cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መዝሙር ዘኆኅተ ብርሃን

✟የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ስርአቱን የጠበቀ በሰንበት ት/ቤቶች የሚዘመሩ መዝሙራትን ከነ ግጥም እና ዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉን @mezmurzhohte ☆ለማንኛውም ሐሳብ አስተያየት ጥያቄ ጥቆማ @Kal11 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን መዝ ፻፶፥፮

Більше
Рекламні дописи
2 752
Підписники
+124 години
+27 днів
-630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሊንኩን በመጠቀም ይመዝገቡ https://t.me/HbRegistrarBot
Показати все...
ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል(፪)ለምንቲትነስዑ ርጉዓነ አድባር ደብር ዘሰምሩ እግዚአብሐ‍ኤር የኀድር ውስቴቱ እግዚአብሄር   ትርጉም የረጋ ተራራ የለመለመም ተራራ የረጉ ተራራዎች ለምን ይነሳሉ እግዚአብሔር የወደደው ተራራ እግዚአብሔር በውስጡ ያድራል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 👉@mezmurzhohte 👈 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
Показати все...
ደብር ርጉዕ.mp31.08 MB
ደብረ መቅደሱ ለእግዚአብሔር ማርያም ሰላም ሰላም ለላኅይኪ አዳም ናዝሬት ሰላም ዘአህጉር እም ደብረ ታቦር ሰላም ሰላም ለላኅይከ አዳም ትርጉም: የእግዚአብሔር የክብሩ ማደሪያ የሆንሽ ንጽሕት መቅደስ ማርያም ሆይ ለአንቺ ሰላምታ ይገባል፤ የሃገሮች ሁሉ እናት የሆንሽ ናዝሬት ሆይ ለአንቺም ሰላምታ ይገባል፤ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠብህ የታቦር ተራራ ሆይ ለአንተም ሰላምታ ይገባል(ጌታችን ሆይ ላማረው ደም ግባትህ ሰላምታ ይገባል) ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 👉@mezmurzhohte 👈 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
Показати все...
ደብረ መቅደሱ.mp31.44 MB
አማን በአማን /፪/ ተሰብሐ ተሰብሐ በደብረ ታቦር ትርጉም እውነት በእውነት /፪/ ተገለጠ ተገለጠ በደብረ ታቦር ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 👉@mezmurzhohte 👈 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
Показати все...
አማን በአማን 2.m4a8.16 KB
አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ ትርጉም  አንድ ለአንተ አንድ ለሙሴ አንድ ለኤልያስ ማደሪያን እንስራ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 👉@mezmurzhohte 👈 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
Показати все...
አሐደ.m4a6.91 KB
ቡሄ_በሉ   ቡሄ በሉ (፪) - - ሆ    ልጆች ሁሉ - - ሆ የኛማ ጌታ - - ሆ   የዓለም ፈጣሪ - - ሆ የሰላም አምላክ - -ሆ   ትሁት መሀሪ -ሆ በደብረ ታቦር - - ሆ   የተገለጠው -  ሆ ፊቱ እንደ ፀሐይ  - ሆ  በርቶ የታየው -ሆ ልብሱ እንደብርሃን -ሆ  ያንፀባረቀው -ሆ       ድምጽህን ሰማና በብሩህ ደመና(፪)        የቡሄው ብርሃን ለኛ አበራልን(፪)   ያዕቆብ ዮሐንስ-ሆ  እንዲሁም ጴጥሮስ-ሆ አምላክን አዩት - - ሆ ሙሴ ኤልያስ - ሆ አባቱም አለ - - ሆ ልጄን ስሙት - - ሆ ቃሌ ነውና - - ሆ የወለድኩት - - ሆ         ታቦር አርሞንኤም-ሆ ብርሃን ታየባቸው ሆ        በቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው- ሆ        ሰላም ሰላም - - ሆ የታቦር ተራራ - - ሆ         ብርሃነ መለኮት - ሆ ባንቺ ላይ አበራ -ሆ በተዋህዶ - - ሆ ወልድ የከበረው - ሆ የእግዚአብሔር አብ ልጅ - ሆ ወልደማርያም ነው,,ሆ ቡሄ በሉ - - ሆ ቡሄ በሉ - - ሆ የአዳም ልጆች - -ሆ ብርሃንን -- ሆ ተቀበሉ - -ሆ          አባቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ      እናቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ      ከአጎቴም ቤት - - - ሆ አለኝ ለከት - ሆ      ከአክስቴም ቤት - - - ሆ አለኝ ለከት - ሆ     ተከምሯል - - ሆ እንደ ኩበት - - ሆ የዓመት ልምዳችን - -ሆ ከጥንት የመጣው -- ሆ ከተከመረው -  ሆ ከመሶቡ ይውጣ - ሆ ከደብረ ታቦር - - ሆ  ጌታ ሰለመጣ -  ሆ የተጋገረው - ሆ  ሙልሙሉ ይውጣ -  ሆ         አባቶቻችን - - ሆ  ያወረሱን - - ሆ         የቡሄን  ትርጉም - - ሆ  ያሳወቁን - - ሆ         እንድንጠብቀው - ሆ  ለእኛ የሰጡን - ሆ         ይህን ነውና - - ሆ  ያስረከቡን - - ሆ ኢትዮጵያውያን - -ሆ  ታሪክ  ያላችሁ - ሆ ባህላችሁን -  ሆ   ያዙ አጥብቃችሁ - ሆ ችቦውን አብሩት -ሆ  እንዳባቶቻችሁ -ሆ ምስጢር ስላለው -ሆ ደስ ይበላችሁ -ሆ           ለድንግል ማርያም ሆ  አሥራት የሆንሽ ሆ           ቅዱሳን ጻድቃን - - ሆ  የሞሉብሽ - - ሆ          በረከታቸው - - ሆ   ያደረብሽ - - ሆ          ሁሌም እንግዶች - ሆ  የሚያርፉብሽ -ሆ          ሀገረ እግዚአብሔር -ሆ  ኢትዮጵያ ነሽ ሆ ለሐዋርያት - - ሆ  የላከ መንፈስ - - ሆ ዛሬም ለኢትዮጵያ -ሆ  ጸጋውን ያፍስስ ሆ በበጎ ምግባር -  ሆ   እንድንታነጽ - - ሆ በቅን ልቦና - ሆ  በጥሩ መንፈስ - - ሆ በረከተ ቡሄ - ሆ ለሁላችን ይድረስ -  ሆ        ታማልዳለች - - ሆ  ድንግል ማርያም- - ሆ          አይጠራጠር - - ሆ  ይመን አለም- - ሆ          ጻድቃን ቅዱሳን - - ሆ  ያማልዳሉ- - ሆ           ፍጥረትህን ማር - - ሆ   አድን እያሉ- - ሆ   ዓመት ዓውዳመት ድገም እና ዓመት ድገም እና በአባቢዬ ቤት               “”          “” ያውርድ በረከት             “”        “”   ወርቅ ይፍሰስበት           “”          “” በእማምዬ ቤት              “”          “” ያውርድ በረከት              “”         “” ማርና ወተት                   “”          “” ይትረፍረፍ በእውነት         “”        “”       እንዲሁ እንዳላችሁ--በፍቅር አይለያችሁ - - በፍቅር ላመቱ በሰላም - -በፍቅር  ያድርሳችሁ - - በፍቅር ክርስቶስ በቀኙ - - በፍቅር  ያቁማችሁ - - በፍቅር የመንግስቱ ወራሽ--በፍቅር ያድርጋችሁ- -በፍቅር እንዲሁ እንዳለን - - በፍቅር  አይለየን - - በፍቅር ለዓመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሰን - - በፍቅር አማኑኤል በቀኙ - - በፍቅር ያቁመን - - በፍቅር የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርገን - - በፍቅር   የቅዱሳን መላክት የፃድቃን ሰማዕታት ረድኤት በረከት ይግባ በሁሉም ቤት በሁሉም ቤት(፪) ይግባ በረከት(፪)            እንቁም በሃይማኖት ፀንተን በትጋት          የአስራት ሀገር በደል የሌላት           ያቆዩልንን አበው ቀሳውስት          ይገባልና ልንጠብቅ በእውነት          ባህላዊውን የአባቶች ትውፊት (፫) ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 👉@mezmurzhohte 👈 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
Показати все...
አማን በአማን    በደብረ ታቦር /፪/ ተገለጠ በክብር  ”      ” ለሐዋርያት  ”      ” ጌታችን ሲገለጥ   ”      ” በደብረ ታቦር  ”  ” ልብሱ ነጭ ነበር  ”  ” እንደ ብርሃን  ”  ” ብርሃንም ታየ  ”  ” እስከ አርሞንዔም ”  ” ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 👉@mezmurzhohte 👈 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
Показати все...
አማን በአማን.m4a1.08 MB
ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ ዮም ትርጉም፡ ታቦር ወአርሞንኤም ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ይደሰታሉ   ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 👉@mezmurzhohte 👈 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
Показати все...
ታቦር ወአርሙኒዔም.m4a7.16 KB
በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ ዮም ታቦር ወአርሞንዔም ትርጉም፡ በአንተ ስም ይደሰታሉ ታቦርና አርሞንኤም እነዚህ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 👉@mezmurzhohte 👈 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
Показати все...
በስመዚአከ 2.m4a5.19 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.