ar
Feedback
Halal Fkr

Halal Fkr

الذهاب إلى القناة على Telegram

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Halal Fkr

تُعد قناة Halal Fkr (@halalfkr) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 267 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 548 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 560 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 267 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -104، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 17.65‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 9.25‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 342 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 227 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 41.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
Elegant. Faithful. Halal. Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss Dm @EthioAI_guild

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 267
المشتركون
-724 ساعات
-347 أيام
-10430 أيام
أرشيف المشاركات
Halal Fkr
13 267
ከሰው ልጆች መጠሪያ ፣ሁሉ በላጭ የሆነው ሲጠሩት አፍ ላይ ፣እንደማር ሚጥመው ስም "ሙሀመድ" ብቻ ነው። ይሄን ጣፋጭ ስም ደጋግማቹ ጥሩት እስኪ 🖤

Halal Fkr
13 267
"የሚሰጠውም የሚነሳውም አላህ ነው"                      "ሴዶ"            አላህን ከያዝክ በቂ ነወስ🤍 የፈጅር ሰላት በመስጂድ 🖤😑

Halal Fkr
13 267
ማን ያሸንፈል 😭
Anonymous voting

Halal Fkr
13 267
ኢድሪስ ተገደመ ማሻአላህ🖤

Halal Fkr
13 267
አልሀምዱሊላህ 🤲🏼☝🏼

Halal Fkr
13 267
Rebiq 🔥🔥

Halal Fkr
13 267
Repost from N/a
እንደዚ አይነት ሽቶ ምፈልጉ dm አርጉልኝ ሌሎችም አሉኝ 🫶🏼 @rihan_digital
+4
እንደዚ አይነት ሽቶ ምፈልጉ dm አርጉልኝ ሌሎችም አሉኝ 🫶🏼 @rihan_digital

Halal Fkr
13 267
ከሴዶ ና ከጆኒ🥲😂

Halal Fkr
13 267
😂👩‍🦯

Halal Fkr
13 267
ረጅም ፅሁፍ ምናምን አይመቻችሁም ነው? ይሄ ራሱ በጣም አሳጥሬው ነው እንጂ... ረዥም ነበር ምፅፈው👩🏽‍🦯‍➡️

Halal Fkr
13 267
ሰላትና አንተ እንዴት ናቹህ? As we know ሰላት የግዴታ ተግባር ነው ግን አብዛኞቻችን የግዴታ ተግባር ስለሆነ ብቻ ስለምንፈፅመው ትክክለኛ ግቡ ላይ ገና  አልደረስንም አለ'አ ግዴታ ስለሆነ ብቻ ... እያንዳንዱ ወቅት ሲደርስ ሰላት ባለመስገዳችንን ለሚደርስብን ቅጣት ፈርተን ቢሆን እንጂ የማናደርገው...፣እንደዛም ሆኖ የምንሰግደው ሰላት በሁሹዕ አይደለም ሰላት ያለ "ሁሹዕ" ጣዕም የለሽ ነው። ልባችን በአላህ ላይ ፍራቻ አድሮባት እያንዳንዱ ሱጁድ ለሱ ስለሚገባው አምነን በደስታ የምንፈፅመው ተግባር ነው መሆን የነበረበት ግን broo እንተዋወቃለን ከአመት በፊት የጠፋብህ እቃ ሰላት ላይ ስትቆም ትዝ ይልሀል አ 😭 ወይ ተሸሁድ ላይ ፋትሀን ትቀራለህ  ከዛ 5  ደቂቃ ባልሞላ ግዜ ውስጥ ላጥ ላጥ ያለ  senseless የሆነ ሰላት ሰግደን እንጨርሳለና የምንሰግደው ሰላት ለአላህ ቢሆንም እኛ ለሱ ሱጁድ በማድረጋችን  የሚያገኘው ጥቅም ያለው ይመስለን ይሆናል nahh  who cares ስላንተ ሰላት ማንም አላህም ቢሆን ያንተ 1ሱጁድ ከልዕቅናው ላይ የማይጨምርለት የማይቀንስለት የተጥራራ ጌታ ነው። ..ደጋጎች ስለ ሰላት ሲጠየቁ አንድ ሙዕሚን እንደመኪና ብንስለው እና ያመኪና ለመንቀሳቀስ ነዳጅ ይፈልጋል እና እያንዳንዱ የሰላት ወቅት ነዳጅ ያለቀው መኪና ነዳጁን የሚሞላበት ማደያ ናቸው ይሉናል ። ሰላት ከአላህ ጋር ልባችንን የሚተሳሰርበት ጭንቀቶች ሁሉ የሚራገፉበት ከጌታችን ጋር በነፃነት የምናወጋበት ትልቅ የትስስር ገመድ ነው በሰላት ውስጥ የልብ ሰኪና አለ ያ ሰኪና ደግሞ በምንም የማይመጣ የሀቂቃ ሰኪና ነው እና አህባቢ ሰላታችሁን ፈትሹ የጀነት ቁልፋችሁን በከንቱ እንዳታጡ ፍሩ አደራ frrr አደራ እላለሁ 🖤! ©ግሉሜ🙂‍↔️

Halal Fkr
13 267
ያ አዩሀል ላጤ ወላጤያት እራት በላችሁ ኣ? ታድያ ምን ታፈጣላችሁ ተኙ እንጂ🙄

Halal Fkr
13 267
U guys ቋንቋ አለማወቅ ጉዳቱ ካንዱ ቻይናዊ ጋር በምን እንግባባ እንግሊዘኛ አይሰማ ወይ አይናገር ቻይንኛ ብቻ የቸ ቤተስቦችን ሲያንቻቻ ቆየና በምልክት ተግባብተን ስምምነት ላይ ደረስን 😄🙌🏾

Halal Fkr
13 267
የዚህ ቻናል ተከታይ እንቅስቃሴ በጣም ቀንሷል...member እያሽቆለቆለ ነው በሰላም ነው? ችግሮችን እና የመፍትሔ ሃሳብ ካላችህ ወዲህ በሉን...🖤

Halal Fkr
13 267
አንዳዴ ራሳቹን አገኘዋለው ብላቹ በማታስቡት የህይወት ክፍል ላይ ታገኙታላቹ እንላበሳለን ብላቹ ያላሰባችሁትን ማንነት ተላብሳቹ እንቆማለን ብላቹ ባላሰባችሁት ቦታ ላይ ቆማቹህ ትገኛላቹ አንዳዴ ህይወት ባሰብናት ልክ አትዘውርም በጊዜ ውስጥ ማንነት+ባህርይ+እኔነት ይቀየር ይሆናል .... አንዳዴ ...ይቀጥላል

Halal Fkr
13 267
በጊዜ መተኛት የተሳነውን በጊዜ አግባ ማለት ልክ ነው !? ትግሉ መራራ ነው 🤣

Halal Fkr
13 267
በጣም ያማል! አንዳንዴ በአግባቡ ሐሳቤን ሊሞግት ነው ያልከው ለአጀንዳው ማሳለፊያ መግባት በሌለበት ሁላ እየገባ፣ የተከላከለልህና "ልክ ነው" ባይህ ደግሞ የጠላህ ጠላት ስለሆነ ብቻ በመደገፍ ሰበብ በሾርኔ ሌላኛው ጠላቱን ለመስደቢያ ሲጠቀምበት ታገኘዋለህ። ተቺህም ደጋፊህም ያስፈራል፤ አንዳንዴ ያሳምማልም። ቢሆንም... ሁሉም ስለ እኛ አይደለም። ሲወዱንም፣ ሲጠሉንም፣ ሲነቅፉንም፣ ሲደግፉንም ስለ እኛ አይደለም!

Halal Fkr
13 267
የሴት ወታደር መሆን ኖርማል ነዋ አባቶቻችን ለዘመናት ጠብቀው ያቆይዋትን ሀገር ሳትደፈር ለቀጣይ ትውልድ ማስተላለፍ ኩራት ነው ድን*ሏ ኢትዮ በእንስት ስትጠበቅ ያለው ስሜት ደስስስ ሲል🙂።

Halal Fkr
13 267
ያኔ እንጭጭ ልቤ ልሄድ ነው ሲባል መርበድበድ እንደሚጀመር ፣ ቻው በቃ ሲባል ቻው ባዩ ጋ ሄዶ ልጥፍ፤ ሙጭጭ እንደሚል የነቃሁበት 'ለት አልቀዩምን «ከፍጡርህ አብቃቃኝ» ብዬው ነበር። . . . . . . . . . . . . . . . ለዛም ነው መሄዴ ነው ሲለኝ መልካም መንገድ ያልኩት!

Halal Fkr
13 267
ሀክ አረጉኝ መሰል ma tt fyp የተመታ vid አመጣብኝ ... እኔ ልጅት ራሱ እንደሱ act ማረግ አልችልምኮ.🥲 በtt vid የምትሽ*ለ**ለጡ ወን*ገረዶች እረ እፈሩ ፍጡር ባትፈሩ እንኳ የፈጠራችሁን ፍሩ ።!!