uk
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 14 289 підписників, посідаючи 6 181 місце в категорії Релігія і духовність та 2 364 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 14 289 підписників.

За останніми даними від 14 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -136, а за останні 24 години на 4, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 17.48%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 8.15% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 2 497 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 164 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 15 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

14 289
Підписники
+424 години
+127 днів
-13630 день
Архів дописів
القارئ_أبوبكر_الظبي_واتل_ع5.67 MB

القارئ_خليفة_الطنيجي_ألها1.07 MB

~ ኡለማዎች በጊዜ መተኛት አንገብጋቢነቱ ያብራራሉ.... ~ እኔ 4 ስአት ፈጅር የነሱን ሸርሕ ተቀምጨ ሳይ..... #የሁላችንም ችግር ነዉ እ¡ • በፈገግታ እደሩልኝ...!
~ ኡለማዎች በጊዜ መተኛት አንገብጋቢነቱ ያብራራሉ.... ~ እኔ 4 ስአት ፈጅር የነሱን ሸርሕ ተቀምጨ ሳይ..... #የሁላችንም ችግር ነዉ እ¡ • በፈገግታ እደሩልኝ...!

• የምትወጅዉን ሰዉ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ ! ይችን ነጥብ ልብ ብላችሁ ያዙልኝ! ትወጅዋለሻ ? ስለዚህ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ! ይህ ትክክለኛ ዉደታ ነዉ! ከዛ ዉጭ እሱን ለመበቀል መሞከር ፣ አላስፈላ
የምትወጅዉን ሰዉ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ ! ይችን ነጥብ ልብ ብላችሁ ያዙልኝ! ትወጅዋለሻ ? ስለዚህ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ! ይህ ትክክለኛ ዉደታ ነዉ! ከዛ ዉጭ እሱን  ለመበቀል መሞከር ፣ አላስፈላጊ ነጥቦች እያነሳሽ ስሙ ማጥፋት፣ ባገኘሺዉ አጋጣሚ እሱን ማማት ይሄ ዉደታ ሳይሆን ራስ ወዳድነት ፣ግብዝነት፣ ጊዜዊ ስሜት ተከታይነት ነዉ።   "አንድ ሰዉ የዉደታ ስሜት ሲሰማችሁ ልባችሁ በደንብ አድምጡ!  በጊዜዊ ብልጭታ ስሜት ወድጀዋለሁ በሚል   የሰዉም የራሳችሁንም ክብር አታርክሱ! ሲጀመር  ሀቂቃዋ እንነጋገር ከተባለ ትክክለኛ ወዳጅ  ወድጃለሁ  ብሎ  ለአገኘዉ ሰዉ ሁሉ አይናገርም! "መናገርም ካለበት የሚወደዉ ሰዉ በሀላል ካገኘ በኋላ እንጅ ከዛ ዉጭ በዉስጡ የሚይዝ!  እና ትክክለኛ ዉደታ እና ጊዜዊ ብልጭታ ስሜት አየለያችሁ ለማለት ያክል ነዉ ወገኖቼ በተለይ አንዳንድ ሴቶች.....! = t.me/https_Asselefya1

የምትወጅዉን ሰዉ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ ! ይችን ነጥብ ልብ ብላችሁ ያዙልኝ! ትወጅዋለሻ ? ስለዚህ ለሚወደዉ ነገር ተይዉ! ይህ ትክክለኛ ዉደታ ነዉ! ከዛ ዉጭ እሱን ለመበቀል መሞከር ፣ አላስፈላጊ ነጥቦች እያነሳሽ ስሙ ማጥፋት፣ ባገኘሺዉ አጋጣሚ እሱን ማማት ይሄ ዉደታ ሳይሆን ራስ ወዳድነት ፣ግብዝነት፣ ጊዜዊ ስሜት ተከታይነት ነዉ። "አንድ ሰዉ የዉደታ ስሜት ሲሰማችሁ ልባችሁ በደንብ አድምጡ! በጊዜዊ ብልጭታ ስሜት ወድጀዋለሁ በሚል የሰዉም የራሳችሁንም ክብር አታርክሱ! ሲጀመር ሀቂቃዋ እንነጋገር ከተባለ ትክክለኛ ወዳጅ ወድጃለሁ ብሎ ለአገኘዉ ሰዉ ሁሉ አይናገርም! "መናገርም ካለበት የሚወደዉ ሰዉ በሀላል ካገኘ በኋላ እንጅ ከዛ ዉጭ በዉስጡ የሚይዝ! እና ትክክለኛ ዉደታ እና ጊዜዊ ብልጭታ ስሜት አየለያችሁ ለማለት ያክል ነዉ ወገኖቼ በተለይ አንዳንድ ሴቶች.....! =

تلاوة خاشعة من سورة الأنعام 🎙القارئ: #عبدالرحمن_السلمي =

تلاوة خاشعة من سورة الأنعام القارئ: #عبدالرحمن_السلمي قناة حياة القلوب

•የማትገመች ሰዉ ሁኚ! «የትዳር ሂወትሽ በሚድያ ላይ በመፃፃፍ ሳይሆን በግልሽ ደስታሺን ይዘሽ ኑሪ!» = t.me/https_Asselefya1
የማትገመች ሰዉ ሁኚ! «የትዳር ሂወትሽ በሚድያ ላይ  በመፃፃፍ ሳይሆን በግልሽ ደስታሺን ይዘሽ ኑሪ!» = t.me/https_Asselefya1

የማትገመች ሰዉ ሁኚ! «የትዳር ሂወትሽ በሚድያ ላይ በመፃፃፍ ሳይሆን በግልሽ ደስታሺን ይዘሽ ኑሪ!» = t.me/https_Asselefya1

የምትነቁን ሰዋች እንደናንተ እንድንነቃ የሚያረገን ሰው የለም ! =

« يا رب أخرج شبابنا وفتياتنا من ظلمات المعاصي و الاغاني والمهرجنات الى نور القرآن وحلاوة الإيمان . =

"ኒካህ ክቡር ነዉ! የኒካ ባልሽ እስከ አለ ድረስ አንች የሱ ብቻ ነሽ ገና ለገና ከሱ እፋታለሁ በሚል ከሌላ ወንድ ጋር የምትጀናጀኑ ሴቶች ግን ምን ጉድ ናችሁ?! "አረ ተዉ እባካችሁ እያስተዋለን! =

"جمع الله بينَ قلبين، أرادَا العفَافَ والصَّلاح." =

እውነታው ይኸው (MP3).mp37.86 KB

iphone ስልኩ መግዛት ባንችልም ከቨሩ ግን እንችላለን ! እናማእንዴት አያችሁት? በሉ እየገዛችሁ ስልካችሁ ፏ አድርጉ እያልኳችሁ ነዉ
+1
iphone ስልኩ መግዛት ባንችልም ከቨሩ ግን እንችላለን ! እናማእንዴት አያችሁት? በሉ እየገዛችሁ ስልካችሁ ፏ አድርጉ እያልኳችሁ ነዉ