ch
Feedback
Werabe University Student Union

Werabe University Student Union

前往频道在 Telegram

ይህ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናል ሲሆን ማንኛውም አይነት መረጃ የሚለቀቅበት እና የተማሪ ጥያቄ የሚመለስበት ነው።ሁሉም ተማሪ ይህን ቻናል በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት መረጃዎች ቶሎ እንዲደርሱ ሃላፊነታችንን እንወጣ።

显示更多
270
订阅者
+124 小时
-27 天
+230 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '24
九月 '24
+6
在0个频道中
八月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+2
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+280
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
20 九月0
19 九月0
18 九月0
17 九月0
16 九月0
15 九月0
14 九月+3
13 九月0
12 九月0
11 九月0
10 九月+1
09 九月0
08 九月+1
07 九月+1
06 九月0
05 九月0
04 九月0
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
2
#የወዳጅነት_ጨዋታ_ፕሮግራም ወራቤ ዩኒቨርሲቲ 4ኛ አመት ተማሪዎች  VS ወራቤ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ አመት ተማሪዎች                   🕔 03:00 LT                           ቅዳሜ                     07/07/2016 አድራሻ፡ - ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ                                                     የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 https://t.me/wrustudentunion ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
0
3
+1
没有文字...
0
4
+5
没有文字...
0
5
ቀን 30/06/2016 የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ባች ተማሪዎችን Half life በደማቅ ሁኔታ አክብሮዋል በእለቱ የተለያዩ ስፖረታዊ ውድድሮችን አከሄዶዋል እውቅናና ሽልማቶችን አበርክቷል በእለቱም ለግቢው ማኔጅመንት አካላት የ2014 በች ተማሪዎች ሽልማት አበርክቷል ፡፡
0
6
没有文字...
0
7
ማርች 8.docx
0
8
没有文字...
0
9
#ማስታወቂያ ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ የ2016 ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ ም ጀምሮ ስለተለቀቀ https://result.ethernet.edu.et ሊንክ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር! የትምህርት ሚኒስቴርን መረጃዎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡- በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/ በቴሌግራም -https://t.me/ethio_moe በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/.../ministry-of-education-ethiopia በዌብሳይት - www.moe.gov.et ይከታተሉ https://t.me/wrustudentunion
0
10
ለአንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ ተማሪዎች በፈተና ሰዓት መከተል ያለባቸው ህጎች:- 1. ለመፈተን ስትመጡ የመታወቅያ ካርዳችሁን (ID card) ይዛቹ መምጣት። 2. ፈተና ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ በፊት መፈተኛ ክፍል መገኘት 3. ወደ መፈተኛ ክፍል ስትመጡ ማንኛውም አይነት ስልክ፣ ስማርት ሰዓት ፣ ታብሌትና ፣ ... ወዘተ ተመሳሳይ ኤክትሮኒክ ቁሳቁስ መያዝ በፍፁም የተከለከለ ነው። 4. በማንኛውም ዓይነት ሁኔታ መኮርጅም ሆነ ማስኮርጅ በጥብቅ የተከለከለ ነው!! ማሳሰብያ:- ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎችም ህጎችን ተላልፎ በተገኘ ተማሪ ላይ ለሚወሰድበት ማንኛውም ዓይነት እርምጃ ህብረቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን!! በፈተና ወቅት ለሚያጋጥማቹ ማንኛውም ዓይነት ችግሮች በአካል ቢሮአችን በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ። ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏 https://t.me/wrustudentunion
0
11
+2
没有文字...
0
12
+9
没有文字...
0
13
የካቲት 12፣ 2016 ወራዩ/ ው/ ህ/ ግ /ዳ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማልና የማኔጅመንት አባላት ለተማሪዎች የምስጋና የምሳ ግብዣ አደረጉ። በቅርቡ በዩኒቨርሲቲው አንድ የተማሪዎች ማደሪያ ህንጻ አራተኛ ፎቅ ላይ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ተማሪዎች እሳቱን ለማጥፋ ላደረጉት ከፍተኛ ርብርብ የምሳ ግብዣ በማድረግ አመስግነዋል። የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማል የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር ለተረባረቡ አካላት በሙሉ በድጋሚ ምስጋና አቅርበዋል። በምስጋና መርሃ-ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው የማኔጅመንትና የካውንስል አባላት ተገኝተዋል።  
0
14
+4
没有文字...
0
15
+9
没有文字...
0
16
የካቲት 7/2016 ወራዩ/ ው /ህ /ግ/ ዳ ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ድጋፍ ተደረገላቸው በወራቤ ዩኒቨርሲቲ አንድ የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ተከስቶ በነበረው እሳት አደጋ ምክንያት ልብሳቸው ለተቃጠለባቸው ውስን ተማሪዎች ከተለያዩ ተቋማት አልባሳት ( ብርድ ልብስ ፣ አንሶላ ) እና መገልገያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጐላቸዋል ። እእነዚህ ተቋማት በቃጠሎው ወቅትም እሳቱን ለማጥፋት በተደረገው እርብርብ አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ በማድረግ በኩል የጎላ አስተዋፅኦ ያበረከቱ መሆናቸው የሚታወስ ሲሆን በድጋሚ ላደረጉት ትብብር ዩኒቨርሲቲው ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል ።
0
17
没有文字...
0
18
没有文字...
0
19
+2
没有文字...
0
20
+9
没有文字...
0