uk
Feedback
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™

ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™

Відкрити в Telegram

Creator || @hamidleo16 🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇 ►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን ►airdrop/web ►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል ◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈ ▻TIKTOK◍►hamid_tech1 ▻YOUTUBE◍►hamidtech10 Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10

Показати більше
4 254
Підписники
-524 години
-257 днів
+7530 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
серпень '26
серпень '26
+153
в 0 каналах
липень '26
+110
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+34
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+12
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+13
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+17
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+67
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+92
в 1 каналах
Get PRO
грудень '25
+161
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+65
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+54
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+35
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+2 059
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+19
в 1 каналах
Get PRO
червень '25
+79
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+75
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+1 606
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+359
в 3 каналах
Get PRO
лютий '25
+2 063
в 4 каналах
Get PRO
січень '25
+116
в 1 каналах
Get PRO
грудень '24
+146
в 1 каналах
Get PRO
листопад '24
+320
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '24
+1 209
в 6 каналах
Get PRO
вересень '24
+1 041
в 4 каналах
Get PRO
серпень '24
+1 353
в 3 каналах
Get PRO
липень '24
+145
в 1 каналах
Get PRO
червень '24
+657
в 2 каналах
Get PRO
травень '24
+157
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+139
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+548
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+118
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+1 101
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+166
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+338
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+84
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+974
в 0 каналах
Get PRO
серпень '230
в 0 каналах
Get PRO
липень '230
в 0 каналах
Get PRO
червень '230
в 0 каналах
Get PRO
травень '230
в 0 каналах
Get PRO
квітень '230
в 0 каналах
Get PRO
березень '230
в 0 каналах
Get PRO
лютий '230
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+8
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+3
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+7
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+5
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+52
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+96
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+315
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
26 серпня+1
25 серпня+1
24 серпня+2
23 серпня0
22 серпня+3
21 серпня+3
20 серпня+3
19 серпня+3
18 серпня+1
17 серпня0
16 серпня+2
15 серпня+2
14 серпня+1
13 серпня+2
12 серпня+1
11 серпня+4
10 серпня+2
09 серпня+5
08 серпня+18
07 серпня+14
06 серпня+8
05 серпня+13
04 серпня+17
03 серпня+16
02 серпня+18
01 серпня+13
Дописи каналу
🕯 TODAY'S MARKET🕯 Market on period😐
🕯 TODAY'S MARKET🕯 Market on period😐

2
ዉጤት ተለቋል:: መልካም ዕድል 🙅‍♂️
192
3
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ ወይም 👉 h+1
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉  https://eaes.edu.et/  ወይም 👉 https://result.neaea.gov.et 👉 https://result.eaes.et ውጤት እንደተለቀቀ በፍጥነት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል Share @AplusHustler @AplusHustler 🚨 እስካሁን አልተለቀቀም
272
4
video: https://youtu.be/nyYreulchJc
video: https://youtu.be/nyYreulchJc
282
5
22.42$ ተቀብያለሁ አንዴት አንደሆነ ቪዲዮ አየሰራሁ ነዉ YOUTUBE ላይ
22.42$ ተቀብያለሁ አንዴት አንደሆነ ቪዲዮ አየሰራሁ ነዉ YOUTUBE ላይ
271
6
🍎Apple በቅርቡ በውስጡ ካሜራ የተገጠመለት AirPods ሊያወጣ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።ይሄ ነገር በ ተጠቃሚዎች Privacy ላይ ስጋት ፈጥሯል 👀 ምን ታስባላችሁ ? ቢመጣ ትገዛላችሁ ?�
🍎Apple በቅርቡ በውስጡ ካሜራ የተገጠመለት AirPods ሊያወጣ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።ይሄ ነገር በ ተጠቃሚዎች Privacy ላይ ስጋት ፈጥሯል 👀 ምን ታስባላችሁ ? ቢመጣ ትገዛላችሁ ?🧐
313
7
የYouTube አዲስ አሰራር YouTube በVideo View አቆጣጠር ስርዐቱ ላይ ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል። ከAugust 24 ጀምሮ የYouTube View ከመጀመርያው frame ጀምሮ እንደ view
የYouTube አዲስ አሰራር YouTube በVideo View አቆጣጠር ስርዐቱ ላይ ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል። ከAugust 24 ጀምሮ የYouTube View ከመጀመርያው frame ጀምሮ እንደ view እንደሚቆጠር አስታውቋል። ከዚህ በፊት በነበረው አሰራር የYouTube video ላይ እንደ View ለመቆጠር አንድ ሰው ቪዲዮውን ከፍቶ ቢያንስ ከ30 ሰከንድ (Specific አይደለም) ያላነሰ ማጫወት ይጠበቅበት ነበር። በዚህ አዲስ አሰራር መሰረት ግን ቪዲዮውን ከፍቶ play ካደረገባት ቅፅበት ጀምሮ እንደ view ይቆጠራል። ቪዲዮውን ከፍቶ በ1ኛው ሰከንድ ዘግቶ ቢወጣም 1 view ተብሎ ይቆጠርለታል። ይህም አጠቃላይ የሚታየውን የview መጠን የሚጨምረው ይሆናል። ነገር ግን ይህ የዕይታ መጠን በክፍያ ስርዐቱና በforyou page recommendation ላይ አስተዋፅኦ አያደርግም። ለዚህ አገልግሎት አስተዋፆ ያለው የሌላ "Engaged views" የሚባል የview metric አለ። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 3ኛ ዙር የContent creating Bootcamp ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ቀረው። ለመመዝገብ learn.bighabesha.com ወይም @bighabesha @bighabesha_softwares
363
8
📈Bitcoin Hit 75700🤯 ወደኋላ ሳያይ ነው እየሮጠ ያለው 🛑በcrypto ታሪክ ትልቁ short squeez ተፈጥሯል። (4 Billion shorts liquidated past 2-3 days)�
📈Bitcoin Hit 75700🤯 ወደኋላ ሳያይ ነው እየሮጠ ያለው 🛑በcrypto ታሪክ ትልቁ short squeez ተፈጥሯል። (4 Billion shorts liquidated past 2-3 days)😶
413
9
የGemini ዕለታዊ የተጠቃሚ ቁጥር 1 Billion መድረሱን የGoogle CEO Sundar Pichai አስታወቀ። ይህም 1B የተጠቃሚ ቁጥር የደረሰ 14ኛው የGoogle product መሆን ችሏል። ✍
የGemini ዕለታዊ የተጠቃሚ ቁጥር 1 Billion መድረሱን የGoogle CEO Sundar Pichai አስታወቀ። ይህም 1B የተጠቃሚ ቁጥር የደረሰ 14ኛው የGoogle product መሆን ችሏል። ✍️እናንተ በብዛት የምትጠቀሙት AI chatbot ምንድን ነው? @bighabesha_softwares
653
10
✔️ኮምፒውተር ላይ የYouTube😉 አጠቃቀማችሁን የሚያቀሉ keyboard shortcuts 🔠C= caption ወይም subtitle on/off ለማድረግ። 🔠F= Full screen ለማድረግ አልያም
✔️ኮምፒውተር ላይ የYouTube😉 አጠቃቀማችሁን የሚያቀሉ keyboard shortcuts 🔠C= caption ወይም subtitle on/off ለማድረግ። 🔠F= Full screen ለማድረግ አልያም ለመመለስ። 🔠= ለ10 ሴኮንድ ለመመለስ። 🔠= ለ10 ሴኮንድ ለማሳለፍ። 🔠= mute ወይም Unmute ለማድረግ። ✔️Shift+N= playlist እያየን ባይሆን ራሱ ቀጣይ ቪድዮ እንዲከፍትልን መጠቀም እንችላለን። 🎵Shift+P =  በተመሳሳይ playlist እያየን ባይሆንም ወደኋላ ያለውን ቪድዮ መክፈት ያስችለናል። 🔠T= theatre mode on/off ለማድረግ የሚጠቅም ሲሆን ይህም fullscreen ሳይሆን ቪድዮው horizontally ወይም ወደጎን የሚሰፋበት feature ነው። REACTION ከተመቻቹ❤️
726
11
https://youtu.be/xSJLo8pRMU8
https://youtu.be/xSJLo8pRMU8
774
12
🚨 ዋይፋይ (Wi-Fi) ወይም ዳታ በማብራት ብቻ በ2 ሳምንት $20 ዶላር እንስራ! 💸 ምንም አይነት ድካም ሳይኖር፣ አፕሊኬሽኑን ስልካችን ላይ ጭነን ኢንተርኔት (Wi-Fi / Data) በተጠቀምን
🚨 ዋይፋይ (Wi-Fi) ወይም ዳታ በማብራት ብቻ በ2 ሳምንት $20 ዶላር እንስራ! 💸 ምንም አይነት ድካም ሳይኖር፣ አፕሊኬሽኑን ስልካችን ላይ ጭነን ኢንተርኔት (Wi-Fi / Data) በተጠቀምን ቁጥር ብቻ የሚከፍለን ምርጥ እና እውነተኛ የኦንላይን ስራ (Passive Income)። 🎁 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡና ስራ ጀምሩ! 👇 የመመዝገቢያ ሊንክ (Link): 🔗 📺 ሙሉ አሰራሩን ደረጃ በደረጃ የሚያሳየውን ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ!
769
13
የዩቲዩብ አዲሱ "AI Music Remix" መሣሪያ ለሁሉም ዩቲበሮች ክፍት ሆነ 🎵 ዩቲዩብ የሙዚቃ ፈጣሪዎች የባለቤትነት መብታቸውን ሳይጥሱ በ AI አማካኝነት የሙዚቃዎችን ስታይል፣ ድምፅ እና ስሜት
የዩቲዩብ አዲሱ "AI Music Remix" መሣሪያ ለሁሉም ዩቲበሮች ክፍት ሆነ 🎵 ዩቲዩብ የሙዚቃ ፈጣሪዎች የባለቤትነት መብታቸውን ሳይጥሱ በ AI አማካኝነት የሙዚቃዎችን ስታይል፣ ድምፅ እና ስሜት (Genre) በደቂቃዎች ውስጥ ቀይረው እንዲጠቀሙ የሚያስችል አዲስ መሣሪያ ለቀቀ። SHARE 🚀
719
14
https://t.me/GmailFProBot?start=7998082895
https://t.me/GmailFProBot?start=7998082895
713
15
✈️ስለ Airplane_Mode የማታዉቁት ! ✅ ይህን Feature ምንም እንኳ እኛ በብዛት የምንጠቀመዉ Distraction ለመቀነስ ፣ ባትሪ ለመቆጠብ ፣ እንዲሁም ለPrivacy ቢሆንም በዋናነት ይ
✈️ስለ Airplane_Mode የማታዉቁት ! ✅ ይህን Feature ምንም እንኳ እኛ በብዛት የምንጠቀመዉ Distraction ለመቀነስ ፣ ባትሪ ለመቆጠብ ፣ እንዲሁም ለPrivacy ቢሆንም በዋናነት ይሄ Feature ስልካችን ዉስጥ የተጨመረበት ምክንያት በአውሮፕላን በምንሄድበት ወቅት ከስልካችን የሚወጡት ሲግናሎች (Signals) ከአዉሮፕላን ተቆጣጣሪ ራድዮች ጋር እንዳይጋጭ ለመርዳት ታስቦ ነበር። ✅ከስልክ ደሞ ለመጀመሪያ ጊዜ Nokia ስልክ ላይ ነዉ ይሄ Feature የተጨመረዉ።
891
16
ማነው እስካሁን ያልከፈለ?😢
ማነው እስካሁን ያልከፈለ?😢
875
17
Breaking Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል። Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለው
Breaking Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል። Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው። ሞክሩት። @bighabesha_softwares
821
18
Family youtube lay mn lsralachihu 👇👇👇
720
19
የcharger cable አይነቶችን ዘርዘር አደርጌ በቀላሉ ልንገራቹ:- ➡️USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር
የcharger cable አይነቶችን ዘርዘር አደርጌ በቀላሉ ልንገራቹ:- ➡️USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል። ➡️USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል። ➡️USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት  ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል። ➡️Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ micro usb የሚበልጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የbutton ስልኮችን charge ለማድረግ እንጠቀምበታለን። ➡️Micro-usb:- አብዛኞዎቻችሁ ታውቁታላችሁ በፊት የነበሩ ብዙ ስልኮች በዚህ cable ነበር charge የሚያደርጉት። ➡️Lighting usb:-  air pod እና iphone charge ለማድረግ የምንጠቀመው ነው ጫፉ ምንም ቀዳዳ አለመኖሩ ለየት ያደርገዋል። ከተማራቹበት 👍 አድርጉ
828
20
ስልካችሁ ያለ ምክንያት በጣም አየጋለ ካስቸገራችሁ ይህን አስተካክሉ! 🔥 ➡️ ወደ Settings ግቡ ➡️ Battery ብላችሁ serach አርጉ ➡️ Background usage limits ወይም Ba
ስልካችሁ ያለ ምክንያት በጣም አየጋለ ካስቸገራችሁ ይህን አስተካክሉ! 🔥 ➡️ ወደ Settings ግቡ ➡️ Battery ብላችሁ serach አርጉ ➡️ Background usage limits ወይም Battery usage የሚለውን click ያድርጉ ➡️ ባትሪን በብዛት የሚጠቀሙ እና የማትጠቀሙባቸውን Apps ያስተካክሉ ወይም Restricted ያድርጓቸው።
652