላቁ ዶክተር 35 መጽሃፎችን እና ከ250 በላይ ምሁራዊ ጽሑፎችን አዘጋጅቷል ወይም አርትእ አድርጓል። ዶክተሩ እንግሊዘኛ፣ ተምኔ፣ ሜንዴ፣ ክሪዮ፣ ፉላ፣ ኮኖ፣ ሊምባ፣ ሸርብሮ፣ ኪስዋሂሊ፣ ስፓኒሽ፣ ጣሊያንኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ አረብኛ፣ ዕብራይስጥ፣ ጀርመንኛ፣ ስዊድንኛ እና አቀላጥፎ የሚያውቅ ኪኩዩን ጨምሮ 19 ቋንቋዎችን መናገር ይችላል።

G-9 Mid exam@JMT.pdf1.20 KB

የቃና ዘገሊላ በዓል በአዳማ ጥር 12/2018 ዓ.ም
+4
የቃና ዘገሊላ በዓል በአዳማ ጥር 12/2018 ዓ.ም

Repost from N/a
ይህቺ ናት ኢትዮጵያ ይህቺ ናት ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🥰❤️🙏
ይህቺ ናት ኢትዮጵያ ይህቺ ናት ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🥰❤️🙏

Repost from N/a
“ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።” — ማቴዎስ ፫፥፲፫ (3÷13) ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀ
“ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።” — ማቴዎስ ፫፥፲፫ (3÷13)   ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን  ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም  አደረሳችሁ።        ጥምቀት ምንድነው? ለምንስ ጥምቀትን እናከብራለን? ሙሉ ማብራሪያ👇👇👇 https://t.me/astuorthodox መልካም በዓል

ተፈጸመ ! የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። የፊልም ፣ የትያትር፣ የማስታወቂያ ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ባለሙያው ተወዳጁ አርቲስት
+1
ተፈጸመ ! የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። የፊልም ፣ የትያትር፣ የማስታወቂያ ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ባለሙያው ተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በ43 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ሁለገቡ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር።

የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ ነው *** ከትናንት በስቲያ ድንገተኛ ኅልፈቱ የተሰማው ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወር
+7
የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ ነው *** ከትናንት በስቲያ ድንገተኛ ኅልፈቱ የተሰማው ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ ይገኛል። በፊልም እና ቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እና በሌሎች የጥበብ ሥራዎቹ ስመጥር የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ሕመም ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል። #EBCDotstream #NetsanetWorkneh #Funeral

Part II   #6)  alpha = -6           beta= 9

አሳዛኝ ዜና🕯🕯 ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ነፃነት በአጋጠመው ድንገተኛ ህመም ነው ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ አለም የተለየው። በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋ
+3
አሳዛኝ ዜና🕯🕯 ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ነፃነት በአጋጠመው ድንገተኛ ህመም ነው ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ አለም የተለየው። በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡ ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር፡፡ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንትና ሰራተኞች ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል በማለት መግለጫ አውጥቷል። ለወዳጅ፣ ዘመዶቹና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን።

Repost from N/a
ASTU, 2018 Applied Math I Final Exam Solution with explanation@JMT

#China #Amharic ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የአማርኛ ቋንቋ ዲግሪ ተማሪዎችን አስተምራ አስመረቀች። ===========≠=========
#China #Amharic ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የአማርኛ ቋንቋ ዲግሪ ተማሪዎችን አስተምራ አስመረቀች። ===========≠=========

Repost from N/a
ነጠላ ዜማ ተለቋል ለApplied I 🤣🤣🤣