Halal Fkr
前往频道在 Telegram
Elegant. Faithful. Halal. Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss Dm @EthioAI_guild
显示更多📈 Telegram 频道 Halal Fkr 的分析概览
频道 Halal Fkr (@halalfkr) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 068 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 752,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 686 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 068 名订阅者。
根据 22 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -82,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 15.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.10% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 085 次浏览,首日通常累积 1 060 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 27。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Elegant. Faithful. Halal.
Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss
Dm @EthioAI_guild”
凭借高频更新(最新数据采集于 23 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 068
订阅者
-424 小时
-97 天
-8230 天
帖子存档
13 068
Repost from N/a
ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ።
ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁንም የሆነ ጥሩ ሀል ላይ እንዳለን ይሰማናል።
ለሁላችንም ጥሩ ወደሆነ ሀል(Environment) ለመመለስ በቅርቡ ቀን ሳምንታዊ ፕሮግራም በዚህ ግሩፕ እንጀምራለን ኢሻ አላህ🤍@ANDELUS_FORMERS
13 068
ውኃ ነኝ....
የጠራሁ፣የተረጋሁ
ሂወትን ለመኳል፤
እጄን የዘረጋሁ
ውኃ ነኝ....
የጠማው ይጠጣል፤
የናቀኝ ይሰምጣል።
(ፈይሰል_አሚን)
13 068
ከድሮም ምስክር መሆን እጠላለሁ
የጠሉት እንዲባል ነው መሰለኝ በእያንዳንዱ እርምጃቸው ላይ አለሁ.....
ያኔ አብረን ስንማር...ሁለቱ በጣም ጓደኛ ሲሆኑ...ሲሸኛት...የሚወደውን ምግብ ምሳ ስታመጣለት...ሁሉን ሲየወሩ...ነበርኩ
ውጤት ሳይመጣለት እሷ ግቢ ስትሄድ...ስታለቅስ..ለእሷ ብር ለመላክ እየፈጋ ሲሰራ...ስትመጣ የላከላትን አጠራቅማ ስጦታ ስትገዛለት...ሲፋቀሩ...ያለ ቃላት ሲኖሩ...ነበርኩ
ሲያስመርቃት...መኪና ገዝቶ ከሷ በፊት ማንም አይገባበትም እያለ ሲያከላክል...አቤት የእሷ ኩራት...ሲሳካለት...ሲጋቡ...የትኛውም ሴት የምታልመውን ሂወት ሲሰጣት...ነበርኩ
ድንገት ሂወት ባላሰበው ግዜ ዊልቸር ላይ ስታውለው በአደጋ...ድንገት ለመሄድ እርዳታ ሲጠይቅ...የሚደግፈው ትከሻ ሲፈልግ...ትከሻዋ እንዲመቸው ስትጥር...እጇ ምርኩዝ እንዲሆነው ስትታገል...የማትችልበትን ስትሰራ ገንዘብ ሳያያት ስታስቀምጥለት...የለፋበት እዳይፈርስ ስትደክም... ነበርኩ
አብረው እንደሳቁ...በየአቅጣጫው ሲያለቅሱ ነበርኩ...እሱ እሷ ደከመችብኝ ብሎ ...እሷ ተሳቀቀብኝ ስትልም...አለሁ
የሚነገር ሳይሆን ለሚኖር ሂወት ምስክር ሆኜ እቀጥላለሁ
እነሱ ግን ታድለው❤️
13 068
ኢለን መስክ
“በሂወቴ ካጋጠሙኝ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታወች አንዱ በአካውንቴ 30 ሚሊዮን ዶላር ብቻ የቀረ ጊዜ ነው”ብሎ ነበር
እና አንተ በሂወት ያጋጠመህ በጣም አስቸጋሪ ጊዜ አካውንትህ ውስጥ ስንት ቀርቶ ነበር?😂
13 068
የራስን ጨለማ ማወቅ የሌሎችን ጨለማ ለማስተናገድ ምርጡ ዘዴ ነው
ሰው የሚበራው በብርሀን ድምቀት ሳይሆን ህሊናው ጨለማውን እንዲያስተውለው ሲያደርግ ነው በጣም አደገኛው ነገር ራስን ሙሉ ለሙሉ መቀበል ሲሆን ራዕዮቻችን ግልፅ የሚሆኑት ወደ ልባችን ስንመለስ ነው
ውጪውን የሚመለከት ህልም ያያል ወደ ውስጡ የሚመለከት ግን ህልሙን ይኖረዋል...🧠
13 068
በየሳምንቱ ጁሙዓ መልእክት ትልካለች። አይደክማትም። ለኔ ብቻ ሳይሆን ለበርካቶች ነው። ሃሳብ አዘጋጅታ ሳምንታዊ መልእክቱን ጁሙዓ ትልካለች። አንዳንዴ መለስ እያልኩ እያነበብኩ ራሴን ያሳየኛል።
የማይቀየር ስብእና ባለቤት ነች። አንባቢ ጠንካራ ብርቱ ወጣት፣ በሻሻ ነች። ራሶንም ሆነ በዙሪያዋ ያሉትንም ለማስተማር ለመለወጥ ሁሌም ትለፋለች። የስራ ሰው ነች። 🤍
በ ኮሮና ጊዜ ነው ያወኳት😁 በብዙ ጀመዓ ላይ በመስራችነት ወይም በቦርድ እና በአመራርነት አሻራ ያሳረፈች ለአብነት ያህል እኔ የማቀው(ኢማም አል ብኻሪ ፣ ጉረባ የተማሪዎች ማህበር ፣ Ams.j ፣ኢፋዳ፣ የእኛ ታሪክ ፣አል በራሂን ፣ኡሚ፣ወ.ዘ.ተ ብል ይሻለኛል አያልቁም😭👐
በዚህ ሁላ ጀመዓ ጥንካሬዋን ያሳየችን እህቴ ሰሚራ ረዲ (አቲክ)የወደፊቷ ኡሙ አይመን¡ በትላንትናው እለት ከወንድም ራህመቶ አወል ጋር ኒካህ አስራለች።
መብሩክ ህይወታቹ የሚደምቅበትና የሚፈካበት የበረካ ይሁንልላቹ፣ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ፣ በልጆችና በህይወት ተልእኮ ፍኩበት፣ የጀነት ሰበባችሁ ይሁን!
«بارَكَ اللَّهُ لَكَ ، وبارَكَ عليكَ ، وجَمعَ بينَكُما في خيرٍ .»
መብሩክ❤️❤️
13 068
እንዲሁ ሁሉንም ነገር ቀለል አድርጎ ማለፍ ዋጋ ያስከፍላል። ቆፍጠን፣ ፈንጠር፣ ቆንጠር፣ ኮስተር፣ ደንገር፣ ደንበር፣ ሰተር፣ .... ማለት የሚያስፈልግበት ሁኔታዎች በርካታ ናቸውና የተከበራቹ ታዳሚያን ነቃ በሉ በዛውም እያገባችሀ ለማለት ነው😂
13 068
መሄጃ ማጣት ያህል የሚያስቸኩል ነገር የለም መድረሻ ከሌለው ሰው በላይ የሚፈጥን የለም ነገ ከሌለው ሰው በላይ ነገን የሚናፍቅ የለም.....ይህ ሁሉ ሂወት ምን እንደሚያመጣ ለማየት ነው🥀
13 068
Repost from UMMI/ኡሚ
ለትውስታ....
የተከበራችሁ የኡሚ ቤተሰቦች ጥቅምት 8 ከፒያሳ አድዋ 00 እስከ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ የሚደረግ የእግር ጉዞ በፊት እንዳደረግነው ሁሉ ዘንድሮም ለ CP ተጠቂ ህፃናት አለኝታነታችንን እናሳያለን ...
@Ummichariity
«ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ!»💚ትራንስፖርት አመቻችተናል...
13 068
ለትውስታ....
የተከበራችሁ የኡሚ ቤተሰቦች ጥቅምት 8 ከፒያሳ አድዋ 00 እስከ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ የሚደረግ የእግር ጉዞ በፊት እንዳደረግነው ሁሉ ዘንድሮም ለ CP ተጠቂ ህፃናት አለኝታነታችንን እናሳያለን ...
@Ummichariity
«ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ!»💚ትራንስፖርት አመቻችተናል...
13 068
feminists when it's come to speak "about the girls in Azerbaijan are banned to wear hijab in school"
13 068
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ○
♡ اللهم صل وسلم على سيدنا محمد صلاة تحل بها عقدتي، وتفرج بها كربتي، وتمحو بها خطيئتي، وتقضي بها حاجتي
