cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Milli Yeka Secondary School

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 268
Suscriptores
+624 horas
+207 días
+5530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

05:39
Video unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 3
Mostrar todo...
03:25
Video unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 2
Mostrar todo...
03:25
Video unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 1
Mostrar todo...
Step by step guide
Mostrar todo...
#OnlineNationalExam የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዘንድሮ በኦንላይን ለሚሰጠው የሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ተማሪዎች እንዴት የኦንላይን ፈተናውን መውሰድ እንደሚችሉ የሚያሳይ አንድ በአንድ የተዘረዘረ መመሪያ ይፋ አድርጓል። ቪድዮ ፦ https://youtu.be/PdAu-FI-Q5M?si=PhIga8FlMtVsDUS2 #EAES
Mostrar todo...
ቀን 10/9/2016 ለ12ኛ ክፍል ወላጆች ለግንቦት 11/2016 ዓም ተጠርቶ የነበረው የ12ኛ ክፍል ወላጆች ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ!
Mostrar todo...
Share '@ETHIO_ENTRANCEG12 Economics Exam.pdf'
Mostrar todo...
ነገ በሚከፈተው የስኩል ኦሎምፒክ የስፖርት ውድድር ላይ በተጫዋችነትም ሆነ በደጋፊነት የተመለመላችሁ ተማሪዎች  ከጠዋቱ 1:00 ላይ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ እንድትገኙ ስንል እናሳውቃለን። የሚያደርሳችሁ መኪና /ትራንስፖርት/ ት/ቤቱ አዘጋጅቷል። 1፡00 ላይ እንቅስቃሴ ይጀምራል የመክፈቻው ፕሮግራም የሚከናወነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ነው ስትመጡ የትምህርት ቤቱን ዩኒፎርም መልበስ አለባችሁ
Mostrar todo...
ድንቅ ትንተና😊 ❤️ሰላም ውድ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? አብዛኞቹ ተማሪዎች ውጤታማ ለመሆን ብዙ ሰዓት ማንበብ ብቻውን ውጤታማ እንደሚያደርገቸው እንደሚያምኑ ጥናቶች ያሳያሉ። እኛም <ይህን ነገር ምን ያህል ውጤታማ  ሊያደርግ ይችላል?>  ብለን በዘርፉ ጥናት ያደረጉ በባለሙያዎችን አነጋግረን ይህን ምላሽ አግኝተናል። ተማሪዎች SQ3R  የንባብ ዘዴ ብጠቀሙ ጥሩ እንደሆነ ብዙዎች ይስማሙበታል👍        😳ለመሆኑ SQ3R ምንድነው❓ ይህን ምህፃረ ቃል እሲት በዝርዝር እንመልከት 😍⬇️ 🔘S-->Survey 🔘Q -->Question 🔘R-->Read 🔘R-->Recite 🔘R-->Review ይህ ጠቃሚ ስልት የማንበብ ግንዛቤን ያሳድገል፤በተለይም በቅርቡ ኢንትራንስ ለምትፈታኑ ተፈታኞች አሪፍ ዜዴ ስለሆነ ተከተሉኝ⬇️ 1>  Survey/የዳሰሳ ጥናት/ በዚህ ዘዴ አዲስ ምዕራፍ ከመጀመረችሁ በፊት  ምን ማንባብ እንዳለባችሁ እና በጽሁፉ ውስጥ ላሉትን ዋና ርዕሰ ጉዳዮችን እና ሀሳቦችን ከዚህ በፊት ምን ያህል እንደሚታወቁ እራሳችሁን ጠይቁ🤔 ።  (ከዛም እነዚህን ከታች የተዘረዘሩትን ለማድረግ  5-10 ደቂቃዎችን ተጠቀሙ) ✔️ Read introduction  መግቢያውን ያንብቡ ✔️ርእሶቹን እና ንዑስ ርዕሶችን ተመልከቱ ✔️ሥዕሎቹን ፣ ገበታዎችን እና ግራፎችን ይመልከቱ (የሚታየው ማንኛውንም ነገር) ✔️የምዕራፉን ማጠቃለያ ያንብቡ ✔️በምዕራፉ መጨረሻ ያሉትን የጥናት ጥያቄዎች ተመልከት 2) ❓ Question/ ጥያቄ/❓ እነዚህን ከለይ ያሉ ነገሮችን ከጨረሰችሁ በኃላ  ጥናት  ከመጀመረችሁ በፊት ስለ ርዕሱ ጥያቄዎችን አዘጋጁና በትንሽ ወረቀት ፅፉ። ለምሳሌ ዘሬ ለማንበብ ያሰባችሁት የ12ኛ ክፍል Maths Unit 3 ነው እንበለውና ቅድመ ጥናት ጥያቄዎችን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን እንመልከት ⬇️ Unit 3፦ Introduction to deferential calculus🔘 1* What is derivative? 2* What is calculus? 3* What is the Rules of Derivative? What are the derivatives of some functions? እንደዚህ ጥያቄዎችን አዘጋጁ🔘 3) ⭕️Read/ አንብብ/✅ አሁን በእርገታ አንብቡና ለፈጠርካቸው ጥያቄዎች መልስ ፈልጉ። በሚያነቡበት ጊዜ የሚከተሉትን ዜዴዎች ተጠቀሙ⬇️ ✔️የመፅሐፉን ጭብጡ ማወቅ ✔️ ዋና ዋና ነጥቦችን ማስታውሻዎች  ማውጠት ✔️በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ነጥቦች ብቻ አድምቁ{ሁሉንም። አለልኩም😂} ✔️ቅድም ያወጠናቸውን ወይም በምዕራፉ መጨረሻ ያሉትን ጥያቄዎች ተመልከቱ። ✔️አሁን ጥያቄዎቹን መመለስ እንችላለን?😳 ⭕️ 4)Recite ✅ 😔ካልቻልን፣ ተመልሰን 😱ማንብቡ፣ ተገቢውን እንደገና ያንብቡ ክፍሎች, እና ማስታወሻ ማውሰድ. ✔️ ለብቻችን ሆነንም ይሁን ለሌላው ሰው ምን እንደነበብን ማስረደት፣ ማውረት 😀 ⭕️Review/ግምገማ/ ይህን የመጨረሻው ደረጀ ነው። ስለ ምን እንዳነበብን፣ ምን ያህል እንደወቅን፣ ከማንበበችን በፍት እና አሁን ምን ያህን ልዩነት እንደለ ማወቅ🤔 አዲስ ነገር ካጠኑ በኋላ ለከፍተኛ ግንዛቤ እና ትውስታ በ24 ሰአት ውስጥ አጠቃላይ ግምገማ ማካሄድ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። በሚቀጥለው ቀን ውስጥ ካልገመገሙ የተማሩትን 80% ሊያጡ ይችላሉ። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Mostrar todo...
Mostrar todo...
12ኛ ፈተና ኦንላይን ለምፈተኑ ተማሪዎች የምሆን፡፡

Ethiopian Online Exam for Grade 12 Trainings