uk
Feedback
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™

ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™

Відкрити в Telegram

Creator || @hamidleo16 🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇 ►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን ►airdrop/web ►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል ◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈ ▻TIKTOK◍►hamid_tech1 ▻YOUTUBE◍►hamidtech10 Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10

Показати більше
4 254
Підписники
-524 години
-257 днів
+7530 день
Архів дописів
🕯 TODAY'S MARKET🕯 Market on period😐
🕯 TODAY'S MARKET🕯 Market on period😐

ዉጤት ተለቋል:: መልካም ዕድል 🙅‍♂️

ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ ወይም 👉 h
+1
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉  https://eaes.edu.et/  ወይም 👉 https://result.neaea.gov.et 👉 https://result.eaes.et ውጤት እንደተለቀቀ በፍጥነት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል Share @AplusHustler @AplusHustler 🚨 እስካሁን አልተለቀቀም

22.42$ ተቀብያለሁ አንዴት አንደሆነ ቪዲዮ አየሰራሁ ነዉ YOUTUBE ላይ
22.42$ ተቀብያለሁ አንዴት አንደሆነ ቪዲዮ አየሰራሁ ነዉ YOUTUBE ላይ

🍎Apple በቅርቡ በውስጡ ካሜራ የተገጠመለት AirPods ሊያወጣ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።ይሄ ነገር በ ተጠቃሚዎች Privacy ላይ ስጋት ፈጥሯል 👀 ምን ታስባላችሁ ? ቢመጣ ትገዛላችሁ ?�
🍎Apple በቅርቡ በውስጡ ካሜራ የተገጠመለት AirPods ሊያወጣ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።ይሄ ነገር በ ተጠቃሚዎች Privacy ላይ ስጋት ፈጥሯል 👀 ምን ታስባላችሁ ? ቢመጣ ትገዛላችሁ ?🧐

የYouTube አዲስ አሰራር YouTube በVideo View አቆጣጠር ስርዐቱ ላይ ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል። ከAugust 24 ጀምሮ የYouTube View ከመጀመርያው frame ጀምሮ እንደ view
YouTube አዲስ አሰራር YouTube በVideo View አቆጣጠር ስርዐቱ ላይ ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል። ከAugust 24 ጀምሮ የYouTube View ከመጀመርያው frame ጀምሮ እንደ view እንደሚቆጠር አስታውቋል። ከዚህ በፊት በነበረው አሰራር የYouTube video ላይ እንደ View ለመቆጠር አንድ ሰው ቪዲዮውን ከፍቶ ቢያንስ ከ30 ሰከንድ (Specific አይደለም) ያላነሰ ማጫወት ይጠበቅበት ነበር። በዚህ አዲስ አሰራር መሰረት ግን ቪዲዮውን ከፍቶ play ካደረገባት ቅፅበት ጀምሮ እንደ view ይቆጠራል። ቪዲዮውን ከፍቶ በ1ኛው ሰከንድ ዘግቶ ቢወጣም 1 view ተብሎ ይቆጠርለታል። ይህም አጠቃላይ የሚታየውን የview መጠን የሚጨምረው ይሆናል። ነገር ግን ይህ የዕይታ መጠን በክፍያ ስርዐቱና በforyou page recommendation ላይ አስተዋፅኦ አያደርግም። ለዚህ አገልግሎት አስተዋፆ ያለው የሌላ "Engaged views" የሚባል የview metric አለ። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 3ኛ ዙር የContent creating Bootcamp ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ቀረው። ለመመዝገብ learn.bighabesha.com ወይም @bighabesha @bighabesha_softwares

📈Bitcoin Hit 75700🤯 ወደኋላ ሳያይ ነው እየሮጠ ያለው 🛑በcrypto ታሪክ ትልቁ short squeez ተፈጥሯል። (4 Billion shorts liquidated past 2-3 days)�
📈Bitcoin Hit 75700🤯 ወደኋላ ሳያይ ነው እየሮጠ ያለው 🛑በcrypto ታሪክ ትልቁ short squeez ተፈጥሯል። (4 Billion shorts liquidated past 2-3 days)😶

የGemini ዕለታዊ የተጠቃሚ ቁጥር 1 Billion መድረሱን የGoogle CEO Sundar Pichai አስታወቀ። ይህም 1B የተጠቃሚ ቁጥር የደረሰ 14ኛው የGoogle product መሆን ችሏል። ✍
የGemini ዕለታዊ የተጠቃሚ ቁጥር 1 Billion መድረሱን የGoogle CEO Sundar Pichai አስታወቀ። ይህም 1B የተጠቃሚ ቁጥር የደረሰ 14ኛው የGoogle product መሆን ችሏል። ✍️እናንተ በብዛት የምትጠቀሙት AI chatbot ምንድን ነው? @bighabesha_softwares

✔️ኮምፒውተር ላይ የYouTube😉 አጠቃቀማችሁን የሚያቀሉ keyboard shortcuts 🔠C= caption ወይም subtitle on/off ለማድረግ። 🔠F= Full screen ለማድረግ አልያም
✔️ኮምፒውተር ላይ የYouTube😉 አጠቃቀማችሁን የሚያቀሉ keyboard shortcuts 🔠C= caption ወይም subtitle on/off ለማድረግ። 🔠F= Full screen ለማድረግ አልያም ለመመለስ። 🔠= ለ10 ሴኮንድ ለመመለስ። 🔠= ለ10 ሴኮንድ ለማሳለፍ። 🔠= mute ወይም Unmute ለማድረግ። ✔️Shift+N= playlist እያየን ባይሆን ራሱ ቀጣይ ቪድዮ እንዲከፍትልን መጠቀም እንችላለን። 🎵Shift+P =  በተመሳሳይ playlist እያየን ባይሆንም ወደኋላ ያለውን ቪድዮ መክፈት ያስችለናል። 🔠T= theatre mode on/off ለማድረግ የሚጠቅም ሲሆን ይህም fullscreen ሳይሆን ቪድዮው horizontally ወይም ወደጎን የሚሰፋበት feature ነው። REACTION ከተመቻቹ❤️

🚨 ዋይፋይ (Wi-Fi) ወይም ዳታ በማብራት ብቻ በ2 ሳምንት $20 ዶላር እንስራ! 💸 ምንም አይነት ድካም ሳይኖር፣ አፕሊኬሽኑን ስልካችን ላይ ጭነን ኢንተርኔት (Wi-Fi / Data) በተጠቀምን
🚨 ዋይፋይ (Wi-Fi) ወይም ዳታ በማብራት ብቻ በ2 ሳምንት $20 ዶላር እንስራ! 💸 ምንም አይነት ድካም ሳይኖር፣ አፕሊኬሽኑን ስልካችን ላይ ጭነን ኢንተርኔት (Wi-Fi / Data) በተጠቀምን ቁጥር ብቻ የሚከፍለን ምርጥ እና እውነተኛ የኦንላይን ስራ (Passive Income)። 🎁 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡና ስራ ጀምሩ! 👇 የመመዝገቢያ ሊንክ (Link): 🔗 📺 ሙሉ አሰራሩን ደረጃ በደረጃ የሚያሳየውን ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ!

የዩቲዩብ አዲሱ "AI Music Remix" መሣሪያ ለሁሉም ዩቲበሮች ክፍት ሆነ 🎵 ዩቲዩብ የሙዚቃ ፈጣሪዎች የባለቤትነት መብታቸውን ሳይጥሱ በ AI አማካኝነት የሙዚቃዎችን ስታይል፣ ድምፅ እና ስሜት
የዩቲዩብ አዲሱ "AI Music Remix" መሣሪያ ለሁሉም ዩቲበሮች ክፍት ሆነ 🎵 ዩቲዩብ የሙዚቃ ፈጣሪዎች የባለቤትነት መብታቸውን ሳይጥሱ በ AI አማካኝነት የሙዚቃዎችን ስታይል፣ ድምፅ እና ስሜት (Genre) በደቂቃዎች ውስጥ ቀይረው እንዲጠቀሙ የሚያስችል አዲስ መሣሪያ ለቀቀ። SHARE 🚀

✈️ስለ Airplane_Mode የማታዉቁት ! ✅ ይህን Feature ምንም እንኳ እኛ በብዛት የምንጠቀመዉ Distraction ለመቀነስ ፣ ባትሪ ለመቆጠብ ፣ እንዲሁም ለPrivacy ቢሆንም በዋናነት ይ
✈️ስለ Airplane_Mode የማታዉቁት ! ✅ ይህን Feature ምንም እንኳ እኛ በብዛት የምንጠቀመዉ Distraction ለመቀነስ ፣ ባትሪ ለመቆጠብ ፣ እንዲሁም ለPrivacy ቢሆንም በዋናነት ይሄ Feature ስልካችን ዉስጥ የተጨመረበት ምክንያት በአውሮፕላን በምንሄድበት ወቅት ከስልካችን የሚወጡት ሲግናሎች (Signals) ከአዉሮፕላን ተቆጣጣሪ ራድዮች ጋር እንዳይጋጭ ለመርዳት ታስቦ ነበር። ✅ከስልክ ደሞ ለመጀመሪያ ጊዜ Nokia ስልክ ላይ ነዉ ይሄ Feature የተጨመረዉ።

ማነው እስካሁን ያልከፈለ?😢
ማነው እስካሁን ያልከፈለ?😢

Breaking Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል። Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው። ሞክሩት። @bighabesha_softwares

Family youtube lay mn lsralachihu 👇👇👇

የcharger cable አይነቶችን ዘርዘር አደርጌ በቀላሉ ልንገራቹ:- ➡️USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር
የcharger cable አይነቶችን ዘርዘር አደርጌ በቀላሉ ልንገራቹ:- ➡️USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል። ➡️USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል። ➡️USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት  ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል። ➡️Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ micro usb የሚበልጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የbutton ስልኮችን charge ለማድረግ እንጠቀምበታለን። ➡️Micro-usb:- አብዛኞዎቻችሁ ታውቁታላችሁ በፊት የነበሩ ብዙ ስልኮች በዚህ cable ነበር charge የሚያደርጉት። ➡️Lighting usb:-  air pod እና iphone charge ለማድረግ የምንጠቀመው ነው ጫፉ ምንም ቀዳዳ አለመኖሩ ለየት ያደርገዋል። ከተማራቹበት 👍 አድርጉ

ስልካችሁ ያለ ምክንያት በጣም አየጋለ ካስቸገራችሁ ይህን አስተካክሉ! 🔥 ➡️ ወደ Settings ግቡ ➡️ Battery ብላችሁ serach አርጉ ➡️ Background usage limits ወይም Ba
ስልካችሁ ያለ ምክንያት በጣም አየጋለ ካስቸገራችሁ ይህን አስተካክሉ! 🔥 ➡️ ወደ Settings ግቡ ➡️ Battery ብላችሁ serach አርጉ ➡️ Background usage limits ወይም Battery usage የሚለውን click ያድርጉ ➡️ ባትሪን በብዛት የሚጠቀሙ እና የማትጠቀሙባቸውን Apps ያስተካክሉ ወይም Restricted ያድርጓቸው።