cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Wondo Genet General Secondary School

Educational purpose

Більше
Рекламні дописи
1 414
Підписники
Немає даних24 години
+177 днів
+5530 днів
Архів дописів
Maths practice questions for Model.pdf
Показати все...
የተፈታኝ ተማሪዎች ፈረቃ ጠዋት ፦ 10ኛ እና 12ኛ ከሰዓት ፦ 9ኛ፣ 11ኛ እና 12ኛ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
grade 11 mid exam schedule
Показати все...
5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
grade 9 & 10 mid exam schedule
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
grade 12 regional schedule-2016
Показати все...
👍 1
Effective study techniques for grade 12 entrance exams for Tajer students may include:Time Management: Create a study schedule that allocates time for each subject, ensuring comprehensive coverage of all topics.Active Learning: Engage actively with the material by summarizing key points, teaching concepts to others, and applying knowledge through practice questions.Past Papers: Practice with previous entrance exam papers to familiarize yourself with the exam format, question types, and level of difficulty.Conceptual Understanding: Focus on understanding concepts rather than memorizing facts. This helps in solving problems more effectively and retaining information in the long term.Group Study: Collaborate with peers for group study sessions to discuss difficult concepts, quiz each other, and share study resources.Breaks and Rest: Take regular breaks during study sessions to prevent burnout and maintain concentration. Ensure you get enough rest and sleep to keep your mind sharp.Healthy Lifestyle: Maintain a healthy lifestyle with regular exercise, nutritious meals, and adequate sleep to support cognitive function and overall well-being.Seek Help: Don't hesitate to seek help from teachers, tutors, or online resources if you encounter difficulties with certain topics.Remember, consistency and perseverance are key to success. Good luck with your entrance exams!
Показати все...
Geography unit eight note.
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
GRADE 12 MODEL EXAMINATION APRIL-2016E.C/2024 G.C By: LIDETA SUBCITY EDUCATION OFFICE Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
Показати все...
1😡 1
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። @tikvahethiopia
Показати все...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። #MoE @tikvahethiopia
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#መረጃ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦን ላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ። -------------------------------- የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦን ላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ተገልጿል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ምክክር መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል ። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሙሉ በሙሉ በኦን ላይን ለመስጠት ባይቻልም በሁሉም ክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል። በዚህም በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን የሚወስዱ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን ይወስዳሉም ብለዋል። የሀገር አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር (ዶ/ር) እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፈተናውን በኦን ላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል። ተማሪዎች የሙከራ ፈተና የሚለቀቅላቸው ሲሆን ደጋግመው እንዲሞክሩና እንዲለማመዱ ይደረጋልም ብለዋል። ለዚህም እንዲረዳ የአሰልጣኛች ስልጠና በመሥጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሠጣቸውም ዋና ዳይሬክተሩ ገልፀዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት እንደሚጀምርም በመድረኩ ተገልጿል። © ት/ሚ
Показати все...
👍 5
Repost from Ethio Matric
Repost from Ethio Matric