💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 956 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 132,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 466 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 956 名订阅者。
根据 08 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -105,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 147 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 09 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 956
订阅者
-224 小时
-407 天
-10530 天
帖子存档
እስከ አመሻሺ 6:00 ስአት ብቻ የምንቀበል ከዛ ኋላ ማፊ ሳምንት ይቀጥላል አሁን ፎጠኑ ያልገባችሁ እህቶች "ጣፋጭ ምክሮች እንዳያመልጣችሁ በሴቶች ለሴቶች የሚሰጥ ትዉዉስ 🌸
~ ሴት ከቤት አለመዉጣቷ በሂጃብ መሸፈኗ መከበሯ ለሷ ክብሯ ነዉ ንፀህናዋ ነዉ። ይሄ ለነብዬ ሴቶች የሚሉ አሉ ለነብዬ ሴቶች ክብር ንፀህና ካስፈለጋቸዉ ለነብዩ ሴቶች ክብር ሲባል ከቤት አትዉጡ በሂጃብ ተከለሉ ከተባሉ ከነብዩ ሴቶች በታች ያሉ የበለጠ ንፀህናክብር ያስፈልጋቸዋል ። ሴት ከቤት ስትወጣ ብዙ ነገሯ ይዛባል፣ ይበላሻል አቅሟም፣ ባህሪዋም ፣ተፈጥሯዋም እንደ ወንድ አይደለም። የሴት ልጅ ትልቁ ስራዋ ቤት ዉስጥ ሁና ትዉልድ መቅረፀ ነዉ። ህፃናት ልጆች ማነፀ ነዉ ! የወንዶችን ማብቃት ነዉ! ቤትን ማስዋብ ነዉ ለባሏ፣ ለልጆቿ ፣ለአባቷ ፣ለወንድሞቿ ቤቱን ምቹ ማድረግ ነዉ !
የማህበረሰብ የመጀመሪያ መሠረቱ ቤት ነዉ የቤት መሠረት ደሞ ሴትናት። ሴት የሌለችበት ቤት ቤት አይሆንም። ሴት ከቤት ዉስጥ ሁና ቤትን ማገልገል ወንዶችን ጀግኖችን ማፍራት ስትተዉ ከቤት ስትወጣ ነገሩ ይበላሻል ። ዉጭ ወጥታ እሷ የወንዶች ስራ እየሰራች ቤት ልጆቿ ይበላሻሉ ። በአሻጉሊት ፣ ባዳ ሰራተኛ ያሳድጋቸዋል። አቅላቸዉ አእምሯቸዉ ይበላሻል።
" ከደርስ የተወሰዴ!
So በተለይ የኛ ሀገር ወንዶችዬ በአንዷ ተብቃቁ እሷን በደንብ ይዛችሁ ድናችሁን ተማሩ አስተምሩ በሺርክ የተዘፈቀ ህዝብ ከሺርኩ አዉጡት በየ ቦታዉ እየሄዳችሁ አጅራችሁ ከአላህ ነዉ። የአላቅማችሁ 2ኛ 3ኛ 4ኛ ላይ ፊጥ እያላችሁ ከድናችሁ አትራቁ ! ደሞ አብዘሀኛ ሸሪአ በጠበቀ መልኩ አይፈፀምም በአሁን በዘመናችን ተዓደዲ እና እባካችሁ ስርአት ያዙ ! ጆሯችን ኸይር ነገር እንስማበት ሁሌ ብሶት እሮሮ ሰልችቶናል ! ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ! ወላ አረብ ተአሊ ሩሂ ጅቢ እያለ እያንገላታት ሚስቴ ብትል ምን ላይ ነዉ የባልነት ትርጉሙ ቤትህ ሰብስብ አድርገህ ካልያዝካት እ¡¿ እያስተዋልን ጎበዝ !!
=
እዉቀት ፈላጊ የሆነ አካል ከአንድ በላይ ማግባት የለበትም። "በልጆቹ በ2ኛ በ3ኛ ሚስቶች ቢዚ እንዳይሆን! ከእዉቀት መፈለግ እንዳይዘናጋ !
=
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ሚስቱን ቤት እንድትረጋ አድርጎ
ቋሚ ስራ ባይኖረውም ቀን ስራም ቢሆን
ተሯሮጦ ቤቱን ለማስተዳደር በሚተጋ
ታታሪ ወንድ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!🎴
በቻልነዉ አቅም አድ እያደረግን እያስተናገድናችሁ ነዉ እና አሁንም ስትገቡልን በሪከርድ ኑ እና ስልካችሁ ክፈቱ አስገብተን ስንጨርስ ትዘጋላችሁ። በቴክስት አትግቡ አንብቡ!!
"ቤት ቤትኩም "
Repost from قَنَاةُ بَصْمَة سَلَفيّة
መልካም ሚስት ከትላልቅ የአላህ ፀጋዎች ናት።
{من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا
【فهنيئا له】
አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት።
【ይህ ሰው ምንኛ ታደለ】
_
t.me/Basmat_Salafiya1
የሰው እዳ ወይም ብድር ያለበት ሰው በቻለ ጊዜ ከመመለስ ሊዘናጋ አይገባም። እዳ በጣም ከባድ ነገር ነው ።
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል :-
يُغْفَرُ لِلشَّهِيدِ كُلُّ ذَنْبٍ، إِلَّا الدَّيْنَ
"ለሸሂድ ሁሉም ወንጀሉ ይማርለታል፣ እዳ ሲቀር!" [ሙስሊም፡ 1886]
ጥለነው ለምንሄደው ዱንያ ብለን ኣኺራችንን እንዳናበላሽ።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ አይ ሀገሬ ወሎ! ገራገሩ ህዝብሽ የመከራን ጽዋ ስንት ጊዜ ጨለጠ? የሰላምን ጮራ ሳያይ፣ አንዱ ሲያባርረው ሌላው የሚዘምትበት ምስኪን ህዝብ ሆኖ ቀረ።
የጁንታው ጦርነት ጥሎት ያለፈው ጠባሳ ሳይሽር፣ የፋኖ ሽብርተኝነት እንደ እሳት ተጨምሮበት፣ የትውልድ ቀዬውን ጥሎ ለስደት ተዳርጓል።
ዛሬ ወደ መስጂድ ስገባ፣ ከመስጂዱ ራቅ ብላ የተቀመጠች አንዲት እናት አየሁ። የችግር ኑሮ ፊቷ ላይ እንደ መጽሐፍ ተጽፏል። ህፃን ልጇን አቅፋ፣ በእንባ በታጠበ ድምጽ፣ ከወሎ አካባቢ በጦርነቱ ምክንያት እንደመጣች ነገረችኝ። የዘሩትም ሰብል እንዳላበቀለ፣ እርሻቸውም እንደባከነ ተረከችልኝ። ልቧ የተሰበረ፣ አይኖቿ የደከሙ ይመስላሉ።
የተቸጉ የሚጠጉባት፣የተራቡ የሚጠግቡባት ገራገሩ የወሎ ህዝብ እንባው ፈሶ፣ ኑሮው ተበላሽቶ፣ ከትውልድ አገሩ ተፈናቅሎ በስቃይ ላይ መመልከት እንዴት ልብ አይሰብር?! ገራገሩ ወሎ! የጦርነቱ ጠባሳ ከመቼው እንደሚሽር አላውቅም። ኢላሂ! ሀገራችንን ሰላም አድርግልን!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from ↪️𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐚𝐡𝐢𝐞𝐫 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲
~ አይ ሀገሬ ወሎ! ገራገሩ ህዝብሽ የመከራን ጽዋ ስንት ጊዜ ጨለጠ? የሰላምን ጮራ ሳያይ፣ አንዱ ሲያባርረው ሌላው የሚዘምትበት ምስኪን ህዝብ ሆኖ ቀረ።
የጁንታው ጦርነት ጥሎት ያለፈው ጠባሳ ሳይሽር፣ የፋኖ ሽብርተኝነት እንደ እሳት ተጨምሮበት፣ የትውልድ ቀዬውን ጥሎ ለስደት ተዳርጓል።
ዛሬ ወደ መስጂድ ስገባ፣ ከመስጂዱ ራቅ ብላ የተቀመጠች አንዲት እናት አየሁ። የችግር ኑሮ ፊቷ ላይ እንደ መጽሐፍ ተጽፏል። ህፃን ልጇን አቅፋ፣ በእንባ በታጠበ ድምጽ፣ ከወሎ አካባቢ በጦርነቱ ምክንያት እንደመጣች ነገረችኝ። የዘሩትም ሰብል እንዳላበቀለ፣ እርሻቸውም እንደባከነ ተረከችልኝ። ልቧ የተሰበረ፣ አይኖቿ የደከሙ ይመስላሉ።
የተቸጉ የሚጠጉባት፣የተራቡ የሚጠግቡባት ገራገሩ የወሎ ህዝብ እንባው ፈሶ፣ ኑሮው ተበላሽቶ፣ ከትውልድ አገሩ ተፈናቅሎ በስቃይ ላይ መመልከት እንዴት ልብ አይሰብር?! ገራገሩ ወሎ! የጦርነቱ ጠባሳ ከመቼው እንደሚሽር አላውቅም። ኢላሂ! ሀገራችንን ሰላም አድርግልን!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ቤት ላይ ቁርአን አለ
~መኪና ዉስጥ ቁርአን አለ
~5 አፕልኬሺን ስልክህ ላይ ቁርአን አለ
ምንም ሳትቀራ ቀናቶች ያልፋሉ ! አንድም አንቀፀ መቅራት አትችል ቁርአንም መክፈት አትችል አላህ ካላገዘህ በቀር !
~ ዱዓን አብዛ፦
اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ، وَشُكْرِكَ
، وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ
«ከመጠጥ ከምግብ በላይ ሁሌም ቁርአን መቅራት አስፈላጊህ ነዉ።»
=
ከማግባት መዘግየት ይጎዳል!
ሁል ቀን ያልፋል ወጣት ወንድ እና ሴት ከፊል ወጣትነት፣ ፍላጎቱ ይደክማል ፣ስሜቱ ይደክማል ፣ ጥንካሬዉም ይቀዘቅዛል!
#አግቡ
=
➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ
➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል
➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ
መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት!
♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
➧በሳዑድ 8:00
➧በዱባይ 9:00
➧በኢትዮጲያ 2 :00
➡️ ሙሀደራው ስለማይቀዳና ሊንክ ስለማይሰራጭ አድሚናቶችን በማናገር ሴት መሆናችሁ ተረጋግጦ መቀላቀል ትችላላችሁ።
+2
ኺማር ከነ ጅልባብ እንዲሁም ብቻውን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እኛ ጋር ጥራት ባለው ጨርቅ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
👉ለማዘዝ @mekiajilbab or 0929514535
