Werabe University Student Union
Відкрити в Telegram
ይህ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናል ሲሆን ማንኛውም አይነት መረጃ የሚለቀቅበት እና የተማሪ ጥያቄ የሚመለስበት ነው።ሁሉም ተማሪ ይህን ቻናል በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት መረጃዎች ቶሎ እንዲደርሱ ሃላፊነታችንን እንወጣ።
Показати більше270
Підписники
+124 години
-27 днів
+230 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '24вер '24
вересень '24
+6
в 0 каналах
серпень '24
+11
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+9
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+16
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+2
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+9
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+9
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+12
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+280
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 20 вересня | 0 | |||
| 19 вересня | 0 | |||
| 18 вересня | 0 | |||
| 17 вересня | 0 | |||
| 16 вересня | 0 | |||
| 15 вересня | 0 | |||
| 14 вересня | +3 | |||
| 13 вересня | 0 | |||
| 12 вересня | 0 | |||
| 11 вересня | 0 | |||
| 10 вересня | +1 | |||
| 09 вересня | 0 | |||
| 08 вересня | +1 | |||
| 07 вересня | +1 | |||
| 06 вересня | 0 | |||
| 05 вересня | 0 | |||
| 04 вересня | 0 | |||
| 03 вересня | 0 | |||
| 02 вересня | 0 | |||
| 01 вересня | 0 |
Дописи каналу
| 2 | #የወዳጅነት_ጨዋታ_ፕሮግራም
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ 4ኛ አመት ተማሪዎች VS ወራቤ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ አመት ተማሪዎች
🕔 03:00 LT
ቅዳሜ
07/07/2016
አድራሻ፡ - ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉 https://t.me/wrustudentunion
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏 | 0 |
| 3 | Немає тексту... | 0 |
| 4 | Немає тексту... | 0 |
| 5 | ቀን 30/06/2016
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ባች ተማሪዎችን Half life በደማቅ ሁኔታ አክብሮዋል
በእለቱ የተለያዩ ስፖረታዊ ውድድሮችን አከሄዶዋል እውቅናና ሽልማቶችን አበርክቷል
በእለቱም ለግቢው ማኔጅመንት አካላት የ2014 በች ተማሪዎች ሽልማት አበርክቷል ፡፡ | 0 |
| 6 | Немає тексту... | 0 |
| 7 | ማርች 8.docx | 0 |
| 8 | Немає тексту... | 0 |
| 9 | #ማስታወቂያ
ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ
የ2016 ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ ም ጀምሮ ስለተለቀቀ
https://result.ethernet.edu.et
ሊንክ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ትምህርት ሚኒስቴር!
የትምህርት ሚኒስቴርን መረጃዎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡-
በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/
በቴሌግራም -https://t.me/ethio_moe
በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe
በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/.../ministry-of-education-ethiopia
በዌብሳይት - www.moe.gov.et ይከታተሉ
https://t.me/wrustudentunion | 0 |
| 10 | ለአንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ ተማሪዎች በፈተና ሰዓት መከተል ያለባቸው ህጎች:-
1. ለመፈተን ስትመጡ የመታወቅያ ካርዳችሁን (ID card) ይዛቹ መምጣት።
2. ፈተና ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ በፊት መፈተኛ ክፍል መገኘት
3. ወደ መፈተኛ ክፍል ስትመጡ ማንኛውም አይነት ስልክ፣ ስማርት ሰዓት ፣ ታብሌትና ፣ ... ወዘተ ተመሳሳይ ኤክትሮኒክ ቁሳቁስ መያዝ በፍፁም የተከለከለ ነው።
4. በማንኛውም ዓይነት ሁኔታ መኮርጅም ሆነ ማስኮርጅ በጥብቅ የተከለከለ ነው!!
ማሳሰብያ:- ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎችም ህጎችን ተላልፎ በተገኘ ተማሪ ላይ ለሚወሰድበት ማንኛውም ዓይነት እርምጃ ህብረቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን!!
በፈተና ወቅት ለሚያጋጥማቹ ማንኛውም ዓይነት ችግሮች በአካል ቢሮአችን በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ።
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
https://t.me/wrustudentunion | 0 |
| 11 | Немає тексту... | 0 |
| 12 | Немає тексту... | 0 |
| 13 | የካቲት 12፣ 2016
ወራዩ/ ው/ ህ/ ግ /ዳ
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማልና የማኔጅመንት አባላት ለተማሪዎች የምስጋና የምሳ ግብዣ አደረጉ።
በቅርቡ በዩኒቨርሲቲው አንድ የተማሪዎች ማደሪያ ህንጻ አራተኛ ፎቅ ላይ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ተማሪዎች እሳቱን ለማጥፋ ላደረጉት ከፍተኛ ርብርብ የምሳ ግብዣ በማድረግ አመስግነዋል።
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማል የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር ለተረባረቡ አካላት በሙሉ በድጋሚ ምስጋና አቅርበዋል።
በምስጋና መርሃ-ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው የማኔጅመንትና የካውንስል አባላት ተገኝተዋል።
| 0 |
| 14 | Немає тексту... | 0 |
| 15 | Немає тексту... | 0 |
| 16 | የካቲት 7/2016
ወራዩ/ ው /ህ /ግ/ ዳ
ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ድጋፍ ተደረገላቸው
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ አንድ የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ተከስቶ በነበረው እሳት አደጋ ምክንያት ልብሳቸው ለተቃጠለባቸው ውስን ተማሪዎች ከተለያዩ ተቋማት አልባሳት ( ብርድ ልብስ ፣ አንሶላ ) እና መገልገያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጐላቸዋል ።
እእነዚህ ተቋማት በቃጠሎው ወቅትም እሳቱን ለማጥፋት በተደረገው እርብርብ አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ በማድረግ በኩል የጎላ አስተዋፅኦ ያበረከቱ መሆናቸው የሚታወስ ሲሆን በድጋሚ ላደረጉት ትብብር ዩኒቨርሲቲው ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል ። | 0 |
| 17 | Немає тексту... | 0 |
| 18 | Немає тексту... | 0 |
| 19 | Немає тексту... | 0 |
| 20 | Немає тексту... | 0 |
