ru
Feedback
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™

ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™

Открыть в Telegram

Creator || @hamidleo16 🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇 ►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን ►airdrop/web ►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል ◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈ ▻TIKTOK◍►hamid_tech1 ▻YOUTUBE◍►hamidtech10 Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10

Больше
4 347
Подписчики
-1124 часа
-367 дней
-13330 день
Архив постов
🤔Best Telegram Bots🤔 🤔@claimNameBot የተመቻችሁን የቴሌግራም Username አስገብታችሁ ተይዟል አልተያዘም የሚለውን check ማድረግ ያስችላችኋል። 🤔@PinterestVide
🤔Best Telegram Bots🤔 🤔@claimNameBot የተመቻችሁን የቴሌግራም Username አስገብታችሁ ተይዟል አልተያዘም የሚለውን check ማድረግ ያስችላችኋል። 🤔@PinterestVideoDlBot ከ Pinterest ላይ video or photo ለማውረድ even dawnload የማይሆነውን ራሱ። 🤔@translategrambot ከዚሁ ከ telegram ሳትወጡ ከ150 በላይ ቋንቋዎችን🌐 ይተረጉምላችኋል። 🤔@Secret_Chatting_Xbot ከጓደኞቻችሁ ጋር በዚህ bot ❤️‍🔥በድብቅ ማውራት ያስችላችኋል። 🤔@StylishFontMakerBot አንድን ፅሁፍ ከ30 በላይ ወደሆኑ ፎንቶች መቀየር የሚያስችላችሁ bot ነው። 🤔@Tech_GPT_Bot telegram ላይ ካሉ ጥሩ 🤖Ai chat bots መካከል አንዱ ነው። 🤔@wsavebot  ከማንኛውውም social media 📱✅✅Video &Audiou Download ማድረግ ትችላላችሁ 🤔@AI_Background_Remover_Bot የፎቷችሁን back ground remove ያደርግላችኋል 🤔@memingbot chat ላይ እንዳላችሁ Keyboard ላይ @memingbot💬 በማድረግ Amharic Text ጨምሮ 🎈 ይሰራላችኋል። reaction 🔥

I think mexc p2p closed ዛሬ jun 10 mexc p2p በኢትዮጵያ ቆሟል አሁን ላይ ሁሉም በሚባል ደረጃ ተዘግተዋል ማለት ነው
I think mexc p2p closed ዛሬ jun 10 mexc p2p በኢትዮጵያ ቆሟል አሁን ላይ ሁሉም በሚባል ደረጃ ተዘግተዋል ማለት ነው

🔬 የስቴም ሴል (Stem Cell) ሕክምና ለጥንካሬና ለጤናማ እርጅና ​የባዮቴክ ኩባንያ የሆነው ሎንጄቨሮን (Longeveron) እድሜያቸው ከ70 እስከ 85 በሆኑ 148 በጎ ፈቃደኞች ላይ ባደረገው
🔬 የስቴም ሴል (Stem Cell) ሕክምና ለጥንካሬና ለጤናማ እርጅና ​የባዮቴክ ኩባንያ የሆነው ሎንጄቨሮን (Longeveron) እድሜያቸው ከ70 እስከ 85 በሆኑ 148 በጎ ፈቃደኞች ላይ ባደረገው ሙከራ አበረታች ውጤት ማግኘቱን አስታወቀ። ​ዋና ዋና ነጥቦች፦ 🔘 ​ውጤቱ፦ የStem Cell ሕክምና የተሰጣቸው አረጋውያን ከ9 ወራት በኋላ በ6 ደቂቃ የእግር ጉዞ ሙከራ ላይ ካልተከታተሉት በ20% የተሻለ ርቀት መጓዝ ችለዋል። 🔘 ​እንዴት ይሰራል? እነዚህ ሴሎች በደም ስሮች አካባቢ የሚፈጠርን መቆጣት (Inflammation) በመቀነስ የሰውነትን የጥንካሬ ደረጃ ይጨምራሉ። 🔘 ​ጠቃሚነቱ፦ እድሜያቸው ከ65 በላይ የሆኑና በከፍተኛ ድካም፣ በጡንቻ መላላትና በዝግተኛ የማገገም ችግር (Frailty syndrome) ለሚጠቁ ሰዎች ትልቅ ተስፋ ሆኗል። ​ምንም እንኳን ሕክምናው ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑ ቢረጋገጥም፣ ሙሉ በሙሉ ጸድቆ ለገበያ ከመቅረቡ በፊት ተጨማሪ ጥናቶች እየተደረጉበት ይገኛል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

🚀 ቻይና ለጠፈርተኞች የሚሆን ያለ ሳሙና እና በጣም አነስተኛ ውሃ የሚጠቀም የልብስ ማጠቢያ ማሽን አበረከተች! በጠፈር ውስጥ ውሃ እጅግ ውድ በመሆኑ ጠፈርተኞች ልብሶቻቸውን አያጥቡም፤ ብዙ ጊዜ ከተ
🚀 ቻይና ለጠፈርተኞች የሚሆን ያለ ሳሙና እና በጣም አነስተኛ ውሃ የሚጠቀም የልብስ ማጠቢያ ማሽን አበረከተች! በጠፈር ውስጥ ውሃ እጅግ ውድ በመሆኑ ጠፈርተኞች ልብሶቻቸውን አያጥቡም፤ ብዙ ጊዜ ከተጠቀሙባቸው በኋላ ይጥሏቸዋል። አዲሱ ማሽን ግን 400 ሚሊ ሊትር ውሃ ብቻ በመጠቀም እስከ 800 ግራም ልብስ ያጥባል። ከሳሙና ይልቅ በUV ጨረር የሚፈጠር ኦዞን በመጠቀም 99.9% ባክቴሪያዎችን ያጠፋል። 🛰️ ይህ ቴክኖሎጂ ለጨረቃና ለማርስ የረጅም ጊዜ የጠፈር ጉዞዎች እጅግ ጠቃሚ እንደሚሆን ተገልጿል። በተጨማሪም ወደ ጠፈር የሚላኩ የልብስ መጠኖችን ከ60% በላይ ሊቀንስ ይችላል። 🤔 ጠፈርተኞች ልብሳቸውን እንደማያጥቡ ታቁ ነበር?? SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

Telegram wallet በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያን ብር ከP2P ግብይት ላይ አስወጥቶታል። ብዙዎቹ ስለክሪፕቶና Trading እንዲያውቁ ትልቅ አስተዋፆ የነበረው Telegram wallet ከዚህ በኋላ
Telegram wallet በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያን ብር ከP2P ግብይት ላይ አስወጥቶታል። ብዙዎቹ ስለክሪፕቶና Trading እንዲያውቁ ትልቅ አስተዋፆ የነበረው Telegram wallet ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ asset ከማስቀመጫነት የዘለለ ጥቅም አይኖረውም። የቴሌግራም premium ለማድረግም በጣም ከባድ ይሆናል። መቼ እንደሚመለስ የታወቀ ነገር የለም። በዚህ አጋጣሚ የተለያዩ የcrypto ኮይኖችን እንገዛለንና እንሸጣለን የሚሉ አጭበርባሪዎች ስለሚበዙ ጥንቃቄ አድርጉ። Online ላይ ማንንም አትመኑ። ✍️ተጠቃሚዎች ምን ተሰማችሁ? @bighabesha_softwares

ፓቬል ዱሮቭ (Pavel Durov) የቶን ($TON) coin ስምን ወደ "ግራም" (Gram) ቀየረው የቴሌግራም መሥራች ፓቬል ዱሮቭ የቶን ($TON) ሥነ ምህዳር መለያ coin ስም ወደ መጀመሪያው ታ
ፓቬል ዱሮቭ (Pavel Durov) የቶን ($TON) coin ስምን ወደ "ግራም" (Gram) ቀየረው የቴሌግራም መሥራች ፓቬል ዱሮቭ የቶን ($TON) ሥነ ምህዳር መለያ coin ስም ወደ መጀመሪያው ታሪካዊ መጠሪያው "ግራም" (Gram) መቀየሩን በይፋ አስታውቋል። "ግራም" (Gram) እ.ኤ.አ. በ2018 የቶን ብሎክቼይን መጀመሪያ ሲታቀድ የነበረው ኦሪጅናል ስም ነበር።

adsens ላይ birr መስራት ከፈለጋችሁ በ 7 ቀን መከፈል ትችላላችሁ ኣንደት ኣንደሆነ ለማወቅ HAMID TECH10.COM

CHATGPT addis update ለማየት

🎥 CapCut ከGemini ጋር ሊዋሃድ ነው! ​ታዋቂው እና ቀላሉ የቪዲዮ editor መተግበሪያ CapCut—የቲክቶክ ፈጣሪዎች የሆነው—የቪዲዮ ማስተካከል አቅሙን በቀጥታ ወደ Gemini ቻትቦት ለማ
🎥 CapCut ከGemini ጋር ሊዋሃድ ነው! ​ታዋቂው እና ቀላሉ የቪዲዮ editor መተግበሪያ CapCut—የቲክቶክ ፈጣሪዎች የሆነው—የቪዲዮ ማስተካከል አቅሙን በቀጥታ ወደ Gemini ቻትቦት ለማስገባት ከGoogle ጋር አጋርነት ፈጥሯል። ​በቅርቡ፣ ቪዲዮዎችን በቀጥታ በGemini አማካኝነት መቁረጥ እና ማስተካከል (splice & trim) ትችላላችሁ። የትርጉም ፅሁፍ (subtitle) ማድረጊያ ባህሪ ቢጨምሩበትማ ይበልጥ ምርጥ ይሆን ነበር!

🔥 ነፃ የእግር ኳስ የቀጥታ ስርጭት መተግበሪያ! ⚽️ ለአንድሮይድ (Android) ስልክ ተጠቃሚዎች በሙሉ! የትኛውንም የእግር ኳስ ጨዋታ በነፃ እና በጥራት የሚመለከቱበት አፕሊኬሽን ነው።🚨#NETFLY አልሰራላላችሁ #CRICFY update መጥቷል download እያደርጋችሁ ተጠቀሙ :: SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

social media ለመጀመር ካሰባችሁ ይህን አዩ https://hamidtech8.blogspot.com/2026/05/how-to-start-faceless-social-media.html

ወይኔ 😭😭😭 📌ETB KE TG WALLET KE JUNE 2 JEMRO SUSPEND YHONAL 💔 በቃ Join 👇👇👇👇 @AplusHustlerP2p
ወይኔ 😭😭😭 📌ETB KE TG WALLET KE JUNE 2 JEMRO SUSPEND YHONAL 💔 በቃ Join 👇👇👇👇 @AplusHustlerP2p

ስልካችሁ ላግ ካረገባችሁ ይሀን አዩ

ጠቃሚ tip ✅በሆነ አጋጣሚ ድንገት ስልካችሁ ውሃ ውስጥ ቢገባ ወይም ዝናብ ቢያርሰው ምን ታደርጋላችሁ? ▪ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚያደርጉት ስህተት ስልኩን የባሰ ሊያበላሸው ይችላል። 🛑 ስለዚህ ስልካችሁ
ጠቃሚ tip
✅በሆነ አጋጣሚ ድንገት ስልካችሁ ውሃ ውስጥ ቢገባ ወይም ዝናብ ቢያርሰው ምን ታደርጋላችሁ? ▪ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚያደርጉት ስህተት ስልኩን የባሰ ሊያበላሸው ይችላል። 🛑 ስለዚህ ስልካችሁ ውሃ ውስጥ ቢገባ እነዚህን 3 ነገሮች በፍጹም አታድርጉ፦ ❌ ስልኩን ለማብራት አይሞክሩ፦ ውሃው ኤሌክትሪክ በማስተላለፍ የውስጥ ሰርኪዩቱን ሊያቃጥለው ይችላል። ❌ ስልኩን አያናውጡት፦ ስልኩን ስታናውጡት ውሃው ወደ ውስጥ ይበልጥ እንዲገባና ያልደረሰበት ቦታ እንዲደርስ ታደርጉታላችሁ። ❌ በፀጉር ማድረቂያ (Hair Dryer) አያድርቁት፦ ከፍተኛ ሙቀት የስልኩን ስክሪንና የውስጥ ክፍሎች ሊያቀልጥ ይችላል። 💡ታዲያ ምን ይደረግ? ✅ ስልኩን ወዲያውኑ አጥፉት ✅ ሲም ካርድና ሜሞሪ ካርድ ካለው አውጡ። ✅ በደረቅ ጨርቅ ውጪውን ካደረቃችሁ በኋላ፣ አየር በደንብ በሚያገኝበት ቦታ (ወይም እርጥበት በሚመጥ እንደ ሩዝ ያለ ነገር ውስጥ) ለ 24 ሰዓታት አስቀምጡት። ጥንቃቄ ሁልጊዜም ያተርፋል! 🛡️ ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍

+1
Adobe_Premiere_Pro_2024_v24_5_by_Shark_EN_RU_Multilingual_Final.rar1980.00 MB

በነገራችን ላይ አሜሪካና ኢትዮጵያ በቪው ያውም ከብዙ መስፈርት ጋር የሚከፈለውን ተመልከቱ። ያውም አይከፍሉም። ይሄ ሁሉ እድሜውን ሶሻል ሚዲያ ላድ የሚገድል ወጣት ጥጥ እየፈተለ ዳንቴል እየሰራ ኤክስ
በነገራችን ላይ አሜሪካና ኢትዮጵያ በቪው ያውም ከብዙ መስፈርት ጋር የሚከፈለውን ተመልከቱ። ያውም አይከፍሉም። ይሄ ሁሉ እድሜውን ሶሻል ሚዲያ ላድ የሚገድል ወጣት ጥጥ እየፈተለ ዳንቴል እየሰራ ኤክስፖርት ቢያደርግ የዚህን መቶ እጥፍ ያገኝ ነበር። ዛሬ ሌሊት ሁሉም ኢትዮጵያዊ አካውንቱን ቢዘጋ ዮቲዮብ የትንኝ ሞት ያህል አያሳስበውም። ዓለም ፊት ያለን ዋጋ ይሄ ነው በራሳችን ቅዠትና ጭብጨባ አንደንቁር።

✔️ ALL LIVE STREAM 🍷እኔ ከእናንተ የምደብቀው ነገር የለም መቼስ👍😜 🍷የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ በቀጥታ በፈለጋችሁት የቻናል አማራጭ 🟢Super Sport 🟢Sky Sport 🟢Tnt Sport 🟢Bein Sport እና ሌሎችም ቻናሎች አሉት 🔴ስለ አጠቃቀሙ የሰራሁትን ቪዲዮ ደግሞ እዩልኝ 👇 🎙https://vt.tiktok.com/ZSm9XBxTE/ ከሰራላችሁ ብቻ 👍

ሰላም ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይህን server ⚡️ሞክሩት በጣም ፈጣን ነው❤️❤️❤️ ። 👉 Time add ለማድረግ 👉 Movie download ለማድረግ 👉 live stream ለመከታተ
ሰላም ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይህን server ⚡️ሞክሩት በጣም ፈጣን ነው❤️❤️❤️ ። 👉 Time add ለማድረግ 👉 Movie download ለማድረግ 👉 live stream ለመከታተል 7 NET VPN 🔥ከሁሌም ከእናንተ ጋር ነን 👍
time add በማድረግ ምርጥ ጊዜ አሳልፉ 😮😮😮
Config version 26.7 ✅ ☀️ እንደምን አደራችሁ Family! እባካችሁ በየቀኑ ቢያንስ 20 ጊዜ time ጨምሩ 3️⃣ share ማድረግ አትርሱ 🚀💙      
Time add ለማድረግ Http+ ultra 02 ✅
Application Link 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=xyz.sevennetvpn.org

በኦንላይን የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ። መውረጃው Official የናሽናል መታወቂያ መስሪያቤት የX አካውንት ነው። ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ። አቢሲኒያ ባንክ cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect አዋሽ ባንክ fayda.awashbank.com የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: my.coopbankoromiasc.com/harmonization የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ cbefayda.cbe.com.et ኦሮሚያ ባንክ bfayda.oromiabank.com ወጋገን ባንክ fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization ንብ ባንክ fayda.nibbank.com.et ፀሀይ ባንክ fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home ስንቄ ባንክ : fayda.siinqeebank.com:7443 ዘምዘም ባንክ fayda.zamzambank.com.et አማራ ባንክ : fayda.amharabank.com.et

🔥 DRIVX EARLY PRESALE – ONLY 5 DAYS LEFT! 👉 Join now: https://tglink.io/e4b2bf5526d40a 👉 Join our Telegram Community: http
🔥 DRIVX EARLY PRESALE – ONLY 5 DAYS LEFT! 👉 Join now: https://tglink.io/e4b2bf5526d40a 👉 Join our Telegram Community: https://t.me/DrivXtoken DRIVX is not just another token. It’s a real utility token backed by an operating rent-a-car business. Revenue from car rentals flows directly back into the ecosystem through token buybacks and liquidity reinforcement. This is your chance to enter at the lowest price ever — $0.005 — exclusively available to the Telegram community for the first 5 days. Total Early Presale duration: 10 days only After that, the price increases significantly No media, no public launch yet — this window is exclusive for Telegram Secure your position before the public press and media campaign begins. 👉 Join now: https://tglink.io/e4b2bf5526d40a 👉 Join our Telegram Community: https://t.me/DrivXtoken #DRIVX #Presale #UtilityToken #BNBChain #Crypto