uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 956 підписників, посідаючи 6 132 місце в категорії Релігія і духовність та 2 466 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 956 підписників.

За останніми даними від 08 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -105, а за останні 24 години на -2, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 22.53%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 147 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 09 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

13 956
Підписники
-224 години
-407 днів
-10530 днів
Архів дописів
እስከ አመሻሺ 6:00 ስአት ብቻ የምንቀበል ከዛ ኋላ ማፊ ሳምንት ይቀጥላል አሁን ፎጠኑ ያልገባችሁ እህቶች "ጣፋጭ ምክሮች እንዳያመልጣችሁ በሴቶች ለሴቶች የሚሰጥ ትዉዉስ 🌸

~ ሴት ከቤት አለመዉጣቷ በሂጃብ መሸፈኗ መከበሯ ለሷ ክብሯ ነዉ ንፀህናዋ ነዉ። ይሄ ለነብዬ ሴቶች የሚሉ አሉ ለነብዬ ሴቶች ክብር ንፀህና ካስፈለጋቸዉ ለነብዩ ሴቶች ክብር ሲባል ከቤት አትዉጡ በሂጃብ ተከለሉ ከተባሉ ከነብዩ ሴቶች በታች ያሉ የበለጠ ንፀህናክብር ያስፈልጋቸዋል ። ሴት ከቤት ስትወጣ ብዙ ነገሯ ይዛባል፣ ይበላሻል አቅሟም፣ ባህሪዋም ፣ተፈጥሯዋም እንደ ወንድ አይደለም። የሴት ልጅ ትልቁ ስራዋ ቤት ዉስጥ ሁና ትዉልድ መቅረፀ ነዉ። ህፃናት ልጆች ማነፀ ነዉ ! የወንዶችን ማብቃት ነዉ! ቤትን ማስዋብ ነዉ ለባሏ፣ ለልጆቿ ፣ለአባቷ ፣ለወንድሞቿ ቤቱን ምቹ ማድረግ ነዉ ! የማህበረሰብ የመጀመሪያ መሠረቱ ቤት ነዉ የቤት መሠረት ደሞ ሴትናት። ሴት የሌለችበት ቤት ቤት አይሆንም። ሴት ከቤት ዉስጥ ሁና ቤትን ማገልገል ወንዶችን ጀግኖችን ማፍራት ስትተዉ ከቤት ስትወጣ ነገሩ ይበላሻል ። ዉጭ ወጥታ እሷ የወንዶች ስራ እየሰራች ቤት ልጆቿ ይበላሻሉ ። በአሻጉሊት ፣ ባዳ ሰራተኛ ያሳድጋቸዋል። አቅላቸዉ አእምሯቸዉ ይበላሻል። " ከደርስ የተወሰዴ!

So በተለይ የኛ ሀገር ወንዶችዬ በአንዷ ተብቃቁ እሷን በደንብ ይዛችሁ ድናችሁን ተማሩ አስተምሩ በሺርክ የተዘፈቀ ህዝብ ከሺርኩ አዉጡት በየ ቦታዉ እየሄዳችሁ አጅራችሁ ከአላህ ነዉ። የአላቅማችሁ 2ኛ 3ኛ 4ኛ ላይ ፊጥ እያላችሁ ከድናችሁ አትራቁ ! ደሞ አብዘሀኛ ሸሪአ በጠበቀ መልኩ አይፈፀምም በአሁን በዘመናችን ተዓደዲ እና እባካችሁ ስርአት ያዙ ! ጆሯችን ኸይር ነገር እንስማበት ሁሌ ብሶት እሮሮ ሰልችቶናል ! ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ! ወላ አረብ ተአሊ ሩሂ ጅቢ እያለ እያንገላታት ሚስቴ ብትል ምን ላይ ነዉ የባልነት ትርጉሙ ቤትህ ሰብስብ አድርገህ ካልያዝካት እ¡¿ እያስተዋልን ጎበዝ !! =

እዉቀት ፈላጊ የሆነ አካል ከአንድ በላይ ማግባት የለበትም። "በልጆቹ በ2ኛ በ3ኛ ሚስቶች ቢዚ እንዳይሆን! ከእዉቀት መፈለግ እንዳይዘናጋ ! =

ሚስቱን ቤት እንድትረጋ አድርጎ ቋሚ ስራ ባይኖረውም ቀን ስራም ቢሆን ተሯሮጦ ቤቱን ለማስተዳደር በሚተጋ ታታሪ ወንድ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!🎴

በቻልነዉ አቅም አድ እያደረግን እያስተናገድናችሁ ነዉ እና አሁንም ስትገቡልን በሪከርድ ኑ እና ስልካችሁ ክፈቱ አስገብተን ስንጨርስ ትዘጋላችሁ። በቴክስት አትግቡ አንብቡ!! "ቤት ቤትኩም "

መልካም ሚስት ከትላልቅ የአላህ ፀጋዎች ናት። {من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا 【فهنيئا له】 አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው
መልካም ሚስት ከትላልቅ የአላህ ፀጋዎች ናት። {من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا 【فهنيئا له】 አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት። 【ይህ ሰው ምንኛ ታደለ】 _ t.me/Basmat_Salafiya1

የሰው እዳ ወይም ብድር ያለበት ሰው በቻለ ጊዜ ከመመለስ ሊዘናጋ አይገባም። እዳ በጣም ከባድ ነገር ነው ። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል :- يُغْفَرُ لِلشَّهِيدِ كُلُّ ذَنْبٍ، إِلَّا الدَّيْنَ "ለሸሂድ ሁሉም ወንጀሉ ይማርለታል፣ እዳ ሲቀር!" [ሙስሊም፡ 1886] ጥለነው ለምንሄደው ዱንያ ብለን ኣኺራችንን እንዳናበላሽ። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ለዉ ሰማህቶ በሪከርድ ብቻ ግቡልን! ቴክስት አትለጥፉ ! እና ሲቲንጋችሁ ክፈቱ !

~ አይ ሀገሬ ወሎ! ገራገሩ ህዝብሽ የመከራን ጽዋ ስንት ጊዜ ጨለጠ? የሰላምን ጮራ ሳያይ፣ አንዱ ሲያባርረው ሌላው የሚዘምትበት ምስኪን ህዝብ ሆኖ ቀረ። የጁንታው ጦርነት ጥሎት ያለፈው ጠባሳ ሳይሽር፣ የፋኖ ሽብርተኝነት እንደ እሳት ተጨምሮበት፣ የትውልድ ቀዬውን ጥሎ ለስደት ተዳርጓል። ዛሬ ወደ መስጂድ ስገባ፣ ከመስጂዱ ራቅ ብላ የተቀመጠች አንዲት እናት አየሁ። የችግር ኑሮ ፊቷ ላይ እንደ መጽሐፍ ተጽፏል። ህፃን ልጇን አቅፋ፣ በእንባ በታጠበ ድምጽ፣ ከወሎ አካባቢ በጦርነቱ ምክንያት እንደመጣች ነገረችኝ። የዘሩትም ሰብል እንዳላበቀለ፣ እርሻቸውም እንደባከነ ተረከችልኝ። ልቧ የተሰበረ፣ አይኖቿ የደከሙ ይመስላሉ። የተቸጉ የሚጠጉባት፣የተራቡ የሚጠግቡባት ገራገሩ የወሎ ህዝብ እንባው ፈሶ፣ ኑሮው ተበላሽቶ፣ ከትውልድ አገሩ ተፈናቅሎ በስቃይ ላይ መመልከት እንዴት ልብ አይሰብር?! ገራገሩ ወሎ! የጦርነቱ ጠባሳ ከመቼው እንደሚሽር አላውቅም። ኢላሂ! ሀገራችንን ሰላም አድርግልን! t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

~ አይ ሀገሬ ወሎ! ገራገሩ ህዝብሽ የመከራን ጽዋ ስንት ጊዜ ጨለጠ? የሰላምን ጮራ ሳያይ፣ አንዱ ሲያባርረው ሌላው የሚዘምትበት ምስኪን ህዝብ ሆኖ ቀረ። የጁንታው ጦርነት ጥሎት ያለፈው ጠባሳ ሳይሽር፣ የፋኖ ሽብርተኝነት እንደ እሳት ተጨምሮበት፣ የትውልድ ቀዬውን ጥሎ ለስደት ተዳርጓል። ዛሬ ወደ መስጂድ ስገባ፣ ከመስጂዱ ራቅ ብላ የተቀመጠች አንዲት እናት አየሁ። የችግር ኑሮ ፊቷ ላይ እንደ መጽሐፍ ተጽፏል። ህፃን ልጇን አቅፋ፣ በእንባ በታጠበ ድምጽ፣ ከወሎ አካባቢ በጦርነቱ ምክንያት እንደመጣች ነገረችኝ። የዘሩትም ሰብል እንዳላበቀለ፣ እርሻቸውም እንደባከነ ተረከችልኝ። ልቧ የተሰበረ፣ አይኖቿ የደከሙ ይመስላሉ። የተቸጉ የሚጠጉባት፣የተራቡ የሚጠግቡባት ገራገሩ የወሎ ህዝብ እንባው ፈሶ፣ ኑሮው ተበላሽቶ፣ ከትውልድ አገሩ ተፈናቅሎ በስቃይ ላይ መመልከት እንዴት ልብ አይሰብር?! ገራገሩ ወሎ! የጦርነቱ ጠባሳ ከመቼው እንደሚሽር አላውቅም። ኢላሂ! ሀገራችንን ሰላም አድርግልን! t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

አረኝነት እናንተ እኮ እንድች ለብሼ ከብቶች አልጠበቅኩም ትላላችሁ ሀእ #ትዝታ =

አቤት ጥፍጥናዋ እኮ የዚች ምግብ #ትዝታ

~ቤት ላይ ቁርአን አለ ~መኪና ዉስጥ ቁርአን አለ ~5 አፕልኬሺን ስልክህ ላይ ቁርአን አለ ምንም ሳትቀራ ቀናቶች ያልፋሉ ! አንድም አንቀፀ መቅራት አትችል ቁርአንም መክፈት አትችል አላህ ካላገዘህ በቀር ! ~ ዱዓን አብዛ፦ اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ، وَشُكْرِكَ ، وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ «ከመጠጥ ከምግብ በላይ ሁሌም ቁርአን መቅራት አስፈላጊህ ነዉ።» =

ከማግባት መዘግየት ይጎዳል! ሁል ቀን ያልፋል ወጣት ወንድ እና ሴት ከፊል ወጣትነት፣ ፍላጎቱ ይደክማል ፣ስሜቱ ይደክማል ፣ ጥንካሬዉም ይቀዘቅዛል! #አግቡ =

ወደ ግሩፕ ለመቀላለቀል ከታች ባለ ቦት አናግሩን @Nisau_Aslefiyat_Bot

➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል ➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት! ♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት
➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል ➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት! ♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት    ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛ ➧በሳዑድ   8:00 ➧በዱባይ   9:00 ➧በኢትዮጲያ 2 :00 ➡️ ሙሀደራው ስለማይቀዳና ሊንክ ስለማይሰራጭ አድሚናቶችን በማናገር ሴት መሆናችሁ ተረጋግጦ መቀላቀል ትችላላችሁ።

ኺማር ከነ ጅልባብ እንዲሁም ብቻውን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እኛ ጋር ጥራት ባለው ጨርቅ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። 👉ለማዘዝ @mekiajilbab or 0929514535
+2
ኺማር ከነ ጅልባብ እንዲሁም ብቻውን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እኛ ጋር ጥራት ባለው ጨርቅ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። 👉ለማዘዝ @mekiajilbab or 0929514535

محبَّة الله لا يُشبهها شيء! ☔🤍