ar
Feedback
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™

ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

Creator || @hamidleo16 🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇 ►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን ►airdrop/web ►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል ◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈ ▻TIKTOK◍►hamid_tech1 ▻YOUTUBE◍►hamidtech10 Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10

إظهار المزيد
4 182
المشتركون
-324 ساعات
-277 أيام
-11730 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+49
في 0 قنوات
يونيو '26
+34
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+12
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+13
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+17
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+67
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+92
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+161
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+65
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+54
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+35
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+2 059
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+19
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+79
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+75
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+1 606
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+359
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+2 063
في 4 قنوات
Get PRO
يناير '25
+116
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+146
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+320
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+1 209
في 6 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+1 041
في 4 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+1 353
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+145
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+657
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '24
+157
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+139
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+548
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+118
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+1 101
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+166
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+338
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+84
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+974
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '230
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '230
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '230
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '230
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '230
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '230
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '230
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+8
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+3
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+7
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+52
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+96
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+315
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
25 يوليو+5
24 يوليو+3
23 يوليو+4
22 يوليو+3
21 يوليو0
20 يوليو0
19 يوليو+2
18 يوليو+2
17 يوليو+1
16 يوليو+2
15 يوليو+1
14 يوليو0
13 يوليو+2
12 يوليو+2
11 يوليو+1
10 يوليو+1
09 يوليو+1
08 يوليو+4
07 يوليو+1
06 يوليو+2
05 يوليو+4
04 يوليو+1
03 يوليو+3
02 يوليو+1
01 يوليو+3
منشورات القناة
TNX family 300 sub gebtenal 🥳🥳
TNX family 300 sub gebtenal 🥳🥳

2
family ene awutchalehu sigeba mnegrachihu yhonal
family ene awutchalehu sigeba mnegrachihu yhonal
124
3
https://t.me/SkillMoney01_bot/earn?startapp=ref_9EB7F9A4
141
4
https://youtu.be/qnOO2J8jofo?si=AIF5_q0zWiGPOF3S
https://youtu.be/qnOO2J8jofo?si=AIF5_q0zWiGPOF3S
137
5
🎁 Claim Your Welcome Bonus on Mostbet! ✅ Up to €5000 Welcome Bonus ⚡ Instant Registration 💸 Fast Crypto Withdrawals ⚽ High
🎁 Claim Your Welcome Bonus on Mostbet! ✅ Up to €5000 Welcome Bonus ⚡ Instant Registration 💸 Fast Crypto Withdrawals ⚽ High Odds on All Major Sports 🎟 Promo Code: EXTRAVIP #ad
138
6
⚠️ ይነበብ - Ethio እና Crypto P2P+1
⚠️ ይነበብ - Ethio እና Crypto P2P
178
7
https://youtube.com/shorts/54CMaND6VwM?si=25hl3S7wX1N2qIhv
1
8
በዚህ ክረምት ከቤት ሳትወጡ እንደኔ ገንዘብ ስሩ |how to make money in Ethiopia https://youtu.be/5EjzSPD2WAo
በዚህ ክረምት ከቤት ሳትወጡ እንደኔ ገንዘብ ስሩ |how to make money in Ethiopia https://youtu.be/5EjzSPD2WAo
261
9
የኤ.አይ ኤጀንቶች በዲጂታል ትምህርት ውስጥ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በዲጂታል ትምህርት ውስጥ ያለው ሚና ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ነው። መምህር እና ተማሪን በመወከል የሚሰሩ ሁለት የኤ.አይ
የኤ.አይ ኤጀንቶች በዲጂታል ትምህርት ውስጥ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በዲጂታል ትምህርት ውስጥ ያለው ሚና ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ነው። መምህር እና ተማሪን በመወከል የሚሰሩ ሁለት የኤ.አይ ኤጀንቶች የትምህርት ሂደቱን በተፈጥሯዊ ሁኔታ በማስመሰል አዲስ አቅጣጫ ፈጥረዋል። የ"መምህር ኤጀንቱ" የተማሪውን የመረዳት ደረጃ በጥያቄዎች ሲገመግም፣ "ተማሪው ኤጀንት" ደግሞ እንደ እውነተኛ ሰው ግራ መጋባትን ወይም መዘናጋትን በመተግበር ሂደቱን የበለጠ ተጨባጭ ያደርገዋል። ይህ አቀራረብ ያለ ፋይል ድጋፍ በውይይት ብቻ እውቀትን ለመገምገም ያስችላል። ሁለቱ ኤጀንቶች የማስታወሻ ስርዓትን በመጠቀም የእያንዳንዱን ተማሪ የዕድገት ሂደት በመከታተል ድክመቶችን በመለየት ትምህርቱን ለተማሪዎቹ ምቹ ያደርጉታል። በአጠቃላይ ይህ ቴክኖሎጂ የትምህርት መድረኮችን ይበልጥ ተፈጥሯዊ፣ ውጤታማ እና ተወዳዳሪ ለማድረግ ጉልህ ሚና ይጫወታል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
346
10
ደቡብ ኮሪያ በኤአይ እና በቺፕ ኢንዱስትሪ ላይ 880 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ኢንቨስትመንት ልታደርግ ነው ደቡብ ኮሪያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት እና በሴሚኮንዳክተር (ቺፕ) ኢንዱስትሪ ዓለም አቀፍ ተወዳ
ደቡብ ኮሪያ በኤአይ እና በቺፕ ኢንዱስትሪ ላይ 880 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ኢንቨስትመንት ልታደርግ ነው ደቡብ ኮሪያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት  እና በሴሚኮንዳክተር (ቺፕ) ኢንዱስትሪ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን ለማጠናከር 880 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ማቀዷን አስታውቃለች። እንደ ቢቢሲ ዘገባ ይህ ዕቅድ "ሶስት ታላላቅ ፕሮጀክቶች"  በተሰኘ መርሃ ግብር ስር አዳዲስ የቺፕ ማምረቻ ማዕከላት፣ የኤአይ ዳታ ማዕከላት እና የሮቦቲክስ ቴክኖሎጂዎችን ለማስፋፋት የታለመ ነው። የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ሊ ጄ ሚዩንግ እንደገለጹት፣ ፕሮጀክቱ በዋና ከተማዋ ሴኡል ውጭ የሚገኙ ክልሎችን በኢኮኖሚ ለማነቃቃት፣ የኢንዱስትሪ እድገትን በሀገሪቱ ውስጥ በስፋት ለማሰራጨት የተዘጋጀ ነው።ይህም ኢንዱስትሪዎች በአንድ አካባቢ ብቻ እንዳይከማቹ እና የገጠር አካባቢዎች ኢኮኖሚ እንዲጠናከር አስተዋጽኦ የሚያበረክት ነው።   ዕቅዱ ታይዋን፣ ቻይና እና ጃፓን በኤአይ እና በቺፕ ማምረቻ ዘርፍ እያደረጉ ካሉት ከፍተኛ ኢንቨስትመንቶች ጋር ተያይዞ  የመጣ መሆኑ ተጠቁሟል።  በዓለም አቀፍ ደረጃ የኤአይ መሠረተ ልማት እየተስፋፋ በመምጣቱ የሴሚኮንዳክተር ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። የደቡብ ኮሪያ ይህ አዲስ ኢንቨስትመንት የሀገሪቱን የቴክኖሎጂ አቅም ከማጠናከር ባሻገር በዓለም አቀፍ የቺፕ አቅርቦት ላይ ያለውን እጥረት ያሻሽላል ተብሎ ይጠበቃል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
266
11
🎰 BC.GAME — Up to 360% Welcome Package 🎰 The biggest crypto casino on the planet isn't slowing down: 💰 360% bonus across y
🎰 BC.GAME — Up to 360% Welcome Package 🎰 The biggest crypto casino on the planet isn't slowing down: 💰 360% bonus across your first 4 deposits 🎮 10,000+ games — slots, live tables, originals ⚽ Full sportsbook — football, NBA, UFC, esports ⚡ Instant crypto deposits & withdrawals (BTC, ETH, USDT + 150 more) 🎲 Provably fair — verify every bet yourself No fluff. Deposit, claim, play. 👉 Join now: https://t.me/maczo_official_global
232
12
💻 RAM ብዙ ሆነ ማለት ፈጣን ስልክ ሆነ ማለት አይደለም! ብዙ ሰዎች 12GB ወይም 16GB RAM ካለ ስልኩ ሁልጊዜ ፈጣን ነው ብለው ያስባሉ። ነገር ግን የስልክ አፈጻጸም በRAM ብቻ አይወሰንም
💻 RAM ብዙ ሆነ ማለት ፈጣን ስልክ ሆነ ማለት አይደለም! ብዙ ሰዎች 12GB ወይም 16GB RAM ካለ ስልኩ ሁልጊዜ ፈጣን ነው ብለው ያስባሉ። ነገር ግን የስልክ አፈጻጸም በRAM ብቻ አይወሰንም።
296
13
لا يوجد نص...
398
14
https://youtu.be/9qaGaEtzbes
https://youtu.be/9qaGaEtzbes
377
15
🏦የንግድ ባንክ አፕሊኬሽን ለመክፈት ስትሞክሩ እንደዚህ "Suspicious Accessibility Service" እያለ አልከፍት ካላችሁ ለማስተካከል 🟢Settings ውስጥ ግቡና Accessibilit
🏦የንግድ ባንክ አፕሊኬሽን ለመክፈት ስትሞክሩ እንደዚህ "Suspicious Accessibility Service" እያለ አልከፍት ካላችሁ ለማስተካከል 🟢Settings ውስጥ ግቡና Accessibility የሚለውን ምረጡ። 🟢Installed Apps ውስጥ ስትገቡ ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ On የሆነ ካለ Off አድርጋችሁ ውጡ። የከፈታችሁትን CBE አፕሊኬሽን ዘግታችሁ እንደገና ስትከፍቱት ይሰራላችኋል።
489
16
❇️ የንግድ ባንክ አፕሊኬሽናችሁን ስትከፍቱት ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው 'Update Required' የሚላችሁ ከሆነ የድሮውን አፕ መጠቀም ስለማትችሉ የግድ Update Now የሚለውን በመጫን U+1
❇️ የንግድ ባንክ አፕሊኬሽናችሁን ስትከፍቱት ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው 'Update Required' የሚላችሁ ከሆነ የድሮውን አፕ መጠቀም ስለማትችሉ የግድ Update Now የሚለውን በመጫን Update ማደረግ ይኖርባችኋል። Update ካደረጋችሁት በኋላ Open ብላችሁ የሚስጥር ቁጥራችሁን (PIN) በማስገባት አዲሱን አፕ መጠቀም ትችላላችሁ። 🔺 የአብዛኞቹ ሰዎች ሞባይል Update ከተደረገ በኋላ በቀጥታ ይከፍታል። አንዳንድ ሞባይሎች ላይ ደግሞ ከፍቶ ወዲያው ይጠፋል (Crash ያደርጋል)። 🔺 በራሱ Update አድርጎ አፑ Crash እያደረገ ወይም Freeze እያደረገ የሚያስቸግራችሁ ደግሞ ችግሩ በደንብ እስኪስተካከል በትእግስት በ USSD *889# በኩል እየተጠቀሙ ይቆዩ። ⚠️ አፑ የፈለገ ቢያስቸግራችሁ በፍፁም Delete ወይ Uninstall እንዳያደርጉት። Uninstall ካደረጉት ድጋሚ ለማስተካከል የግድ አካውንቱን የከፈታችሁበት ቅርንጫፍ በአካል መሄድ ይኖርባችኋል። ⚠️ ጥንቃቄ:-  ከዚህ ቀደም የነበረውን የሂሳብ ደብተርን ከፋይዳ ጋር ማያያዝን እና አሁን ያጋጠመውን የCBE አፕሊኬሽንን Update መሆንን ተከትሎ የተፈጠሩ ችግሮችን አጭበርባሪዎች እንደ መልካም አጋጣሚ  በመጠቀም ስልክ በመደወል፣ በአካል፣ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በመጠቀም የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ገንዘብዎንና መረጃዎን ሊዘርፉ ስለሚችሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ። ⚠️ በፍፁም ለማንም ሰው የሚስጥር ቁጥርዎን (PIN Number) እና OTP Number አያጋሩ። 🔷 Update ካደረጋችሁ በኋላ በትክክል የሰራላችሁ ቤተሰቦች የስልካችሁን ሞዴል በ Comment ብታሳውቁን ደስ ይለናል። ⚠️ ሁሌም ንቁ እና ጠንቃቃ በመሆን ገንዘብዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ! ‎🌐Share ፥  @AplusHustler ‎🌐Share ፥  @AplusHustler ‎ ‎ወገን ከተመቻችሁ 👍 አድርጉ 🌟
457
17
🚗 የመኪናዎ ሞተር ምን ችግር እንዳለበት በድምፅ ብቻ የሚያውቅ AI! 🤯 የCarDiag ተብሎ የሚጠራ አዲስ ክፍት የኮድ ምንጭ (Open Source) AI ሞዴል፣ የመኪናዎን የሞተር ድምፅ ብቻ በመ
🚗 የመኪናዎ ሞተር ምን ችግር እንዳለበት በድምፅ ብቻ የሚያውቅ AI! 🤯 የCarDiag ተብሎ የሚጠራ አዲስ ክፍት የኮድ ምንጭ (Open Source) AI ሞዴል፣ የመኪናዎን የሞተር ድምፅ ብቻ በመተንተን ሊኖሩ የሚችሉ ችግሮችን ለመለየት ተዘጋጅቷል። 📱 አጠቃቀሙ ቀላል ነው፤ የሞተሩን ድምፅ በስልክዎ ይቅረጹ፣ ወደ መድረኩ ይጫኑ፣ AIውም ድምፁን በመተንተን ችግሩ በየትኛው የመኪና ክፍል ላይ ሊሆን እንደሚችል ያመለክታል። ⚙️ ቴክኖሎጂው ገና በመጀመሪያ ደረጃ ላይ ቢሆንም፣ ጤናማ እና ችግር ያለባቸውን ሞተሮች በ79% ያህል ትክክለኛነት መለየት ችሏል። 💡 ከሁሉም የሚያስገርመው ነገር፣ የሞዴሉ መጠን 100 KB ገደማ ብቻ መሆኑ ነው። ይህም በብዙ ስልኮች ላይ በቀላሉ እንዲሰራ ያስችለዋል። 🔓 ፕሮጀክቱ ሙሉ በሙሉ Open Source በመሆኑ፣ የሶፍትዌር አዘጋጆችና የመኪና ባለሙያዎች በጋራ በመስራት የAIውን ትክክለኛነት የበለጠ ለማሻሻል እየሞከሩ ነው። ወደፊት በኪስዎ የሚይዙት "AI ሜካኒክ" ሊሆን ይችላል! SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
508
18
ጠቃሚ tip ▪የቴሌግራም ግሩፖችና ቻናሎች በራሳቸው ጊዜ የሚጭኗቸው (Auto-download) ቪዲዮዎችና ፎቶዎች ኢንተርኔት ፓኬጃችሁን እየጨረሱባችሁ ነው? 🔻ይህንን ለማቆም እና ዳታችሁን ለመቆጠብ እነዚህን 3 ደረጃዎች ተከተሉ፦ 1️⃣ Settings ውስጥ ግቡ። 2️⃣ Data and Storage የሚለውን ምርጡ። 3️⃣ Automatic Media Download የሚለው ስር ያሉትን ሁሉንም አማራጮች (When using mobile data, When connected on Wi-Fi...) Off አድርጓቸው። ✅ይህንን ካደረጋችሁ በኋላ እናንተ የፈለጋችሁትን ፋይል ብቻ በመንካት ማውረድ ትችላላችሁ፤ ስልካችሁም አይጨናነቅም!
517
19
https://youtu.be/ltuokJ8lfgk
https://youtu.be/ltuokJ8lfgk
470
20
"የዋትሳፕ አካውንታችን እንዳይጠለፍ ማድረግ የሚገቡን ጥንቃቄዎች" በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ዋትሳፕ #WhatsApp ለስራ፣ ለቤተሰብ ግንኙነት እና ለተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች እጅግ አስፈላጊ እየሆነ
"የዋትሳፕ አካውንታችን እንዳይጠለፍ ማድረግ የሚገቡን ጥንቃቄዎች" በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ዋትሳፕ #WhatsApp ለስራ፣ ለቤተሰብ ግንኙነት እና ለተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች እጅግ አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል። ሆኖም ግን፣ ከዚህ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያውያንን የዋትሳፕ አካውንት ለመጥለፍ የሚሞክሩ የመረጃ መንታፊዎች የግል መረጃዎቻችን እና ሚስጥራዊ ንግግሮቻችን እንዳይመነተፉና እንዳንጭበረበር የሚከተሉትን ዋና ዋና ጥንቃቄዎች መተግበር ያስፈልጋል። 👉ባለሁለት ደረጃ ማረጋገጫ #Two_Step_Verification) ፡ በዋትሳፕ Settings > Account ውስጥ ገብተው ባለ 6 ድጂት ሚስጥር ቁጥር #PIN ይቆልፉ። ይህ በጣም አስፈላጊው መከላከያ ነው። 👉ዋትሳፕ የሚልክልዎትን ኮድ ለማንም አለመስጠት፡ በኤስኤምኤስ #SMS የሚመጣላችሁን የዋትሳፕ መክፈቻ ኮድ ወደ "ግሩፕ ማስገቢያ ነው" ወይም "ለሽልማት ነው" ለሚሉ አጭበርባሪዎች በፍጹም አይስጡ። 👉ሊንኮችን አለመክፈት፡ "ነፃ የካርድ ስጦታ" ወይም "የስራ እድል" በሚል የሚመጡ አጠራጣሪ ሊንኮችን አይክፈቱ መረጃዎን ሊሰርቁ ይችላሉ። 👉የግላዊነት #Privacy ቅንብር ማስተካከል፡ Settings > Privacy ገብተው ፕሮፋይልዎን እና ግሩፕ ውስጥ እርስዎን ማስገባት የሚችሉ ሰዎችን "My Contacts" ብቻ ያድርጉ። 👉የተገናኙ መሳሪያዎችን #Linked_Devices መፈተሽ፤ አንዳንድ ጊዜ እርስዎ ሳያውቁ ስልክዎን ለጥቂት ደቂቃ ያገኘ ሰው የዋትሳፕ ዌብ #WhatsApp_Web በራሱ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ ከፍቶ መልእክትዎን ሊከታተል ይችላል። መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ለወዳጅ ዘመድዎ #Share ያድርጉ!
542