uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Halal Fkr

Halal Fkr

Відкрити в Telegram

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Halal Fkr

Канал Halal Fkr (@halalfkr) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 068 підписників, посідаючи 6 752 місце в категорії Релігія і духовність та 2 686 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 068 підписників.

За останніми даними від 22 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -82, а за останні 24 години на -4, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 15.93%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 8.10% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 2 085 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 060 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 27.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“Elegant. Faithful. Halal. Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss Dm @EthioAI_guild”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 23 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

13 068
Підписники
-424 години
-97 днів
-8230 днів
Архів дописів
Halal Fkr
13 068
Repost from N/a
ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ። ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁንም የሆነ ጥሩ ሀል ላይ እንዳለን ይሰማናል። ለሁላችንም ጥሩ ወደሆነ ሀል(Environment) ለመመለስ በቅርቡ ቀን ሳምንታዊ ፕሮግራም በዚህ ግሩፕ እንጀምራለን ኢሻ አላህ🤍@ANDELUS_FORMERS

Halal Fkr
13 068
ውኃ ነኝ.... የጠራሁ፣የተረጋሁ ሂወትን ለመኳል፤ እጄን የዘረጋሁ ውኃ ነኝ.... የጠማው ይጠጣል፤ የናቀኝ ይሰምጣል። (ፈይሰል_አሚን)

Halal Fkr
13 068
ከድሮም ምስክር መሆን እጠላለሁ የጠሉት እንዲባል ነው መሰለኝ በእያንዳንዱ እርምጃቸው ላይ አለሁ..... ያኔ አብረን ስንማር...ሁለቱ በጣም ጓደኛ ሲሆኑ...ሲሸኛት...የሚወደውን ምግብ ምሳ ስታመጣለት...ሁሉን ሲየወሩ...ነበርኩ ውጤት ሳይመጣለት እሷ ግቢ ስትሄድ...ስታለቅስ..ለእሷ ብር ለመላክ እየፈጋ ሲሰራ...ስትመጣ የላከላትን አጠራቅማ ስጦታ ስትገዛለት...ሲፋቀሩ...ያለ ቃላት ሲኖሩ...ነበርኩ ሲያስመርቃት...መኪና ገዝቶ ከሷ በፊት ማንም አይገባበትም እያለ ሲያከላክል...አቤት የእሷ ኩራት...ሲሳካለት...ሲጋቡ...የትኛውም ሴት የምታልመውን ሂወት ሲሰጣት...ነበርኩ ድንገት ሂወት ባላሰበው ግዜ ዊልቸር ላይ ስታውለው በአደጋ...ድንገት ለመሄድ እርዳታ ሲጠይቅ...የሚደግፈው ትከሻ ሲፈልግ...ትከሻዋ እንዲመቸው ስትጥር...እጇ ምርኩዝ እንዲሆነው ስትታገል...የማትችልበትን ስትሰራ ገንዘብ ሳያያት ስታስቀምጥለት...የለፋበት እዳይፈርስ ስትደክም... ነበርኩ አብረው እንደሳቁ...በየአቅጣጫው ሲያለቅሱ ነበርኩ...እሱ እሷ ደከመችብኝ ብሎ ...እሷ ተሳቀቀብኝ ስትልም...አለሁ የሚነገር ሳይሆን ለሚኖር ሂወት ምስክር ሆኜ እቀጥላለሁ እነሱ ግን ታድለው❤️

Halal Fkr
13 068
ኢለን መስክ “በሂወቴ ካጋጠሙኝ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታወች አንዱ በአካውንቴ 30 ሚሊዮን ዶላር ብቻ የቀረ ጊዜ ነው”ብሎ ነበር እና አንተ በሂወት ያጋጠመህ በጣም አስቸጋሪ ጊዜ አካውንትህ ውስጥ ስንት
ኢለን መስክ “በሂወቴ ካጋጠሙኝ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታወች አንዱ በአካውንቴ 30 ሚሊዮን ዶላር ብቻ የቀረ ጊዜ ነው”ብሎ ነበር እና አንተ በሂወት ያጋጠመህ በጣም አስቸጋሪ ጊዜ አካውንትህ ውስጥ ስንት ቀርቶ ነበር?😂

Halal Fkr
13 068
የራስን ጨለማ ማወቅ የሌሎችን ጨለማ ለማስተናገድ ምርጡ ዘዴ ነው ሰው የሚበራው በብርሀን ድምቀት ሳይሆን ህሊናው ጨለማውን እንዲያስተውለው ሲያደርግ ነው በጣም አደገኛው ነገር ራስን ሙሉ ለሙሉ መቀበል ሲሆን ራዕዮቻችን ግልፅ የሚሆኑት ወደ ልባችን ስንመለስ ነው ውጪውን የሚመለከት ህልም ያያል ወደ ውስጡ የሚመለከት ግን ህልሙን ይኖረዋል...🧠

Halal Fkr
13 068
በየሳምንቱ ጁሙዓ መልእክት ትልካለች። አይደክማትም። ለኔ ብቻ ሳይሆን ለበርካቶች ነው። ሃሳብ አዘጋጅታ ሳምንታዊ መልእክቱን ጁሙዓ ትልካለች። አንዳንዴ መለስ እያልኩ እያነበብኩ ራሴን ያሳየኛል። የማይ
በየሳምንቱ ጁሙዓ መልእክት ትልካለች። አይደክማትም። ለኔ ብቻ ሳይሆን ለበርካቶች ነው። ሃሳብ አዘጋጅታ ሳምንታዊ መልእክቱን ጁሙዓ ትልካለች።  አንዳንዴ መለስ እያልኩ እያነበብኩ ራሴን ያሳየኛል። የማይቀየር ስብእና ባለቤት ነች። አንባቢ ጠንካራ ብርቱ ወጣት፣ በሻሻ  ነች። ራሶንም ሆነ በዙሪያዋ ያሉትንም ለማስተማር ለመለወጥ ሁሌም ትለፋለች። የስራ ሰው ነች። 🤍 በ ኮሮና ጊዜ ነው ያወኳት😁 በብዙ ጀመዓ ላይ በመስራችነት ወይም በቦርድ እና በአመራርነት አሻራ ያሳረፈች ለአብነት ያህል እኔ የማቀው(ኢማም አል ብኻሪ ፣ ጉረባ የተማሪዎች ማህበር ፣ Ams.j ፣ኢፋዳ፣ የእኛ ታሪክ ፣አል በራሂን ፣ኡሚ፣ወ.ዘ.ተ ብል ይሻለኛል አያልቁም😭👐 በዚህ ሁላ ጀመዓ ጥንካሬዋን ያሳየችን እህቴ ሰሚራ ረዲ (አቲክ)የወደፊቷ ኡሙ አይመን¡ በትላንትናው እለት ከወንድም ራህመቶ አወል ጋር ኒካህ አስራለች። መብሩክ ህይወታቹ የሚደምቅበትና የሚፈካበት የበረካ ይሁንልላቹ፣ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ፣ በልጆችና በህይወት ተልእኮ ፍኩበት፣ የጀነት ሰበባችሁ ይሁን! «بارَكَ اللَّهُ لَكَ ، وبارَكَ عليكَ ، وجَمعَ بينَكُما في خيرٍ .» መብሩክ❤️❤️

Halal Fkr
13 068
ባልንጀሬን በጩቤ ወግቼው አዝኔ ይቅርታ ብለው ከሚፈሰው ደሙ ቀድሞ ሳቅ አፍኖ ገደለው

Halal Fkr
13 068
ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ

Halal Fkr
13 068
ዛሬ ማታ 3:00 አይቀርም ! https://t.me/halalfkr?livestream=71c2d09252457cc9f5
ዛሬ ማታ 3:00 አይቀርም ! https://t.me/halalfkr?livestream=71c2d09252457cc9f5

Halal Fkr
13 068
እንዲሁ ሁሉንም ነገር ቀለል አድርጎ ማለፍ ዋጋ ያስከፍላል። ቆፍጠን፣ ፈንጠር፣ ቆንጠር፣ ኮስተር፣ ደንገር፣ ደንበር፣ ሰተር፣  .... ማለት የሚያስፈልግበት ሁኔታዎች በርካታ ናቸውና የተከበራቹ ታዳሚያን ነቃ በሉ በዛውም እያገባችሀ ለማለት ነው😂

Halal Fkr
13 068
መሄጃ ማጣት ያህል የሚያስቸኩል ነገር የለም መድረሻ ከሌለው ሰው በላይ የሚፈጥን የለም ነገ ከሌለው ሰው በላይ ነገን የሚናፍቅ የለም.....ይህ ሁሉ ሂወት ምን እንደሚያመጣ ለማየት ነው🥀

Halal Fkr
13 068
እንሰራለን ከልብ አድርገን ውብ! @Yumna2350
+8
እንሰራለን ከልብ አድርገን ውብ! @Yumna2350

Halal Fkr
13 068
እኔ ሳላገባ የሚበር መኪና መጣ😭

Halal Fkr
13 068
ርዕስ  : ጥሪ ወደ ሞት! @ANDELUS_BOOK_REVIEW_FORMER

Halal Fkr
13 068
Repost from UMMI/ኡሚ
ለትውስታ.... የተከበራችሁ የኡሚ ቤተሰቦች ጥቅምት 8 ከፒያሳ አድዋ 00 እስከ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ የሚደረግ የእግር ጉዞ  በፊት እንዳደረግነው ሁሉ ዘንድሮም ለ CP ተጠቂ ህፃናት አለኝታነታችንን እናሳያለን ... @Ummichariity
«ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ!»
💚ትራንስፖርት አመቻችተናል...

Halal Fkr
13 068
ለትውስታ.... የተከበራችሁ የኡሚ ቤተሰቦች ጥቅምት 8 ከፒያሳ አድዋ 00 እስከ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ የሚደረግ የእግር ጉዞ  በፊት እንዳደረግነው ሁሉ ዘንድሮም ለ CP ተጠቂ ህፃናት አለኝታነታችንን እናሳያለን ... @Ummichariity
«ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ!»
💚ትራንስፖርት አመቻችተናል...

Halal Fkr
13 068
feminists when it's come to speak "about the girls in Azerbaijan are banned to wear hijab in school"
feminists when it's come to speak "about the girls in Azerbaijan are banned to wear hijab in school"

Halal Fkr
13 068
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ○ ♡ اللهم صل وسلم على سيدنا محمد صلاة تحل بها عقدتي، وتفرج بها كربتي، وتمحو بها خطيئتي، وتقضي بها حاجتي

Halal Fkr
13 068
◣ከወንድ ልጅ ልብ ጀግንነት በጠፋ ጊዜ ከሴት ልጅ ልብ ላይ ሀያዕ ይጠፋል።
◣ከወንድ ልጅ ልብ ጀግንነት በጠፋ ጊዜ ከሴት ልጅ ልብ ላይ ሀያዕ ይጠፋል።

Halal Fkr
13 068
እንደ ሀሳብ መህሩ ቁርዓን ሁኖ... የሰርጉ ጫጉላ የአላህ ቤትን ዚያራ (ኡምራ)ቢሆንስ..! :¨·.·¨: ❀ `·.ʜᴀእመህሩ ғᴋʀ❀
እንደ ሀሳብ መህሩ ቁርዓን ሁኖ... የሰርጉ ጫጉላ የአላህ ቤትን ዚያራ (ኡምራ)ቢሆንስ..! :¨·.·¨: ❀    `·.ʜᴀእመህሩ ғᴋʀ❀