ch
Feedback
የፍ/ሰ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

የፍ/ሰ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

前往频道在 Telegram

ይህ ገፅ የፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት የመዝሙር ክፍል ገፅ ነው # መዝሙሮች # የበዓላት ወረብ # መልዕክቶች ይለቀቁበታል።

显示更多
1 411
订阅者
-124 小时
-17
+2630

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+9
在0个频道中
六月 '26
+61
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+58
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+61
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+32
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+49
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+74
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+51
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+66
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+105
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+50
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+48
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+48
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+59
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+66
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+82
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+88
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+116
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+112
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+70
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+77
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+33
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+22
在3个频道中
Get PRO
四月 '24
+28
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+19
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+38
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+293
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
09 七月+1
08 七月+1
07 七月+4
06 七月+2
05 七月0
04 七月+1
03 七月0
02 七月0
01 七月0
频道帖子
"ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ሆነ" 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰላም ውድ የሰንበት ትምህርት ቤታችን ወጣት አባላት እንደምን አመሻችሁ? አሜን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ዛሬ እሁድ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ በሰንበት ትምህርት ቤታችን አዳራሽ የአመራር ምርጫ የተከናወነ ሲሆን። በዚህም መሰረት:- 👉👉👉 ለስራ አመራርነት፦       1-ወይንሸት ጌትነት       2-አበበ በሪሁን       3-አፈወርቅ ዮሐንስ       4-አስቴር ሻንቡ       5-መሰረት ታደሰ       6-ዲ/ን ሳሙኤል ተሾመ       7-ብሩክታዊት ዘርአይ       8-ሀብታሙ አለማየሁ       9-ይነበብ ከተማ ለስራ አመራርነት ተጠባባቂ፦       1-ሚኒሊክ ጌታቸው       2-እፁብድንቅ ነጋ       3-ሱራፌል ጋሻው ለአፈጻፀም ቁጥጥር እና ክትትል ክፍል      1-አባይነህ ቢያድግልኝ      2-ዲ/ን ዮሐንስ ዘሪሁን ለአፈጻፀም ቁጥጥር እና ክትትል ክፍል ተጠባባቂ፦      1-አለምነሽ ጌቱ      2-ሚኒሊክ አዲሱ ሆነው ተመርጠዋል። የስራ ድልድል ግን አልተከናወነም። የስራ ድልድሉን ደግሞ በዚህ ሳምንት ውስጥ የምናሳውቅ ይሆናል። እስከዛው ግን በፀሎት አስቡ። መልካም ምሽት። ሰላም እደሩ። ፈጣሪ ፍኖተ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤታችንን ይጠብቅልን። አስመራጭ ኮሚቴ

2
+1
Voice 260703_065610.m4a
486
3
语音消息
474
4
ይህ ደግሞ እግዚአብሔር ከፈቀደ ማታ የምናቀርበው ይሆናል
678
5
የጠዋት ወረብ ነው
673
6
ወረብ ዘሰኔ 30 ሰላም ለጽንሰትከ እንበለ ሀጢያት ወግማኔ ወለልደትከ ሰላም አመ ሰላሳሁ ለሰኔ/2/ ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሰማይ ኮናኔ ደመና ሰማይ/2/ ትርጉም:- ያለ ኀጢአትና ያለ ርኵሰት ለተፈጸመ ጽንሰትህ እና በሰኔ በ30ኛው ዕለት ለሆነው ልደትህ ሰላምታ ይገባል ዮሐንስ የሰማይ ደመናን ታዝዝ ዘንድ ሥልጣን ተሰጠህ
676
7
语音消息
140
8
መጥምቁ ዮሐንስ በደጁ.m4a
660
9
ሰላም ለጽንሰትከ.m4a
621
10
ኤልሳቤጥ ወለደቶ.m4a
563
11
ኤልሳቤጥ ወለደቶ.m4a
4
12
ኤልሳቤጥ ወለደቶ *2 ነቢየ ልዑል ሰመየቶ ነቢየ ልዑል ሰመየ *2
1
13
የ ሰኔ 30 መዝሙራት
692
14
መጥምቁ ዮሐንስ✨✨ መጥምቁ ዮሐንስ ነቢይ ወሀዋርያ ሴቶች አልወለዱም  ከቶ ያንተን አምሳያ ×2 አዝ=== የግመሏን ፀጉር  " ዮሐንስ በላይህ ደርበህ       ዮሐንስ በርሀ ሀሩሩን           ዮሐንስ በፅናትህ አልፈህ    ዮሐንስ        ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል በብርድ በቁር        ወንጌልን ሰብከሃል በይሁዳ ምድር አዝ=== ልባችሁ አይደንግጥ    ዮሐንስ ሰዶቃውያኑ                  ዮሐንስ ከሚመጣው መቅሰፍት  ዮሐንስ ተጠምቃችሁ ዳኑ          ዮሐንስ         መንገዳችሁ ይመር ሳይዘጋ በሩ          ብለህ ነገርካቸው በጎ ሰራ ስሩ አዝ=== ጎባጣውም ይቅና         ዮሐንስ የተጣመመው              ዮሐንስ ይመለስ ይታረቅ           ዮሐንስ ታዞ ለጌታው                 ዮሐንስ        እያልክ አስተምረህ ዘወትር ተግተህ       ከአምላክ አስታረከን መንገዱን ጠርገህ አዝ=== ለእግዚአብሔር ታዘህ    ዮሐንስ  ለህጉ ተገዝተህ          ዮሐንስ ሰናክሬም ንጉስህ        ዮሐንስ በቃልህ ገስፀህ          ዮሐንስ       እስከ መጨረሻው ፀንተህ በእምነት       አንገትህ ተቀልቶ ሆንክ ሰማዕት
699
15
ምን ሰማ ዮሐንስ ✨ ምን ሰማ ዮሐንስ በማህጸን ሳለ ህፃን ሆኖ ነቢይ ለክብር የተጠራ እንደ እንቦሳ ጥጃ ያዘለለ ደስታ ምን አይነት ድምጽ ነው ምን አይነት ሰላምታ አዝ ከተፈጥሮ በላይ ያሰገደ ክብር እንዴት ቢገባው ነው የእናታችን ፍቅር ሌላ ድምጽ አልሰማም ከእንግዲህ በኋላ ለውጦኛልና የሰላምታ ቃሏ አዝ በረሀ ያስገባ ለብዙ ዘመናት ምን አይነት ራዕይ እንዴት ያለ ብስራት እንደ አዲስ ምስጋና ስልቱ የተዋበ ተደምጦ የማያውቅ ጭራሽ ያልታሰበ አዝ ከሴት ከተገኙ ከደቂቀ አዳም ድንግል ስለሆነ በህይወቱ ፍጹም በማህጸን ሳለ ተመርጦ በጌታ ለማዳመጥ በቃ የኪዳን ሰላምታ ረጃጅሞቹን የቅዱስ ዮሐንስ ዝማሬዎች አገልግሎት ላይ ስለምንዘምራቸው ግጥምና ዜማቸውን እንድታጠኑ አደራ እንላለን። ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት ✨ @fnotesmk
517
16
+2
መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ /2/ መጣ ከበረሀ ህዝቡን ሊቀድስ /2/ አዝ ዮሐንስ ሰበከ ስለክርስቶስ ኃጢአትን የሰራ ቶሎ እንዲመለስ መንገዱ ይጠረግ የጎበጠው ይቅና መድኃኒት ክርስቶስ ይገለጣልና አዝ በሔኖን በረሃ ድምጽህ ሲያስተጋባ ቃልህ ውስጤን ነካኝ ፍቅርህ ልቤ ገባ እውነት ነው ስብከትህ ፍሬ አለውና እጆቼን ልዘርጋ ምህረት ልመና አዝ የዕዳ ፅህፈታችን በአምላክ ሲደመሰስ አንተንም አየንህ ቆመህ በዮርዳኖስ ጌታችን ሲጠመቅ ዲያብሎስ ተረታ ነፍሳችን ዘለለች ሀሴትን ተመልታ ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት 🔘@fnotesmk🔘
527
17
+1
ሰምዑ አዝማዲሃ ሰምዑ አዝማዲሃ ወሰብአ ቤታ ለኤልሳቤጥ እስመ አዕበየ እግዚአብሔር ሣህሎ ላዕሌሃ ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት ✨ @fnotesmk ✨
424
18
ትቤላ ኤልሳቤጥ ትቤላ ኤልሳቤጥ /2/ ለማርያም አንፈራፀ በውስተ ከርስየ ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት ✨ @fnotesmk ✨
434
19
በመንፈስ የሐውር በመንፈስ የሐውር እም ሀይል ውስተ ሀይል ካህን ካህን ወነቢይ(2) ዮሀንስ መጥምቅ ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት @fnotesmk
433
20
+1
ወአንተኒ ሕፃን ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል /2/ አርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ ትሰመይ ነቢየ ልዑል ትርጉም፡-አንተ ህፃን የልዑል ነቢይ የሙሽራው ሚዜ ዮሐንስ ትባለለህ፡፡ ፍኖተ ሰላም ሰ/ት/ቤት 🔘@fnotesmk
396