ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™

ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

Creator || @hamidleo16 🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇 ►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን ►airdrop/web ►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል ◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈ ▻TIKTOK◍►hamid_tech1 ▻YOUTUBE◍►hamidtech10 Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10

إظهار المزيد
4 109
المشتركون
-424 ساعات
-257 أيام
-10430 أيام
أرشيف المشاركات
⭐️ROOT/ሩት ምንድነው?(ለጠቅላላ እውቀት ብቻ‼️) 🚨ሩት ማለት ለአንድሮይድ ስልኮች የተሰራ ዘዴ ሲሆን ስራውም የአንድሮይድ ሲስተሙን jailbreak/ሰብሮ በመግባት /ክፍት/ በማድረግ ማንኛውም ሰው ስልኩን እንደፈለገ ማስተካከል/Customize ማድረግ እንዲችል የሚያደርግ ዘዴ ነው 😄 በዚህም አንድ ሩት የሆነ ስልክ የያዘ ሰው 👍 ➡️ጌም ሀክ ማድረግ ይችላል(Lucky patcher) ➡️ማንኛውም አፕ ሀክ ማድረግ ይችላል ➡️ዋይ ፋይ ፓስዎርድ ሀክ ማድረግ ይችላል(Hijacker) ➡️ፌስቡክ ሀክ ማድረግ ይችላል(phishing)(kALI LINUX) ➡️ኢንስታግራም ሀክ ማድረግ ይችላል(Cheat droid) ➡️ዳርክ ዌብ መጠቀም ይችላል(oRBOT) ➡️የስልኩን አፕሊኬሽኖች uninstall ለማድረግ ➡️የስልካችሁን የባትሪ እድሜ ማራዘም(Greenify) ➡️ኢንተርኔት በቀን ከ100mb በላይ በነፃ መጠቀም ይችላል(ለጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም)/droid VPN/ ➡️የስልኩን RAM እና ፍጥነት መጨመር ይችላል(Ram Expander) ➡️የስልክ ጥሪዎችና SMS መጥለፍ ይቻላል(mSPY) ➡️ስልካችን Restore ካረግን በኋላ በሙሉ መረጃዎችን መመለስ እንችላለን(Titanium) የስልኩን ሲስተም መቀየር ይችላል (Falsh Custom ROM) (ምሳሌ:Samsung S4 ወደ S7 ወይንም Samsung ወደ iphone..) (TWRP)CWM ❗️ የሩት (Root) ጉዳት ምንድነው?❗️ ➡️ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ Security ማስተማመኛ የለንም ይህ ማለት:- ➡️ ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው። ➡️ስልኩ የሰራው ካምፓኒ በስልኩ ላይም ሆነ በስልኩ ባለቤት ጉዳት ቢደርስብህ/ሽ ምንም አይነት ዋስትና አይወስድም። ✅ ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ/ Fake ስልክ ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ሩት ባያደርጉ ይመረጣል። ⚠️❗️ማስጠንቀቂያ❗️⚠️ 🔵 ከዚህ በላይ የለቀቅንውን ሙሉ ማብራሪያ ሳያነቡ ወይም ደግሞ ግንዛቤው ሳይኖረን ሩት ማድረግ ብንሞክረው ስልካችንን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሊዘበራረቅ ይችላል። ስለዚህ በጥንቃቄ መደረግ አለበት!!

💬ስልክ ተጠቃሚ ማወቅ ያለበት ነገር ✅ 🤝ስልካቹን ኪስ ውስጥ አድርጋቹ በራሱ ጊዜ ተነካክቶ ለማትፈልጉት ሰው እየደወለና አፕሊኬሽን እየከፈተ ካስቸገራቹ ይህን አስተካክሉ :- ✅ወደ Setting ጉ
💬ስልክ ተጠቃሚ ማወቅ ያለበት ነገር ✅ 🤝ስልካቹን ኪስ ውስጥ አድርጋቹ በራሱ ጊዜ ተነካክቶ ለማትፈልጉት ሰው እየደወለና አፕሊኬሽን እየከፈተ ካስቸገራቹ ይህን አስተካክሉ :- ✅ወደ Setting ጉቡ ከዛ Display የሚለውን ንኩ ✅ከዛ ትንሽ ወረድ በሉና Accidental touch protection የሚለው OFF ከነበረ ON በማድረግ ተገላገሉ 🤝

የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በጥሬ በባንካችን ሲመነዝሩ! #OromiaBank #Peoples_Bank #ServingToEmpowerYou
የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በጥሬ በባንካችን ሲመነዝሩ! #OromiaBank #Peoples_Bank #ServingToEmpowerYou

They changed the name 👀 Here’s the update 😁🔥 Tonkeeper is now Keeper! ⚡️ The wallet just went multichain 🚀 Now supporting
They changed the name 👀 Here’s the update 😁🔥 Tonkeeper is now Keeper! ⚡️ The wallet just went multichain 🚀 Now supporting: • GRAM • BTC • TRON • More networks coming 👀 One wallet. Multiple chains. More ways to manage your assets. The TON wallet you know is expanding. 🔥 Keeper season starts now!

Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል። ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። https://gemini.google/desktop/ Install ካደረጋችሁ
Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል። ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። https://gemini.google/desktop/ Install ካደረጋችሁ በኋላ (Alt + Space) በመጫን መክፈት ትችላላችሁ። @bighabesha_softwares

🔥 TOP 10 VIRAL YOUTUBE SHORTS NICHES FOR SEPTEMBER 🔥 If you're looking to launch or pivot your Shorts channel this month, these 10 niches are pulling the highest retention and view counts right now: 🏋️‍♂️ 1. Transformation & Before/Afters Physical transformations (fitness, body recomposition, grooming) and satisfying restorations. The visual progression guarantees viewers stay until the end payoff. 🤖 2. Tech, AI Tools & News Breakdowns of new AI hacks, editing workflows, and software tricks ("How I made X in 30 seconds"). High retention and top-tier RPM. 🎬 3. Entertainment & Curated Skits Relatable comedy, reaction commentary, and high-energy clip edits with unique storytelling or editing spins. 🍳 4. Food & Recipe Recreations Fast-paced street food edits, aesthetic cooking, and trending recipes. Rhythmic visual cuts make these insanely loopable. 💰 5. Personal Finance & Side Hustles Micro-lessons on passive income, budget hacks, and money strategies. Unlocks massive engagement and high CPMs. 🧠 6. Dark Psychology & Human Behavior Quick facts on body language, mind tricks, and cognitive biases. These consistently explode in the comment section. 📜 7. Untold History & Visual Storytelling Lesser-known historical events brought to life with cinematic edits, dynamic text, and dramatic voiceovers. ⚡️ 8. Motivation & Mindset Punchy voiceover clips paired with high-tempo editing, gym footage, or discipline aesthetics. Drives high saves & shares. 🎮 9. Gaming Highlights & Moments Fast-paced 15–30 second edits of funny, unexpected, or insane gameplay moments (Minecraft, GTA, Esports). 🎨 10. Oddly Satisfying & Process Videos Editing process breakdowns, 3D printing, crafting, or woodworking. Keeps retention near 100% as viewers wait for the final reveal. ⚡️ CRITICAL VIRAL METRICS TO FOLLOW: • The 3-Second Hook: Keep your swipe-away rate below 30% with an immediate visual or audio hook. • Seamless Looping: Connect your ending smoothly back into your opening frame to force a second view! 📌 Save this post & share with your creator friends! ©️ YT community

🔥€50 Giveaway in BTC🔥 🚀To Enter Free Draw ☑️ Follow https://tglink.io/5b1716fcff28b8 On Twitter & @xsbets ☑️ Retweet & Tag
🔥€50 Giveaway in BTC🔥 🚀To Enter Free Draw ☑️ Follow https://tglink.io/5b1716fcff28b8 On Twitter & @xsbets ☑️ Retweet & Tag One Friend ☑️Follow https://t.me/xsbetscasino (show proof) 🕰️Giveaway ends in 72 hours! https://tglink.io/1ccc469f5d63c9 Crypto Casino & Spor

YouTube ቲቪዎች ላይ የራስን አካውንት በ 4-Digit Code የመቆለፍ update ለቀቀ! 📺🔐 ዩቲዩብ በሳሎን ወይም በጋራ የቤት ቲቪዎች (Smart TVs) ላይ የሚጠቀሙትን የዩቲዩብ ፕሮፋይ
YouTube ቲቪዎች ላይ የራስን አካውንት በ 4-Digit Code የመቆለፍ update ለቀቀ! 📺🔐 ዩቲዩብ በሳሎን ወይም በጋራ የቤት ቲቪዎች (Smart TVs) ላይ የሚጠቀሙትን የዩቲዩብ ፕሮፋይል ሌሎች ሰዎች ገብተው እንዳይከፍቱት በ 4 PIN መቆለፍ የሚያስችል አዲስ አሰራር በይፋ ሰጠ። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 ያለፈው ዓመት ከእናንተ ከውድ ደንበኞቻችን ጋር በስኬት የተጓዝንበት ዓመት ነበር። በነበረን ቆይታ ለሰጣችሁን እምነት እና አብሮነት ከልብ እንመሰግናለን! አዲሱ ዓመት የሰላ
መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 ያለፈው ዓመት ከእናንተ ከውድ ደንበኞቻችን ጋር በስኬት የተጓዝንበት ዓመት ነበር። በነበረን ቆይታ ለሰጣችሁን እምነት እና አብሮነት ከልብ እንመሰግናለን! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ እና የትልቅ ስኬት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን። 🫡 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼

+2

photo content

📱 IPHONE DUO 🔥 📱 An iphone Folding Phone ✅ 📺 By MKBHD 👈
📱 IPHONE DUO 🔥 📱 An iphone Folding Phone ✅ 📺 By MKBHD 👈

የተፈራው ደረሰ።😢
የተፈራው ደረሰ።😢

so what now if everybody now has unlimited free great content due to ai, what separates sites so google can rank them? Super
so what now if everybody now has unlimited free great content due to ai, what separates sites so google can rank them? Super rare, high-end backlinks and brand mentions just became a lot more valuable. You should get at least some links built before everyone in the permanent underclass adapts see samples + price

Sydro app link Check out Hamid Tech's profile on Sydro. https://api.aemro.net/mobile/profile/7204c233-2182-431f-a1a5-6f6d3bdf5e66