ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
رفتن به کانال در Telegram
Creator || @hamidleo16 🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇 ►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን ►airdrop/web ►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል ◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈ ▻TIKTOK◍►hamid_tech1 ▻YOUTUBE◍►hamidtech10 Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
نمایش بیشتر4 257
مشترکین
-924 ساعت
-227 روز
+8030 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+153
در 0 کانالها
ژوئیه '26
+110
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+34
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+12
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+13
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+17
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+67
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+92
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+161
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+65
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+54
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+35
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+2 059
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+19
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+79
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+75
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+1 606
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+359
در 3 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+2 063
در 4 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+116
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+146
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+320
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+1 209
در 6 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 041
در 4 کانالها
Get PRO
اوت '24
+1 353
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+145
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+657
در 2 کانالها
Get PRO
مه '24
+157
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+139
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+548
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+118
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+1 101
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+166
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+338
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+84
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+974
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانالها
Get PRO
مه '230
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+3
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+7
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+5
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+52
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+96
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+315
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 26 اوت | +1 | |||
| 25 اوت | +1 | |||
| 24 اوت | +2 | |||
| 23 اوت | 0 | |||
| 22 اوت | +3 | |||
| 21 اوت | +3 | |||
| 20 اوت | +3 | |||
| 19 اوت | +3 | |||
| 18 اوت | +1 | |||
| 17 اوت | 0 | |||
| 16 اوت | +2 | |||
| 15 اوت | +2 | |||
| 14 اوت | +1 | |||
| 13 اوت | +2 | |||
| 12 اوت | +1 | |||
| 11 اوت | +4 | |||
| 10 اوت | +2 | |||
| 09 اوت | +5 | |||
| 08 اوت | +18 | |||
| 07 اوت | +14 | |||
| 06 اوت | +8 | |||
| 05 اوت | +13 | |||
| 04 اوت | +17 | |||
| 03 اوت | +16 | |||
| 02 اوت | +18 | |||
| 01 اوت | +13 |
پستهای کانال
| 2 | ዉጤት ተለቋል::
መልካም ዕድል 🙅♂️ | 192 |
| 3 | ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ?
የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
በዌብ ሳይት
👉 https://eaes.edu.et/ ወይም
👉 https://result.neaea.gov.et
👉 https://result.eaes.et
ውጤት እንደተለቀቀ በፍጥነት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል
Share
@AplusHustler
@AplusHustler
🚨 እስካሁን አልተለቀቀም | 272 |
| 4 | video: https://youtu.be/nyYreulchJc | 282 |
| 5 | 22.42$ ተቀብያለሁ አንዴት አንደሆነ ቪዲዮ አየሰራሁ ነዉ YOUTUBE ላይ | 271 |
| 6 | 🍎Apple በቅርቡ በውስጡ ካሜራ የተገጠመለት AirPods ሊያወጣ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።ይሄ ነገር በ ተጠቃሚዎች Privacy ላይ ስጋት ፈጥሯል 👀
ምን ታስባላችሁ ? ቢመጣ ትገዛላችሁ ?🧐 | 313 |
| 7 | የYouTube አዲስ አሰራር
YouTube በVideo View አቆጣጠር ስርዐቱ ላይ ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል።
ከAugust 24 ጀምሮ የYouTube View ከመጀመርያው frame ጀምሮ እንደ view እንደሚቆጠር አስታውቋል።
ከዚህ በፊት በነበረው አሰራር የYouTube video ላይ እንደ View ለመቆጠር አንድ ሰው ቪዲዮውን ከፍቶ ቢያንስ ከ30 ሰከንድ (Specific አይደለም) ያላነሰ ማጫወት ይጠበቅበት ነበር።
በዚህ አዲስ አሰራር መሰረት ግን ቪዲዮውን ከፍቶ play ካደረገባት ቅፅበት ጀምሮ እንደ view ይቆጠራል። ቪዲዮውን ከፍቶ በ1ኛው ሰከንድ ዘግቶ ቢወጣም 1 view ተብሎ ይቆጠርለታል። ይህም አጠቃላይ የሚታየውን የview መጠን የሚጨምረው ይሆናል።
ነገር ግን ይህ የዕይታ መጠን በክፍያ ስርዐቱና በforyou page recommendation ላይ አስተዋፅኦ አያደርግም። ለዚህ አገልግሎት አስተዋፆ ያለው የሌላ "Engaged views" የሚባል የview metric አለ።
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
3ኛ ዙር የContent creating Bootcamp ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ቀረው።
ለመመዝገብ
learn.bighabesha.com ወይም @bighabesha
@bighabesha_softwares | 363 |
| 8 | 📈Bitcoin Hit 75700🤯 ወደኋላ ሳያይ ነው እየሮጠ ያለው
🛑በcrypto ታሪክ ትልቁ short squeez ተፈጥሯል። (4 Billion shorts liquidated past 2-3 days)😶 | 413 |
| 9 | የGemini ዕለታዊ የተጠቃሚ ቁጥር 1 Billion መድረሱን የGoogle CEO Sundar Pichai አስታወቀ።
ይህም 1B የተጠቃሚ ቁጥር የደረሰ 14ኛው የGoogle product መሆን ችሏል።
✍️እናንተ በብዛት የምትጠቀሙት AI chatbot ምንድን ነው?
@bighabesha_softwares | 653 |
| 10 | ✔️ኮምፒውተር ላይ የYouTube😉 አጠቃቀማችሁን የሚያቀሉ keyboard shortcuts
🔠C= caption ወይም subtitle on/off ለማድረግ።
🔠F= Full screen ለማድረግ አልያም ለመመለስ።
🔠= ለ10 ሴኮንድ ለመመለስ።
🔠= ለ10 ሴኮንድ ለማሳለፍ።
🔠= mute ወይም Unmute ለማድረግ።
✔️Shift+N= playlist እያየን ባይሆን ራሱ ቀጣይ ቪድዮ እንዲከፍትልን መጠቀም እንችላለን።
🎵Shift+P = በተመሳሳይ playlist እያየን ባይሆንም ወደኋላ ያለውን ቪድዮ መክፈት ያስችለናል።
🔠T= theatre mode on/off ለማድረግ የሚጠቅም ሲሆን ይህም fullscreen ሳይሆን ቪድዮው horizontally ወይም ወደጎን የሚሰፋበት feature ነው።
REACTION ከተመቻቹ❤️ | 726 |
| 11 | https://youtu.be/xSJLo8pRMU8 | 774 |
| 12 | 🚨 ዋይፋይ (Wi-Fi) ወይም ዳታ በማብራት ብቻ በ2 ሳምንት $20 ዶላር እንስራ! 💸
ምንም አይነት ድካም ሳይኖር፣ አፕሊኬሽኑን ስልካችን ላይ ጭነን ኢንተርኔት (Wi-Fi / Data) በተጠቀምን ቁጥር ብቻ የሚከፍለን ምርጥ እና እውነተኛ የኦንላይን ስራ (Passive Income)።
🎁 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡና ስራ ጀምሩ!
👇 የመመዝገቢያ ሊንክ (Link):
🔗
📺 ሙሉ አሰራሩን ደረጃ በደረጃ የሚያሳየውን ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ! | 769 |
| 13 | የዩቲዩብ አዲሱ "AI Music Remix" መሣሪያ ለሁሉም ዩቲበሮች ክፍት ሆነ 🎵
ዩቲዩብ የሙዚቃ ፈጣሪዎች የባለቤትነት መብታቸውን ሳይጥሱ በ AI አማካኝነት የሙዚቃዎችን ስታይል፣ ድምፅ እና ስሜት (Genre) በደቂቃዎች ውስጥ ቀይረው እንዲጠቀሙ የሚያስችል አዲስ መሣሪያ ለቀቀ።
SHARE 🚀 | 719 |
| 14 | https://t.me/GmailFProBot?start=7998082895 | 713 |
| 15 | ✈️ስለ Airplane_Mode የማታዉቁት !
✅ ይህን Feature ምንም እንኳ እኛ በብዛት የምንጠቀመዉ Distraction ለመቀነስ ፣ ባትሪ ለመቆጠብ ፣ እንዲሁም ለPrivacy ቢሆንም በዋናነት ይሄ Feature ስልካችን ዉስጥ የተጨመረበት ምክንያት በአውሮፕላን በምንሄድበት ወቅት ከስልካችን የሚወጡት ሲግናሎች (Signals) ከአዉሮፕላን ተቆጣጣሪ ራድዮች ጋር እንዳይጋጭ ለመርዳት ታስቦ ነበር።
✅ከስልክ ደሞ ለመጀመሪያ ጊዜ Nokia ስልክ ላይ ነዉ ይሄ Feature የተጨመረዉ። | 891 |
| 16 | ማነው እስካሁን ያልከፈለ?😢 | 875 |
| 17 | Breaking
Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል።
Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ።
ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው።
ሞክሩት።
@bighabesha_softwares | 821 |
| 18 | Family youtube lay mn lsralachihu 👇👇👇 | 720 |
| 19 | የcharger cable አይነቶችን ዘርዘር አደርጌ በቀላሉ ልንገራቹ:-
➡️USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል።
➡️USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል።
➡️USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል።
➡️Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ micro usb የሚበልጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የbutton ስልኮችን charge ለማድረግ እንጠቀምበታለን።
➡️Micro-usb:- አብዛኞዎቻችሁ ታውቁታላችሁ በፊት የነበሩ ብዙ ስልኮች በዚህ cable ነበር charge የሚያደርጉት።
➡️Lighting usb:- air pod እና iphone charge ለማድረግ የምንጠቀመው ነው ጫፉ ምንም ቀዳዳ አለመኖሩ ለየት ያደርገዋል።
ከተማራቹበት 👍 አድርጉ | 828 |
| 20 | ስልካችሁ ያለ ምክንያት በጣም አየጋለ ካስቸገራችሁ ይህን አስተካክሉ! 🔥
➡️ ወደ Settings ግቡ
➡️ Battery ብላችሁ serach አርጉ
➡️ Background usage limits ወይም Battery usage የሚለውን click ያድርጉ
➡️ ባትሪን በብዛት የሚጠቀሙ እና የማትጠቀሙባቸውን Apps ያስተካክሉ ወይም Restricted ያድርጓቸው። | 652 |
