Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti
Открыть в Telegram
ይህ የተለያዩ የዲን ትምህርቶች፣ ዳዐዋዎች እንዲሁም ኢስላማዊ ፅሑፎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ይከታተሉ! በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም።
Больше1 539
Подписчики
+124 часа
-37 дней
+430 день
Архив постов
🕌 I will deliver today’s Friday khutbah at Dar Al-Arqam Mosque.
https://t.me/AbuUweis
📜 «والقولُ في ضَبْطِ المشاقِّ مُختلِفٌ
بحسبِ الأحوالِ فيما قد عُرِفْ»
📜 «ورُخصةٌ ليستْ تُناطُ مُطلقًا
بشكٍّ أوْ معصيةٍ قد حُقِّقَا»
ዛሬ ይጀመራል..
- ከመግሪብ እስከ ዒሻዕ ባለው ጊዜ -
ዘውትር ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ እሮብ እና ሐሙስ..
"አል-ሙስከቱል-ከውثሪይ'ያህ
ፊ'ነظሚ ኡም'መሃቲል'ቀዋዒዲል'ፊቅሂይ'ያህ"
"Al-Muskatul-Kawثriyyaah
Fii-Naظmi Ummahaatil-Qawaa'idil-Fiqhiyyaah"
"المسكة الكوثرية في نظم أمهات القواعد الفقهية"
للشيخ محمد سالم
ይጀመራል።
https://t.me/merkezudarilarkem
👤ሸምሰዲን ጀማል አመርጋ (አቡ ያህያ) -አሏህ ይዘንለት-
🔊አጅሩ እንዲበዛለት አሰራጩት።
📹🏆 የዳሩል አርቀም የሸሪዓ እና የቋንቋ ትምህርት ማዕከል ሁለተኛ ዙር አመታዊ የተማሪዎች ምረቃ ላይ አባቶችን ወክሎ ያቀረበው ጥዑም የቁርዓን ንባብ!
📖የመርየም ምዕራፍ (ሱረቱ መርየም) የመጨረሻዎቹ አንቀፆች!
https://t.me/merkezudarilarkem
✋በዚሁ አጋጣሚ..
በዚሁ አጋጣሚ ዝምድናን እንቀጥል።
በአካል መዘየር ምንችለውን በአካል እንዘይር፤ እንጠይቃቸው፤ ከእነሱ የተቸገሩትን እንርዳ፤ በአካል መዘየር ማንችለውን እንደውልላቸው። ዒድ ዝምድናን ለመቀጠል ትልቅ እድል ነው።
https://t.me/AbuUweis
✋በዚሁ አጋጣሚ..
በዚሁ አጋጣሚ ዝምድናን እንቀጥል።
በአካል መዘየር ምንችለውን በአካል እንዘይር፤ እንጠይቃቸው፤ ከእነሱ የተቸገሩትን እንርዳ፤ በአካል መዘየር ማንችለውን እንደውልላቸው። ዒድ ዝምድናን ለመቀጠል ትልቅ እድል ነው።
https://t.me/AbuUweis
✋በዚሁ አጋጣሚ..
በዚሁ አጋጣሚ ዝምድናን እንቀጥል።
በአካል መዘየር ምንችለውን በአካል እንዘይር፤ እንጠይቃቸው፤ ከእነሱ የተቸገሩትን እንርዳ፤ በአካል መዘየር ማንችለውን እንደውልላቸው። ዒድ ዝምድናን ለመቀጠል ትልቅ እድል ነው።
https://t.me/AbuUweis
አዳማ ዛሬ ዒድ ሰላት ላይ አራት ሰዎች እስልምናን ተቀበሉ!
https://t.me/AbuUweis
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
