es
Feedback
Abu Uwais Nafyad Kasim

Abu Uwais Nafyad Kasim

Ir al canal en Telegram

ይህ የተለያዩ የዲን ትምህርቶች፣ ዳዐዋዎች እንዲሁም ኢስላማዊ ፅሑፎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ይከታተሉ! በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም።

Mostrar más
1 741
Suscriptores
-224 horas
+27 días
+4830 días
Archivo de publicaciones
ما وُهب إنسان بمكْرُمة، أحْلَى من رِقّة قلبه. طبعًا والله 👌

አንድ ኡስታዝ "የወንዶች ኃላፊነት በኢስላም" ብሎ ቪዲዮ ቢለቅ፣ የሚያገኘው ላይክ እና ሼር ጣሪያው 500 ነው። ግን ርዕሱን "ሚስት በባሏ ላይ ያላት 10 ግዴታዎች" ወይንም "እህቴ ሆይ ተሸፈኚ" ካለው... ኦሆ! ኢንተርኔቱ ይንቀጠቀጣል። ወንዱ ሁሉ ቪዲዮውን ለሚስቱ፣ ለእህቱ፣ ለሚወዳት እና ለሚጠላት ሴት ሁሉ ፎርዋርድ ያደርገዋል። ሴቶቹም እያለቀሱ ኮመንት ይፅፋሉ። ​እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፣ ወንድ ልጅ ምክር ሲሰጠው ቶሎ የመቆጣት እና የመከላከል (Defensive) ባህሪ አለው። ዳዒው ሚንበር ላይ ወጥቶ ወንዱን፣ "አንተ ሰነፍ! ቤትህ ገብተህ ሚስትህን አግዝ! ሱና እኮ ነው!" ቢለው፣ ጀመዓው ከተቀመጠበት ብድግ ብሎ "ይሄ ኡስታዝ ዓቂዳው ተበላሽቷል! የፈረንጅ አስተሳሰብ አምጥቶብናል!" ብሎ መስጂዱን ረግጦ ሊወጣ ይችላል። በተቃራኒው ግን እህቶችን ሲቆጣ፣ ወንዱ ሁሉ አንገቱን እየነቀነቀ "አላሁ አክበር! ተክቢር!" ይላል።

وما المرء إلّا كالشهاب وضوئه يحور رمادا بعد إذ هو ساطع وما البر إلّا مضمرات من التقى وما المال إلّا معمرات ودائع https://t.me/merkezudarilarkem

لكل جديد لذة غير أنني وجدت جديد الموت غير لذيذ https://t.me/merkezudarilarkem

ازرع جميلا ولو في غير موضعهِ           ** فلا يضيع جميل أينما زُرعا إنّ الجميل وإنْ طال الزمان بِـه      ** فليس يَحصده إلّا الذي زرعـا https://t.me/merkezudarilarkem

من يلتفت لن يصل.

عشْ ما بدا لك سالماً *     * في ظلّ شاهقة القصور يسعى عليك بما اشتهيْت *           * لدى الرواح أو البكور فإذا النفوس تقعقعتْ *          * في ظلّ حشرجة الصّدور فهناك تعلم، موقنا *       * ما كنْت إلا في غرور https://t.me/merkezudarilarkem

عشْ ما بدا لك سالماً * * في ظلّ شاهقة القصور يسعى عليك بما اشتهيْت * * لدى الرواح أو البكور فإذا النفوس تقعقعتْ * * في ظلّ حشرجة الصّدور فهناك تعلم، موقنا * * ما كنْت إلا في غرور https://t.me/merkezudarilarkem

በማዕከሉ የሃፊዞች ቁጥር 5 ደርሷል። 1. ዐድናን አማን ሺፋ 2. ነዒማ ያሲን ኦርሳ 3. ፈይሰል አክመል አሕመድ 4. ኢብራሒም በድሩ ተማም 5. ሀዊ ሙሀመድ አቤ https://t.me/merkezudarilarkem

Laakkoofsi Haafizootaa 5 Gahee Jira. በማዕከሉ የሃፊዞች ቁጥር 5 ደርሷል። 1. Adnaan Amaan Shifaa 2. Na'iima Yaasiin Orsaa 3. Faysal Akmal Ahmad 4. Ibraahiim Badruu Tamaam 5. Hawwii Muhammad Abbee https://t.me/merkezudarilarkem

Mensaje de voz10:00

ትላንት ያልኳችሁ ምክሮች..

ሁሌ ልቤ ሚደግጥለት ምክር... ከቀደም ምክሮች ውስጥ እነኚህን ሶስት ምክሮች ሁሌ ባስታወስኳቸው እና በሰማኋቸው ቁጥር ወሏሂ ልቤ ይደነግጥላቸዋል። ሶስቱ የቀደም ምክሮች... አጋራችኋለሁ። https://t.me/AbuUweis

«በማህበራዊ ሚዲያ ለመብቱ የሚታገልን ሙስሊም በሙሉ "'ስልጤ" የሚሉት፤ ስልጤ በዲኑ ስለማይደራደር ነው።»   አሕመዲን ጀበል

"من أوجب أعظم الأمرين بخصوصه لا يوجب أهونهما بعمومه." من فهم هذه القاعدة؟

وكل ما صح نفعه صح بيعه إلا بدليل.

አብዛኛው የዚህ ዘመን ሰው ለረጅም ዓመታት በዕውቀት ፍለጋ ላይ መቆየት ይከብደዋል፤ ስለዚህ በአጭር ጊዜ ብዙ ጥቅም ለማግኘት የኡሱልና የቀዋዒድ ዕውቀትን በሚገባ ማዳበር ተገቢ ነው። https://t.me/AbuUweis

በአጭርና በቀላል መንገድ በዕውቀት መክበር የሚፈልግ ሰው፣ فعليه بعلم الأصول والقواعد. https://t.me/AbuUweis

And He taught you that which you did not know. And ever has the favor of Allah upon you been great. https://t.me/AbuUweis
And He taught you that which you did not know. And ever has the favor of Allah upon you been great. https://t.me/AbuUweis

وما من المنعوت والنعت عقل..              يجوز حذفه وفي النعت يقل