2 130
Підписники
-124 години
-17 днів
+330 днів
Архів дописів
2 130
ለሁሉም የክፍለ ከተማችን የግልና የመንግስት ትምህርት ተቋማት አርብ መስከረም 22/2019 ዓ.ም ትምህርት የማይይኖር መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
የክፍል ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት
2 130
ሬነሳንስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ አበባለ ውድ የተማሪ ወላጆች - ቅዳሜ መስከረም 16/2019 ዓ.ም በደመራ በዓል ምክንያት መንገድ ስለሚዘጋጋ የቅዳሜ ማጠናከሪያ ት/ት አይኖርም፡፡ - ሰኞ መስከረም 18/2019 ዓ.ም በመምህራን ጉባኤ ምክንያት ት/ት ለሙሉ ቀን አይኖርም፡፡ - ማክሰኞ መስከረም 19/2019 ዓ.ም መደበኛ ት/ት ይቀጥላል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች - ዘወትር ሰኞ፣ረብዕ እና አርብ የማጠናከሪያ ት/ት ከጠዋቱ 1፡30 – 2፡20 ይሰጣል፡፡ - ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ የማጠናከሪያ ት/ት ከሰዓት 10፡00 – 10፡45 ይሰጣል፡፡ - ቅዳሜ ለሙሉ ቀን ከ2፡30 – 9፡00 የማጠናከሪያ ት/ት በክላስተር እና በት/ቤቱ የሚሰጥ በመሆኑ ወላጆች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ከወዲሁ በማድረግ ተማሪዎች በሰዓት ተገኝተው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እገዛ እንዲያደርጉ እንገልፃለን፡፡
2 130
Repost from Kolfe education official channel🇪🇹
#MoE
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
https://t.me/kolfekeranioeducationbureau
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
2 130
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባለሬነሳንስ ቅድመ አንደኛ ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ ከቅድመ 1ኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ለ2019 ዓ.ም በት/ቤታችን ለተመዘገቡ ተማሪዎች የተማሪ መማሪያ መጽሐፍት ት/ቤቱ የሚሸጥ ስለሆነ፣ ከ27/12/2018 - 04/13/2018 ዓ.ም ድረስ፣ ጠዋት ከ2:30-6:00 እና ከሰዓት 7:30-9:30 በት/ቤቱ ንብረት ክፍል ተገኝታችሁ ለየክፍል ደረጃ የተቀመጠውን ክፍያ በመፈጸም የተማሪ መማሪያ መጽሐፍት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ
2 130
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች የ11 እና 12ኛ ክፍል የክላስተር ተማሪዎች ነገ አርብ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም ሰርተፍኬት ካርድ ስለሚሰጥ ከጠዋቱ 2፡30 ተገኝታችሁ እንድትወስዱ እናሳውቃለን። መቅረት አይቻልም!
2 130
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች፡ 11 እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች የመጨረሻ ፈተና ሃሙስ ነሐሴ 20፤ 2018 ሰለሚሰጥ በጊዜ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን። ትምህርቱ አርብ ነሐሴ 21፤ 2018 የጠናቀቃል።
2 130
🎉 CONGRATULATIONS TO THE ENTIRE RENAISSANCE SCHOOL COMMUNITY! 🎉
We are thrilled to announce the outstanding results of our students in the 2025/2026 National Examinations!
• 11 Students scored above 500 (6 in Natural Science & 5 in Social Science)! • Social Science Stream: 100% Pass Rate (44/44 students)
• Natural Science Stream: 96.1% Pass Rate (73/76 students)
We are immensely proud of our students' hard work, dedication, and amazing achievements. Thank you to our dedicated teachers, staff, and parents for their continuous support! 📚👏✨
2 130
🎉 CONGRATULATIONS TO THE ENTIRE RENAISSANCE SCHOOL COMMUNITY! 🎉
We are thrilled to announce the outstanding results of our students in the 2025/2026 National Examinations!
• 11 Students scored above 500 (6 in Natural Science & 5 in Social Science)! • Social Science Stream: 100% Pass Rate (44/44 students)
• Natural Science Stream: 96% Pass Rate (73/76 students)
We are immensely proud of our students' hard work, dedication, and amazing achievements. Thank you to our dedicated teachers, staff, and parents for their continuous support! 📚👏✨
2 130
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች፡ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች ከነገ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ፈተና ሰለሚሰጥ ሁላችሁም ተገኝታች ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳስባለን። ፈተናውን ካልወሰዳችህ ሰርተፍኬት የማይሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ
2 130
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባለውድ የተማሪ ወላጆች፡ የሬነሳንስ ት/ቤት ከ1ኛ - 10ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ት/ት ከሐምሌ 16 እስከ ነሐሴ 15/2018 ዓ/ም ድረስ ለመስጠት ፕሮግራም መያዛችን ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ወላጆች ልጆቻችሁን የደንብ ልብስ ለብሰውና የት/ቤት መታወቂያ በማሲያዝ እንድትልኩ እያሳሰብን፤ ትምሕርቱ የሚሰጠው ከሰኞ - ዓርብ ከ2፡30 - 6፡30 በመሆኑ ተማሪዎች በሰዓቱ እንዲገኙ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፡ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እስካሁን ለክረምት ማጠናከሪያ ት/ት ያላካችሁ ወላጆች ተማሪዎቹን በፍጥነት ወደ ፕሮግራሙ እንድትልኩ እንገልፃለን።
ት/ቤቱ
2 130
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ላለፉ ነባር ተማሪ ወላጆች፡ የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስደው ወደ 9ኛ ክፍል ላለፉ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ የሚጠናቀቀው ዓርብ ሐምሌ 17/2018 ዓ/ም መሆኑን እያሳሰብን በዚህ ቀናት ውስጥ ካላስመዘገቡ ቦታውን ለአዲስ ተማሪዎች የምንሰጥ መሆኑን አንገልፃለን። ት/ቤቱ
2 130
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባለ12ተኛ ክፍል የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ነገ አርብ(09/11/2018) ሁለተኛ ዙር ESSLCE ፈተና ሰለሚጀምር ጠዋት 1፡30 የት/ቤቱን የደንብ ልብስ ለብሳችሁ የት/ቤት እና የፋይዳ መታወቂያ ፤ አድሚሽን ካርድ ይዛችሁ በሬነሳንስ ት/ቤት ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
2 130
ሬነሳንስ ት/ቤትለተማሪ ወላጆች ለክረምት ማጠናከሪያ ትምሕርት ልጆቻችሁን ያላካቹ ወላጆች፤ ከነገ ጀምሮ ለሚፈጠሩ ችግሮች ት/ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
2 130
Renaissance School 2026/2027 Academic Year Registration NoticeDear Parents/Guardians, For both new and returning students, when you come for the Renaissance School 2026/2027 Academic Year Registration, please ensure that you have the following information readily available to facilitate a smooth and efficient registration process: - Student's First Name - Father's Name - Grandfather's Name - Gender - Date of Birth - Country of Birth - City of Birth - Nationality - Primary Language Spoken - Sub-City - Woreda - House Number - Contact Phone Number (student/parent) - National ID FAN Number - Email Address (student/parent) - Primary Guardian's Name, Phone Number, and Email Address - Secondary Guardian's Name, Phone Number, and Email Address Having this information prepared in advance will help ensure that your child's registration is completed accurately and efficiently.
Thank you for your cooperation. We look forward to welcoming all new and returning students for the 2026/2027 academic year.
