uk
Feedback
ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

Відкрити в Telegram

Official ERA Telegram Channal በዚህ የቴሌግራም ቻናል የመንገድ ዜናዎችን የስራና የመንገድ ጨረታ ማስታወቂያዎችን የመንገድ ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮችን ያገኛሉ።

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

Канал ERA ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር (@ethioroads) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 373 підписників, посідаючи 1 753 місце в категорії Транспорт та 2 530 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 373 підписників.

За останніми даними від 20 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 129, а за останні 24 години на 8, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 38.47%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 15.24% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 5 143 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 2 037 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 11.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
Official ERA Telegram Channal በዚህ የቴሌግራም ቻናል የመንገድ ዜናዎችን የስራና የመንገድ ጨረታ ማስታወቂያዎችን የመንገድ ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮችን ያገኛሉ።

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 22 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Транспорт.

13 373
Підписники
+824 години
+697 днів
+12930 день
Архів дописів
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ጥረቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የኢትዮጵያ መንገዶች ባላስልጣን የኮሮና ቫይረስ ወደ ሀገራችን መግባቱ ከተሰማበት ጊዜ አንስቶ ስርጭቱን ለመግታት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ለዚህም ይረዳው ዘንድ በባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር የሚመራ ኮሚቴ አስቀድሞ እንዲዋቀር የተደረገ ሲሆን የቁጥጥር ስርአቱን በየጊዜው ክትትልና ግምገማ እያደረገ ይገኛል፡፡ የተዋቀረው ኮሚቴም በዋናነት የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር የሚያግዙ የተለያዩ የግንበዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች በየጊዜው ለሰራተኛው እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ከዚህም ባለፈ በተቋሙ የተለያዩ ስፍራዎች የእጅ መታጠቢያ ሳሙና እና አልኮል በማቅረብ የውስጥ ሰራተኛ እና ለውጭ ባለጉዳይ እንዲጠቀሙ እያደረገ ይገኛል ፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ ቅጥር ጊቢ ለሚገቡ የውጭ እና ያገር ውስጥ ተገልጋዮችም የሰውነት ሙቀት መጠናቸው በባለሙያ እንዲለኩም እያደረገ ይገኛል ፡፡ በዚህ አጋጣሚም የሙቀት መጠናቸው ከመደበኛው በላይ ከፍ ያሉትንም ባፋጣኝ ተገቢውን የህክምና ክትትል ማድረግ እንዲችሉ ይህን ስራ ብቻ ለመስራት ዝግጁ ሆነው የሚጠብቁ ተሸከርካሪዎችንም አዘጋጅቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንገዶች ባላስልጣን በዋነኝነት በትንፋሽ እና በእጅ ንኪኪ የሚተላለፈውን COVID 19 ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በተቋሙ የተለያዩ ስፍራዎች የተገጠሙትን የዲጂታል ሳይን ኤጆችን የተለያዩ ቫይረሱን የተመለከቱ አስተማሪ ዶኩመንታሪዎችን እና ማስታወቂያዎች በቋሚነት ለዚሁ ተግባር እንዲውሉም እያደረገ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጎን ለጎን የባለስልጣኑን 8561 ነጻ የስልክ መስመር እና አጭር የጽሁፍ መልእክት መላኪያ የቫይረሱን ስርጭቱን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ውስጥ ባማራጭነት አቅርቧል፡፡ በሌላ በኩልም የባለስልጣኑ መ/ቤት በተለያዩ ያገሪቷ አካባቢዎች በሚገኙ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች እንዲሁም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች መሰል የጥንቃቄ ስራዎች አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

4_5974358573126256701.mp4136.26 MB

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ለማስገንባት ውል አሰረ። በእለቱ የተፈረሙት ፕሮጀክቶች የቆሼ- ሚጦ- ወራቤ፤የጋምቤላ - አቦቦ - ጎግ - ዲማ. ሎት II፡ የፑኝዶ-ጎግ-ጊሎ ወንዝ- ፤የግሸን- መገንጠያ እና የጎንጂ ቆለላ (ቆሬ-አዲስአለም) መንገድ ፕሮጀክቶች ናቸዉ፡https://www.facebook.com/www.era.gov.et/posts/3951239664916994

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ በጁኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር ለተወዳደራችሁ

(የፈተና ቀን የካቲት 10, 2012 ጥዋት 2፡30)call for exams for property person position .

Invitation for Prequalification(Jimma - Chida Road Upgrading Project)

IOB For Awash-Kulubi-Dire Dawa Harar Road Asphalt Project

call for paper
call for paper

sticker.webp0.42 KB

በጃፓን የመሬት አስተዳደር ፣ የመሰረተ ልማት ፣ የትራንስፖርት እና ቱሪዝም ሚኒስትር የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የአለም ገና ኢኒጂነሪንግ እና ማኔጅመንት ማሰልጠኛ ማ
+4
በጃፓን የመሬት አስተዳደር ፣ የመሰረተ ልማት  ፣ የትራንስፖርት እና ቱሪዝም ሚኒስትር የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የአለም ገና ኢኒጂነሪንግ እና ማኔጅመንት ማሰልጠኛ ማዕከልን ጎበኙ። የጃፓን አለም አቀፍ የትብብር ድርጅት (The Japan International Cooperation Agency) በትራንስፖርት ዘርፍ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የተለያዩ የድጋፍና የትብብር ስራዎችን እያደረገ ይገኛል፡፡  ከትራንስፖርትና ኮንስትራክሽን ዘርፉ ጋር በተያያዘ በጃፓን መንግስት ድጋፍ እና ትብብር እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን አስመልክቶ በጃፓን የመሬት አስተዳደር ፣ የመሰረተ ልማት  ፣ የትራንስፖርት እና ቱሪዝም ሚኒስትር ሚኖሪካዋ ኖቡሂደ የተመራ ልኡክ ነው ጉብኘቱን ያካሄደው። የጃፓን አለም አቀፍ የትብብር ድርጅት (JICA) ለኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከመንገድ መሰረተ ልማት ዘርፍ ጋር በተያያዘ የመንገድ ግንባታ ስራዎችን ከማከናወን ጀምሮ የተለያዩ የቴክኒካል ድጋፎችን እና የኮንስትራክሽን ቁሳቁስ ድጋፎችን ሲያድርግ ቆይቷል፡፡   በተጨማሪም የተለያዩ የቁሳቁስ ድጋፎችን ከማድረግ ጀምሮ ሙያዊ ስልጠናዎችን በመስጠት በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሚመራውን የአለም ገና ኢኒጂነሪንግ እና ማኔጅመንት ማሰልጠኛ ማዕከል ከማዘመን አንፃር ዘርፈ ብዙ ድጋፎችን አድርጓል፡፡  በመሆኑም የልዑካን ቡድኑ ከጠዋቱ የትራንስፖርት ሚኔስቴርና ተጠሪ ተቋማት ውይይት በኋላ  በአለም ገና ኢኒጂነሪንግ እና ማኔጅመንት ማሰልጠኛ ማዕከል በመገኘት በሲሙሌተር በመታገዝ ሰልጣኞቹ ስልጠና የሚወስዱበትን ክፍል ፣ የማሽነሪ ጥገናን አስመልክቶ ስልጠና የሚሰጥበትን ማእከል፣ የማሽን ሾፕ ፣ የኤሌክትሪካል ስልጠና ክፍሉን ፣ የብየዳ ክፍሉን እና የመንገድ ግብዓት ጥራት ክፍሉን ጎብኝተዋል። #በአብርሃም አማረ

EOI For Consultancy Service

sticker.webp0.80 KB

NOI for Individual Retained Claims Management Consultancy

Notice Of Invitation for Bid Of Oil & lubricant

የስራ ማስታወቂያ