Werabe University Students' Union
رفتن به کانال در Telegram
🎓Welcome to the official Telegram channel of Werabe University Student's union. Stay tuned here for official announcements, academic updates, notices, and student resources. 💡For any questions or suggestions use 👉 @wrusu_Bot
نمایش بیشتر3 232
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+2 925
در 1 کانالها
سپتامبر '260
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانالها
Get PRO
مه '260
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 2 کانالها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '240
در 3 کانالها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+6
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+11
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+9
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+16
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+2
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+9
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+9
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+12
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+280
در 0 کانالها
پستهای کانال
⚽️🔥 Todays match! 🔥⚽️
🔴Liverpool VS Mancity⚪️
🕔 ምሽት 12:30 LT
📍 በሁለተኛው መመገቢያ አዳራሽ (Cafeteria 2)
💵 መግቢያ 10 ብር ብቻ
➭ የ DStv ፕሮግራማችን መመለሱን እያበሰርን፤ በዛሬው ጨዋታ ላይ ወደ አዳራሽ ስትመጡ የጋራ አካውንት ስላልተከፈተ የካሽ (ጥሬ) ብር ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን!
✍የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤትJoin us ➦ @wrustudentunion For any Question ➦ @wrusu_bot
| 2 | ⚽️🔥 DStv is back! 🔥⚽️
Manchester United VS Tottenham
🕔 ምሽት 01:30 LT
📍 በሁለተኛው መመገቢያ አዳራሽ (Cafeteria 2)
💵 መግቢያ 10 ብር
➭ የ DStv ፕሮግራማችን መመለሱን እያበሰርን፤ በዛሬው ጨዋታ ላይ ወደ አዳራሹ ስትመጡ የካሽ (ጥሬ) ብር ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን!
የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
join us -@wrustudentunion
For Any question ➥ @wrusu_bot | 1 381 |
| 3 | 📌 የጥንቃቄ ማስታወቂያ | ለ2019 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ
በትላንትናው እለት በወራቤ ዩኒቨርሲቲ በኩል የወጣውን ማስታወቂያ በተመለከተ የተወሰነ ብዥታ ስለፈጠረ የሚከተለውን ማብራሪያ እንሰጣለን፦
👉 ማስታወቂያው የሚመለከተው፡
በክፍያ (Self-Sponsored) መማር የሚፈልጉ የሪሚዲያል ተማሪዎችን ብቻ ነው።
❌በዘንድሮው 2019 ዓ.ም በመንግስ ቀጥታ (Directly) ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎችን አያካትትም።
ስለሆነም በመንግስት ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የትምህርት ጥሪው ሲደረግ በቻናላችን እና በዩኒቨርሲቲው ይፋዊ ገጾች የምናሳውቃችሁ ስለሚሆን በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን!
🙏 መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር (Share) ያድርጉ!
የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
join us -@wrustudentunion
For Any question ➥ @wrusu_bot | 1 588 |
| 4 | በ2019 ት/ት ዘመን ወደ ወራቤ የተመደባችሁ የ1ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
በ2019 ት/ት ዘመን ወደ ወራቤ የተመደባችሁ የ1ኛ አመት ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት ጥቅምት 16 እና 17/2019 መሆኑን በድጋሚ እያሳወቅን የአንድ ካርድ አገልግሎት (One Card System Service) ለማስገባት የሚከተለውን ሊንክ
https://ssms.wru.edu.et/sp በመጠቀም 3በ4 ጉርድ ፎቶ ከ05/02/2019 ጀምሮ ወደ አንድ ካርድ አገልግሎት ሲሰተም ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ፦
1) የምታስገቡት 3በ4 ጉርድ ፎቶ ጥራት ባለው ስማርት ስልክ የተነሳቹት መሆን ይኖርበታል፡፡
2) ጉርድ ፎቶ ጀርባ (Background) ነጭ (አንድ አይነት ቀለም) መሆን ይኖርበታል፡፡
3) ተማሪው ጉርድ ፎቶ ወደ ሲስተሙ ካስገባ ተቀባይነት እስከሚያገኝ ድረስ Waiting for Approval የሚል ምላሽ ሲስተሙ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
4) ተማሪው ያስገባው ፎቶ ተቀባይነት ካገኘ Approved የሚል ምላሽ ሲስተሙ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
5) ተማሪው ያስገባው ፎቶ ተቀባይነት ካላገኘ Rejected የሚል ምላሽ ሲሰተሙ የሚሰጥ ሲሆን Rejected የተባለው ጉርድ ፎቶ በሌላ ጥራት ባለው ጉርድ ፎቶ በመቀየር ተማሪው ወደ ሲስተም ማስገባት ይኖርበታል፡፡
6) ተማሪው የOne Card System (የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች መታወቂያ ካርድ) ለማግኘት ጥያቄ ሬጅስትራር ጽ/ቤት የሚጠይቀው ያስገባው ፎቶ ተቀባይነት ካገኘ Approved ከሆነ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
7) ሁሉም ተማሪዎች ፎቶ እሰከ 12/02/2019 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8) ፎቶ በማስገባት ዙሪያ ድጋፍ ሲፈልጉ፡-
0976191423 ፈዲላ ወይም 0908091710 ደረጀ | 1 838 |
| 5 | #የጥሪ_ማስታወቂያ
1ኛ) ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የ1ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
2) በ2018 ትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ፕሮግራም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ አጠናቃችሁ የማለፊያ ነጥብ ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በተራ ቁጥር 1) እና 2) የተገለጻችሁ ተማሪዎች የ1ኛ አመት 1ኛ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 16 እና 17/2019 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (ሪሜድያል) ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ወደፊት በመገናኛ ብዙሃን የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን።
በተራ ቁጥር 1 የተገለጻችሁ ተማሪዎች:-
◆ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ክልላዊና በሔራዊ ፈተና ሰርተፍኬት እና ከ9ኛ -12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጂናልና አንድ የማይመለስ ኮፒ መያዝ ይኖርባችኋል።
◆ ሁሉም ተማሪዎች የእስፖርት ትጥቅ፣አንሶላ፣ብርድ ልብስና የትራስ ልብስ መያዝ ይኖርባችኋል።
◆ በተለያየ ምክንያት በ1ኛ አመት 1ኛ መንፈቅ የመልሶ ቅበላ ሞልተው የወጡ የመጀመሪያ ዲግሪ የመደበኛ መርሐ ግብር ተማሪዎች ጥቅምት 19/2019 ሪፖርት ማድረግ ይኖርባቸዋል።
◆ ጥቅምት 18/2019 የቅጣት ምዝገባና መማር ማስተማር የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
◆ ሌሎች መረጃዎችን በዩኒቨርሲቲው የፌስቡክ ገጽ የሚገለጹ ስለሆነ የዩኒቨርሲቲውን ፌስቡክ ገጽ ይከታተሉ።
ዕውቀት ለልህቀት!
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
✍የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
join us -@wrustudentunion
For Any question ➥ @wrusu_bot | 2 392 |
| 6 | #ማስታወቂያ
ቀን፡- 29/01/2019
በአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) የየአመቱን የመግቢያ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾችን በተከታታይ ትምህርት መርሃ ግብር ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
◆ የማመልከቻ ቀናት ከጥቅምት 05 -16/2019፤
◆ የማመልከቻ ቦታ፡ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02
◆ ለማመልከት የሚያስፈልጉ መረጃዎች፤
◆ የ8ኛ፣ የ10ኛ እና ወይም የ12ኛ ክፍል ክልላዊና በሔራዊ ፈተና ሰርተፍኬት ዶክመንት ኦርጅናልና አንድ የማይመለስ ኮፒ፤
◆ ከ9-10 ትራንስክሪፕት (10ኛ ክፍል ለጨረሱ) ዋናው ዶክመንትና አንድ የማይመለስ ኮፒ፤
◆ ከ9-12 ትራንስክሪፕት (ፕሪፓራቶሬ ክፍል ለጨረሱ) ዋናውና አንድ የማይመለስ ኮፒ፤
◆ የማመልከቻ 100 ብር(አንድ መቶ ብር) በዩኒቨርሲቲው የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000246381357 ገቢ በማድረግና በዩኒቨርሲቲው የፋይናንስ በአመልካቹ ስም የገቢ ደረሰኝ በማስቆረጥ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1) የትምህርት ማስረጃቸው ተጣርቶ ለምዝገባ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ስም ዝርዝርና የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 21/2019 በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ዕውቀት ለልህቀት!
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት!
✍የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
join us -@wrustudentunion
For Any question ➥ @wrusu_bot | 2 414 |
| 7 | 📢 አስቸኳይ ማስታወቂያ!
በትሪፕ (Practice) ምክንያት ከግቢ ውጭ የምትገኙ ነባር የዩኒቨርሲቲያችን ነን ካፌ [Non-Cafe]ተማሪዎች በሙሉ፦
ባለፈው ጊዜ የወጣውን የማመልከቻ ፎርም በአካል በመገኘት መሙላት ሳትችሉ የቀራችሁ፣ አሁን ባላችሁበት ሁኔታ ሆናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለዚህም ማስተካከያ የሚከተሉትን መረጃዎች በቀጥታ በቴሌግራም ቦታችን በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፦
🆔 የአይዲ (Id) ካርዳችሁን ፎቶ በማንሳት በመላክ፣
💳 የአካውንት ቁጥራችሁን በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
Bot link ➥ @wrusu_bot
✍የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
join us -@wrustudentunion | 5 250 |
| 8 | 📌ማስታወቂያ!
ቀድሞውኑ NON-CAFE የነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
ቀድሞ ነን-ካፌ (Non-Cafe) ሆናችሁ በዘንድሮ ዓመትም Non-Cafe ለመሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ የተማሪዎች አገልግሎት ዶርሚተሪ ቢሮ በመሄድ እንድታመለክቱ እናሳስባለን።
በተጨማሪም መጀመሪያ ከነበራችሁበት Non-Cafe ወደ ካፌ (Cafe) ተጠቃሚነት መመለስ የምትፈልጉም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
አዲስ ነን ካፌ(Non-Cafe) ለመመዝገብ ለምትፈልጉ በቀጣይ ማስታወቂያ የሚወጣ ይሆናል።
⚠️ATTENTION= ክረምቱን እዚህ የነበራችሁ የጤና ተማሪዎችን አያካትትም!!
🗓 የማመልከቻ ቀናት= ከዛሬ ሰኞ ቀን 18 እስከ 21 ድረስ
📍ማመልከቻ ቦታ = የተማሪዎች አገልግሎት ዶርሚተሪ ቢሮ!!
✍የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 4 823 |
| 9 | ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንኳን የ2019 ዓ.ም የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የመቻቻል የመተሳሰብ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን የወራቤ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች ህብረት መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
መልካም በዓል✨
✍የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 4 289 |
| 10 | 🎮 Support an Ethiopian Game! 🇪🇹
GEBETA: STONES OF AXUM by Lina Bilal Hamid is representing Ethiopia in the CANEX Create-Thon 2026 Games Category.
Your vote supports an Ethiopian game inspired by Gebeta, Ethiopian history, culture, and storytelling.
🗓️ Voting Period: September 18–28, 2026
How to vote:
Open the voting link below.
Log in and vote for GEBETA: STONES OF AXUM.
Share the link with others.
🔗 VOTE HERE:
Vote for GEBETA: STONES OF AXUM👇👇👇
https://dala.gebeya.com/cannex-vote/ed026f7c-29b1-48fd-8b4e-f6cc08e3d3f0?utm_source=native&utm_medium=social&utm_campaign=cannex_vote&ref=vote_share
ሀገራችን ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ደረጃ እየተወዳደረች ያለችውን የጊቢያችን ተማሪ የሆነችው ሊና ቢላል Vote በማድረግ እንድታሸንፍ እናግዛት።
✍የወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 5 730 |
| 11 | 🩸 አንድ ጠብታ ደም = የህይወት ስጦታ! 🩸
ውድ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!
በትናንትናው እለት የደም ልገሳ ፕሮግራም ይኖረናል መባሉ ይታወቃል ነገር ግን ይህ ፕሮግራም በአንዳንድ ነገሮች አለመገጣጠም ምክንያት ለነገ መዘዋወሩን ስናሳውቅ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው።
የእኛ አንዲት ጠብታ ደም የሌላውን ሰው ሕይወት መታደግ ትችላለችና፣ ሁላችንም በጎ ፈቃደኛ በመሆን ሰብአዊ ግዴታችንን እንወጣ።
🗓 ቀን፡ በነገው ዕለት ጠዋት 3 ሰዓት
📍 ቦታ፡ ፓርኪንግ
"ደማችንን እንለግስ የበጎ ምንዳም ተቋዳሽ እንሁን !!!"
ለተሻለ ሕብረተሰብ እና ለወገን ደራሽነታችን አብረን ሆነን እናሳይ! ❤️
✍የወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 4 301 |
| 12 | ‼️ማስታወቂያ
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 4 659 |
| 13 | 📌ሰላም ከወትሮው በተለየ መልኩ በዶርም ብሎክ አከባቢ በሚገኙት የልብስ ማጠቢያ ስፍራዎች የላውንደሪ አገልግሎት እና በ የዶርሞች ደሞ የሻወር አገልግሎት መጀመሩን እናበስራለን።
የ አገልግሎት መስጫ ቀናቶች እና ሰዓታት እንደሚከተለው የሚሆን ይሆናል።
🛁የ ላውንደሪ(የልብስ ማጠቢያ) አገልግሎት በ ሳምንት ሁለት (2) ቀን እነሱም፦
✅ ቅዳሜ እና እሁድ
⌚️የአገልግሎት ሰዓት - ቀኑን ሙሉ
📍ቦታ የወንዶች| ብሎክ 8 እና 9 በሚገኙት ሁለቱ ላውንደሪዎች
📍ቦታ የሴቶች | ብሎክ 3 ፊትለፊት እና ብሎክ 4 ጀርባ በሚገኙት ላውንደሪዎች ይሆናል።
🚿 የሻወር አገልግሎት በሳምንት ሶስት(3) ቀን እነሱም፦
✅ እሮብ ፣ አርብ እና እሁድ
⌚️የአገልግሎት ሰዓታት - ከ ቀኑ 5:30 ሰዓት እስከ 7:30 LT
እንደሚሆን አውቃችሁ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናሳውቃለን።
✍የወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
⚜|| Follow us on👇
Telegram ➠@Wrustudentunion
Instagram ➠https://www.instagram.com/wru.students.union
Tiktok➠ https://www.tiktok.com/@wru_students_union
Facebook➠ facebook.com/wru.students.union
For any Question ➠ @wrusu_bot | 5 743 |
| 14 | ‼️ ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን እንደሚታወቀው የነባር ተማሪዎች ምዘገባ ለቀን 8 እና 9 መባሉ ይታወቃል።
ነገር ግን የምዝገባ ቀን እስከ ሰኞ ማለትም እስከ ቀን 11 ድረስ መራዘሙን እየገለፅን ዛሬ ማለትም ቅዳሜ ከሰዓት ምዝገባ እንደማይኖር እናሳውቃለን።
Dear esteemed students, as you know, the registration period for returning students was scheduled for the 8th and 9th.
Therefore, we would like to inform you that the registration period has been extended until Monday, the 11th. Please note that there will be no registration today.
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 4 062 |
| 15 | ‼️ውድና የተከበራችሁ ነባር የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምዝገባ መማርያ ክፍል block 03 መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
Dear respected students of Werabe University,
We would like to inform you that student registration will take place in Block 03 of the classrooms/building.
✍የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 3 731 |
| 16 | +3 📌የዶርም ምደባ ይሄንን ይመስላል።
✍የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 7 231 |
| 17 | ዲፓርትመንት የ1ኛ አመት
✍የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 4 348 |
| 18 | ዲፓርትመንት የ1ኛ አመት
✍የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 3 870 |
| 19 | #MoH
ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የተግባር ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች ከዛሬ መስከረም 06/2019 ዓ.ም ጀምሮ ውጤታችሁን ማየት እንደምትችሉ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባት የብሔራዊ መለያ ቁጥር (FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።
በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁ. 952 በመደወል ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
🔔 ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከነገ መስከረም 07/2019 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፈቃዳችሁን 12ኛ ክፍል በጨረሳችሁበት ክልል ማውጣት ትችላላችሁ።
የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 2 551 |
| 20 | 12ኛ ክፍል ተፈናችሁ ላለፋችሁ የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ።
Here is the link👇
https://student.ethernet.edu.et/view-placement
✍የ/ወ/ዩ/ተ/ህ/ፅ/ቤት
Join us ➦ @wrustudentunion
For any Question ➦ @wrusu_bot | 2 491 |
