ru
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 050 подписчиков, занимая 6 101 место в категории Религия и духовность и 2 439 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 050 подписчиков.

Согласно последним данным от 23 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -115, а за последние 24 часа — -7, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 24.77%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.10% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 482 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 138 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 24 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

14 050
Подписчики
-724 часа
-187 дней
-11530 дней
Архив постов
" አትረሳውም... ባዶነቱ ግን አይጎዳህም። ትዝታው አይጠፋም... መገኘቱ ግን አይናፍቅህም። ያኔ ነው ማለፍን የለመድከው!" =

• አንዳንድ ነገሮችን መልቀቅ ማለት መተው ማለት አይደለም፤ 'ከእንግዲህ ለኔ አይጠቅምም' ብሎ ለራስ ክብር መስጠት እንጂ።" =

ደርስ ~ • ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- 16 • የኪታቡ ፋይል በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- https://t.me/IbnuMunewor/9421 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 36 الفصل الثاني: كيفية الطلب والتلقي

• አንዳንድ ጊዜ በቃላት የማትገልጧቸው በእናንተ እና በአላህ መሀል ብቻ የሚቀመጡ ብዙ የህይወት ሚስጥሮች አሉን ! = t.me/https_Asselefya1

ከጠየቅኩት በላይ ሰጥቶኛል፣ ከጥረቴ በላይ ሸልሞኛል፣ ከለመንኩት በላይ ለግሶኛል። ርቄው አልተወኝም፣ ሸሽቼው አልጣለኝም፣ ረስቼዉም አልረሳኝም። አልሐምዱ ሊላህ!

በወንድ ልጅ ልብ ውስጥ ደዩስነት ቤት መስራት ሲጀምር፣ ቃለ አሏህ ቃለ ረሡል እየቀላቀለ፣ለሱ ብቻና ብቻ የተሰጠችውን አደራና ፍቅር የሆነችውን ሚስቱን በጎኑ አርጎ መሸቀያና ላይክ መሰብሰቢያ ያደርጋታል፣የሚያሳዝነው እንደዚህ አይነቱን መክረው ወደ ትክክለኛ የአሏህና የነብዩንﷺ ትዕዛዝ እየጣሰ እንደሆነ እና እንዲታረም ከመመለስ ይልቅ ኡስታዝ ብለው ስያሜ ሰጥተው የሚያጨበጭቡለት መኖሩ በጣም ያሳዝናል፣ሀቂቃ ይህ የሰለፎቻችን ስነ-ምግባር ነበርን..!? እነሱን ተከታዮች ነን እያልን የሸይጣንና የስሜታቸውን ተከታዮች ስነ-ምግባር የምናጸባርቀው በተለይ ሰለፍይ ወንድ ነኝ የሚል ወንድ በዚህ ሁኔታ ማየት በጣም ያማል...። አሏሁ ሙስተዓን!! ♛... https://t.me/Qudwatii1

የሰዉ ልጅ ነፍስ አስቸጋሪ ነች! ስንት ነገር ከመልካም ነገስ ከለከለችዉ ! ስንት ወደ መጥፉ ሁኔታ ቦታ እና ወንጀል ላይ ላይ ጣለችዉ ! የሰዉ ልጅ ነፍስ ህክምና እና ትግልን ትፈልጋለች ! ካልሆነ ታመልጣለች ወደ ሀራም ፣ወንጀል ፣ጥፋት፣ ላይ......! ነፍስህን አላህን በመታዘዝ ፣ በሀቅ ላይ መፀናትን፣ ልትታገላት ይገባል ! =

ድካምህን እና ድርሻህን ለሰዉ አታዉራ!

ደርስ ~ • ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- 15 • የኪታቡ ፋይል በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- https://t.me/IbnuMunewor/9421 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 34 (15) – الثبات والتثبت

ደርስ ~ • ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- 15 • የኪታቡ ፋይል በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- https://t.me/IbnuMunewor/9421 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 34 (15) – الثبات والتثبت

በቅርቡ እኛም እንተክላለን በቃ.......🫠 =
በቅርቡ እኛም እንተክላለን በቃ.......🫠 =

••• ‏"ونُوحًا إِذْ نَادَىٰ"  .. "وأَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ" .. "وزَكَرِيَّا إِذْ نَادَىٰ". بالنداء تُفتح أبواب السماء.... ناجِ ربك فنجاتُك في مُناجاتِك.......... =

{ لَكِنِ الرَّسُولُ وَالَّذِينَ آمَنُوا مَعَهُ جَاهَدُوا بِأَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ وَأُولَئِكَ لَهُمُ الْخَيْرَاتُ وَأُولَئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ } سورة التوبة أنس بن علي بن صلّيح قناة تلاوات بلا مايكات

የሁላችንም ችግር ነዉ ህእ¡

« አንዳንዴ እጅህ ውስጥ የሌለን ሰው ልብህ ውስጥ ተሸክመህ ትኖራለህ። የኛ አለመሆናቸውን ማወቅህ ከማሰብ አይከለክልህም...! ምክንያቱም ትዝታ ድንበር የለውም።" » =

የደርስ ማስታወቂያ የሚቀሩ ኪታቦች፦ ① ተዕሊሙል አጥፋል ② ሙኽተሶሩል አዝካር ወልአዳብ ③ መንዙመቱ ተውሒድ ወልኢማን በተስሚዕ ለመቅራት በዚህ ይመዝገቡ፦ +251919993634 @MohammedAhimd