Milli Yeka Secondary School
Більше
2 281
Підписники
+724 години
+247 днів
+7130 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Repost from Concise Education!
📌ለ University entrance exam (UEE) ተፈታኞች!!
እነዚህን ጥያቄወች በመሥራት እራሳችሁን አዘጋጁ 🤩
✔️ HaHu Ethiopia 🇪🇹
━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@Concise_Education
🎯 Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━
በቀን 16/09/2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሁለተኛው ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተጀመረ ።
ውድድሩ ፍፁም ጨዋነት እና የፉክክር መንፈስ የታየበት ሢሆን ውድድሩ የደመቀ እና ያማረ እነዲሆን ላደረጋችሁ የመድረክ መሪ መምህራን እና ተማሪዋች ውድድሩ ፍትሐዊ እንዲሆን ላደረጋችሁ ዳኞች መምህራን እንዲሁም ውድድሩ በጥብቅ ዲሲፕሊን እንዲመራ ላደረጋችሁ መምህራን ላቅ ያለ ምስጋና በትምህርት ቤቱ ስም እያቀረብን!!!
ለቀጣይ ክፍል ተወዳዳሪዎች መልካም እድል ተመኝተናል።