uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Abu Uwais Nafyad Kasim

Abu Uwais Nafyad Kasim

Відкрити в Telegram

ይህ የተለያዩ የዲን ትምህርቶች፣ ዳዐዋዎች እንዲሁም ኢስላማዊ ፅሑፎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ይከታተሉ! በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም።

Показати більше
1 709
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-1230 днів
Архів дописів
ዛሬ ኹጥባ ገንደ ሃራ አነስ ኢብን ማሊክ መስጂድ !

photo content

ይሄ ምን ይላል ? ትልቅ ሰው ስለ ትልቅ ሰው !!
ይሄ ምን ይላል ? ትልቅ ሰው ስለ ትልቅ ሰው !!

Inshalla telegram live

Live live

ጀዛከሏሁ ኸይረን ያ ሰዒድ !

Live video

Tiktok live

live

100 ሐዲስ (ከ 37ኛዉ ሐዲስ ጀምሮ)

🌟ኢንሻአላህ  ቀጥታ ስርጭቱን እየተከታተላቹ 🌟

Live Tiktok

Aselam alykum wrhmtula wbrkatu

አይመጣውም። ምንም በሉ ምንም ! የአንድ ኡስታዝ ወይም ሸይኽ፤ ሚዲያ ላይ በመልካም ስራው ምናውቀው፤ ለሺዎች መቃናት ምክንያት  የሆነ ሰው፤ አሁንም ድረስ መልካም ነገር እያሰራጨ ያለ እና ሰው እሱን እንደ አርዓያ ሚያየው የዚህ ትልቅ ሰው ሚስት/ባለቤት ተገላልጣ ሚዲያ ላይ መውጣቷ አይመጣውም። በምንም ተዓምር ፌር አይደለም። ስህተት ነው። ግን ግዙፍ እና ብዙ መልካም ስራዎቹ ይህን ስህተት ይሸፍናሉ። ለዚህሽ ስህተት ተብሎ ግን እሱን ማጣጣል፣ ማዋረድ፣ መናቅ፣ ዝቅ ማድረግ እና ምንም እንዳለስራ ማድረግ ሌላ ትክክል ያልሆነ ተግባር ነው። ነገሩን ትንሽ ያገዘፈው ሚዲያ ላይ መውጣቱ ነው። ወሏሂ ብዙ ሰው ደካማ ነው፤ ልክ ይህን ሲያይ በጣም የሂጃብን ጉዳይ ያቀላል። ኡስታዙ ካለው ተፅዕኖ አንፃር። ፕሬዝዳንታችን ሸይኽ ሀጂ ኢብራሒም ቱፋም ባሌ ላይ ባደረጉት ንግግር "ወሊይ" ምናምን ምትለዋ ቃል ላይ "ተሳስተዋል" እንዳልን ሁሉ ይህም ኡስታዝ ባለቤቱ ተገላልጣ እራሷን ሚዲያ ላይ ስታነጥፍ ዝም ማለቱ ተሳስቷል። ይህን በምንም ተዓምር ማስተባበል አይቻልም። ምንም ውልግድ ውልግድ የለም። ስህተት ነው። አሏህ ሁላችንም ይቅር ይበለን። አበቃ! https://t.me/AbuUweis