uk
Feedback
የፍ/ሰ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

የፍ/ሰ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

Відкрити в Telegram

ይህ ገፅ የፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት የመዝሙር ክፍል ገፅ ነው # መዝሙሮች # የበዓላት ወረብ # መልዕክቶች ይለቀቁበታል።

Показати більше
1 399
Підписники
Немає даних24 години
+87 днів
+2130 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
червень '26
червень '26
+32
в 0 каналах
травень '26
+58
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+61
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+32
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+36
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+49
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+74
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+42
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+51
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+66
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+105
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+50
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+48
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+48
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+47
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+59
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+66
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+82
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+88
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+116
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '24
+112
в 1 каналах
Get PRO
вересень '24
+70
в 1 каналах
Get PRO
серпень '24
+77
в 1 каналах
Get PRO
липень '24
+33
в 1 каналах
Get PRO
червень '24
+33
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+22
в 3 каналах
Get PRO
квітень '24
+28
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+33
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+25
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+19
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+38
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+293
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
18 червня+1
17 червня+3
16 червня+3
15 червня+1
14 червня+1
13 червня+2
12 червня+3
11 червня+1
10 червня+4
09 червня+4
08 червня+1
07 червня0
06 червня+2
05 червня+2
04 червня+2
03 червня+2
02 червня0
01 червня0
Дописи каналу
ወረብ እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም እግዚአብሔር/፪/ "ወመሠረትኪ"/፪/ እግዚአብሔር/፪/

2
ወረብ እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም እግዚአብሔር/፪/ "ወመሠረትኪ"/፪/ እግዚአብሔር/፪/
1
3
ወረብ እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም እግዚአብሔር/፪/ "ወመሠረትኪ"/፪/ እግዚአብሔር/፪/
1
4
ወረብ እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም እግዚአብሔር/፪/ "ወመሠረትኪ"/፪/ እግዚአብሔር/፪/
96
5
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በሙሉ እንደምን ሰነበታችሁ አሜን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ እና የተከበረ ይሁን። አሜን። እንደሚታወቀው የሰንበት ትምህርት ቤታችን አዲስ አመራር ለመ
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በሙሉ እንደምን ሰነበታችሁ አሜን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ እና የተከበረ ይሁን። አሜን። እንደሚታወቀው የሰንበት ትምህርት ቤታችን አዲስ አመራር ለመምረጥ ምርጫ ሊካሄድ ነው። ይህ ሂደት ግልጽ ህጋዊ እና በሰላም እንዲፈጸም አስመራጭ ኮሚቴ ተቋቁሞ። ስራውንም እያከናወነ ይገኛል። ስለዚህ ሀሙስ ሰኔ 11/2018 ዓ.ም በሰንበት ትምህርት ቤታችን አዳራሽ ከ 12:45pm ጀምሮ  አስመራጭ ኮሚቴ ያቀረባቸውን እጩዎች በአባላት ያፀድቃል። ስለሆነም ሁላችሁም አመራራትም ሆነ አባላት ተገኝታችሁ የጉባዔው ተሳታፊ እንድትሆኑ ስንል እንገልፃለን። 🙏 አንድ ላይ በጸሎት ይህ ምርጫ በፍቅር በአንድነትና በእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲከናወን እንጸልያለን እናንተም በፀሎታችሁ አስቡን። እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ። ሰላም እደሩ። ፈጣሪ ፍኖተ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤታችንን ይጠብቅልን። የምርጫ አስመራጭ ኮሚቴ
273
6
ሰላም እንደምን አመሻቹ ከላይ የተለቀቁትን መዝሙራት እንስማና ችለን እንምጣ
340
7
ሰላም እንደምን ዋላችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ለ ሰኔ 21 ጥናት የሚጀመረው ሰኞ ማለትም 08/10/2018 መሆኑን እንገልፃለን ስለሆነም በሰዓት ተገኝተን ጥናቱን እንድናጠና በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። ማሳሰቢያ ለወረብ አቴንዳንስ የሚያዘዉ ከ ሰኞ ጀምሮ መሆኑን እንገልፃለን። >>> ቅዱስ እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቆ ለበዓሉ ያድርሰን። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
653
8
ሰላም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ ነገ ማለትም ዓርብ እሕታችን ፅዮን በረከት ጋር ሰልስት ስለምንሄድ ሁላችሁም በጊዜ እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
175
9
ለ ሰኔ 21 አገልግሎት የሚዘመሩ መዝሙራት ናቸው ሁላችንም አድምጠን እንምጣ
1 091
10
#ባሕራንኒ ይቤ ባሕራንኒ ይቤ /6/ ባሕራንኒ ይቤ ኦ ዘነገደ ባህር /2/ ርኢክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቱ ዘይብል/2/ ባህራንኒ ይቤ /6/              #አዝ የሞቱን ደብዳቤ ባሕራነኒ ሚካኤል አጥፍቶ ባሕራነኒ ባሕራንን አዳነው ባሕራነኒ በሠርግ ተክቶ  ባሕራነኒ ሠዳዴ ሳጥናኤል ባሕራነኒ ሊቀ መላእክት ባሕራነኒ እኛንም አድነን ባሕራነኒ ከሲኦል እሳት  ባሕራነኒ            #አዝ ከሊቀ ነብያት ባሕራነኒ ከነሙሴ ጋራ ባሕራነኒ ሕዝበ እሥራኤልን ባሕራነኒ ሚካኤል ሲመራ ባሕራነኒ ቀን ደመና ጥሎ ባሕራነኒ ሌሊት እያበራ ባሕራነኒ ተሻገሩ ኤርትራን ባሕራነኒ ሁሉም በየተራ ባሕራነኒ
1 064
11
#የጸጋ_ግምጃ የጸጋ ግምጃ ቤት ማኅደረ መለኮት የሰማይ ደጅ ነሽ የጽድቃችን ፍኖት ምስካየ ሕዙናን ጣዛ መጠለያ በምድር የተተከልሽ የሰማይ አምሳያ ቤተክርስቲያን ዘክርስቶስ ማይለይሽ መንፈስ ቅዱስ አብ በቃሉ የቀደሰሽ ቅድስቷ ቤት አንቺው ነሽ አዝ ከልጅነት ስልጣን ጠርተሽን በቃሉ ከውኃ ከመንፈስ ተወልደን በስሙ ከብረናል በቤትሽ በሥጋ ወደሙ ኃይል ቤዛ ሆኖን ነገረ መስቀሉ አዝ========== የአብራክሽን ክፋይ ደም እያፈሰሰ ተመልሷል ጠላት ቀስት እየጨረሰ ስምሽን የያዙ ተጋድሎአቸው ገኖ ይልቅ አከበሩሽ ደማቸው ዘር ሆኖ አዝ========== የአትናቴዎስ ስብከት የአበው ኪዳናቸው ቤተክርስቲያን ነሽ አምባ መጠጊያቸው እንመሰክራለን ያንቺን ልዕልና ሠላም ለኪ እንበል ይገባሻልና
892
12
በደምህ ዋጅተህ በደምህ ዋጅተህ ያፀናሀትን ጠብቅልን ቤ/ክርስቲያንን አዝ=== ፅዮንን ክበቧት ቅጥሮቿንም ዙሩ ሲል ያመሠገናት ዳዊት በመዝሙሩ /2/ አዝ=== ወልድ ዋህድ ብሎ ጴጥሮስ ሲመሰክር መሠረት ነህ ብለህ ሰጥተኸዋል ክብር /2/ አዝ=== እመሠርታለሁ ባንተ መሠረት የሲኦል አበጋዝ አይችሉም ለማጥፋት /2/ አዝ=== የቅዱሳን አገር የአምላክ ማደሪያ ምዕራገ ፀሎት የሐጢአት ማስተሠሪያ /2/ ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት ✨ @fnotesmk
739
13
ርኢክዋ ለቤተክርስቲያን ርኢክዋ ለቤተክርስቲያን አፍቀርክዋ ለቤተክርስቲያን ዘኢትዮጵያ /2/ ቤተክርስቲያን አየኋት ቤተክርስቲያንን ወደድኳት ቤተክርስቲያንን የኢትዮጵያ /2/ ቤተክርስቲያን ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት 👉 @fnotesmk
668
14
በሐ በልዋ በሐ በልዋ ተሳለምዋ ተሳለምዋ ለቤተክርስቲያን (፪) ዕግትዋ ለጽዮን ወሕቀፍዋ ዕግትዋ ለጽዮን ወሕቀፍዋ ለጽዮን ቤተክርስቲያን ትርጉም ሰላም በሏት ተሳለሟት ተሳለሟት ቤተክርስቲያንን ክበቧት ጽዮንን እቀፏትም /2*/ ጽዮንን ቤተክርስቲያን ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት 🔘@fnotesmk 🔘@fnotesmk
670
15
ሐነጽዋ ሐነጽዋ ለቤተክርስቲያን ወሣረርዋ በመንፈስ ቅዱስ እንተ ተሐንጸት በእደ ካህናት ወተቀደሰት በአፈ ጳጳሳት ወተአትበት በማይ ዘውኅዘ እምገቦሁ አመ ሕማማቲሁ 🔘ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት 👉@fnotesmk 👉@fnotesmk
664
16
ሕንፄሃ አዳም ሕንፄሃ አዳም /2/ ሕንፄሃ ቤተክርስቲያን ሐመልማለ ወርቅ /2/ ገበዋቲሃ ሐመልማለ ወርቅ ሕንፄሃ አዳም ለቤተክርስቲያን ሐመልማለ ወርቅ/2/ ገበዋቲሃ 🔸ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት @fnotesmk       @fnotesmk             @fnotesmk
609
17
አመ ትትሐነፅ አመ ትትሐነፅ ኢየሩሳሌም በዕንቈ ሰንፔር ወበከርከዴን በዕንቁ ሴንፔር ዓረፋቲሃኒ ለኢየሩሳሌም ወማኅፈዲሃኒ በወርቅ ንጹሕ ወመርኅባሰ ለኢየሩሳሌም 🔘ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት 👉@fnotesmk 👉@fnotesmk
519
18
ይትባረክ እግዚአብሔር ይትባረክ እግዚአብሔር /2/ ዘአልዓላ ለጽዮን አምኲሉ ዓለማት /2/ 🔸ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት @fnotesmk       @fnotesmk             @fnotesmk
521
19
+1
ተቀደሲ ተቀደሲ ወንሥኢ ኃይለ ኦ ቤተ እግዚአብሔር እስመ ናሁ ንጉሥኪ በጽሐ እግዚአብሔር 🔘ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት 👉@fnotesmk
571
20
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ለቤተ ክርስቲያን ሐነፃ ልዑል ለቤተ ክርስቲያን 🔘ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት 👉@fnotesmk 👉@fnotesmk
573