cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኮምቦልቻ አህለሡና ወልጀምአ ሠለፍያ ሙሀደራና ደርሥ መልቀቂያ ቻናል

የተለያዩ ኪታቦች ደርሦችና ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነዉ ይጠቀሙበት እዉቀትን ይማሩ

Більше
Рекламні дописи
263
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-1030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በዉዱ  ወንድማችን ሙሀመድ ኑር አቡ ሩምይሳ ሀፊዘውሏህ በሀቅ ላይ መተሳስር በሚል እርእስ https://t.me/kombolcha_selam_mesjd https://t.me/kombolcha_selam_mesjd https://t.me/kombolcha_selam_mesjd https://t.me/kombolcha_selam_mesjd
Показати все...
record.ogg14.92 MB
🔷 የዘንድሮ ዓሹራእ የዘንድሮ የዓሹራእ ፆም የፊታችን ጁሙዓ ሀምሌ 21 ሲሆን ዘጠነኛው ቀን ደግሞ ነገ ሐሙስ ሀምሌ 20/2015 ነው ። ለወንድምና እህቶች እንዲሁም አባትና እናቶች በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን ። https://t.me/bahruteka
Показати все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

#አዲስ_ሙሓዶራ ≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡ ጀርህ ወት-ተዕዲሊን የመሰለ ታላቁን ዒባዳ፣ልክ እንደ ጨው ነው በሚሉ ሰዎች ላይ የተሰጠ ምላሽ፤ እንዲሁም የሙመይዪዓዎች አደገኛና መርዛማ አካሄዳቸው የተጋለጠበት...ወቅታዊ ሙሓዶራ። 🎙🎙አቅራቢ፦ ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ) 🕌 በአዲስአበባ ከተማ በኮልፍፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ፣በዳር-አስ-ሱንና መርከዝ ማዕከል የተሰጠ ትምህርት። https://t.me/abdulham/2020 https://t.me/abdulham/2020
Показати все...
“ጀርህ_ወት_ተዕዲል_እንደ_ጨው_ነው_የሚሉ_ሰዎች_ላይ_”_1_1.mp39.06 MB
የአቡ በከር አሕመድ ጅህልና በአቡ በከር አሕመድ ላይ ረድ ክፍል ሁለት ➶➶➶➶ ክፍል አንድን ለማግኘት ⬇️ https://t.me/bahruteka/3734አቡ በከር አሕመድ ከሚቀጥፋቸው ቅጥፈቶች ውስጥ – የሳውዲ ስርኣት የመደንይ ስርኣት ነውመደንይ የሚለውን በንጉሳዊ አገዛዝ መተርጎሙ ቀጥሎየመደንይ ስርኣት ማለት ሰው በሰውመቱ፣ በእምነቱ፣ በአስተሳሰቡ የማይወገዝበት ሁሉን አካታች ስርኣት ነው ይላል። (ይህ ነው ትክክለኛ ትርጉሙ) – የመደንይ ስርኣት ሸሪዓ የሚያዝበት ነው ኢትዮዽያ ውስጥ ኢስላማዊ ሸሪዓ አይታሰብም ማሰቡም ወንጀል ነው‼ – ኢትዮዽያ ውስጥ ኢስላማዊ ስርኣት እንዲመጣ የሚያስብ ካለ ወንጀለኛ ነው ብለን እናምናለን – የመደንይ ስርኣት (ሰው በሰውነቱ፣ በእምነቱ፣ በአስተሳሰቡ፣ የማይወገዝበት ስርኣት) ከመጣ እምነቴን (እስልምናን) ይወክላልhttps://t.me/bahruteka
Показати все...
የአቡ በከር አሕመድ ጅህልና 2.mp36.21 MB
👆👆👆 🔈#ሙመይዓዎች ቡታጅራ ከተማ ውስጥ የሄዱበትን ደረጃ እውነታውን ግልፅ ማድረግ    🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ።   🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Показати все...
ሙሐደራ_ቁ_289_ሙመይዓዎች_ቡታጅራ_ከተማ_ውስጥ_የሄዱበትን_ደረጃ_እውነታውን_ግልፅ_ማድረግ_.M5.09 MB
«የአሕሉስ-ሱናዎች አቋም በሶሃቦች ዙሪያ!» [Clip:13:22Mins] [Size:5.0 MB] በሀራ የሰለፍዮች ኮንፈረንስ ላይ በተከታታይ ከተሰጡ ኮርሶች መካካል አንዷ የሆነችውና እንደዚሁም በሸይኸ ሙሐመድ ሐያት (ሀፊዘሁሏህ) የተዘጋጀች «አድ-ዱረቱል በሂየህ ፊል-መናሂጂ ሰለፊየህ» ከ'38ኛው ጥያቄ ተነስቶ የተሰጠ ማብራሪያና ትንታኔ። 🎙🎙በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ) https://t.me/abdulham/1986
Показати все...
የአሕሉስ_ሱናዎች_አቋም_በሶሃቦች_ዙሪያ!.mp35.02 MB
የዒልምሀለቃ.mp38.09 MB
እነሳዳትንየበደዓችሁበትምክንያት_1.mp33.86 MB
አሁን በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት የተዘጋጀችዋን "አዱረቱል በሂያህ" የተሰኘችውን ኪታብ 🎤በኡስታዝ አቡራር አወል (አቡ ዑበይዳህ) ተከታተሉ 👇 https://t.me/AbraribnAwal?livestream
Показати все...
አብራር አወል ( Abu ubeyda)

ይህ ቻናል የአቡ ዑበይድ አብራር አወል ትምህርቶች የምለቀቁበት official ቻናል ነው። ሙሓደራዎች ደርሶች ሩዱዶች ሌላም መልዕክቶች ይተላለፉበታል

👉 ወንድማዊ ምክር የሰለፍይ መስጅድ ለምታቋቁሙ ወንድሞች ለዛሬ እነዚህን ወንድሞችና እራሴን ለመምከር ወደድኩኝ ። እንደሚታወቀው በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ሰለፍዮች የራሳቸው መስጂድ እንዲናራቸው ቀና ደፋ ይላሉ ። ለዚህ እንቅስቃሴ የሶሻል ሚዲያ ግሩፕ ትልቁን ድርሻ ዪዛል ። በርግጥ በተለያዩ የገጠር አካባቢ ያሉ ሰለፍዮች በቀላሉ መስጂድ መስራት እየቻሉ ለአመታት ግሩፕ ከፍተው ሲለምኑ መታየቱ የሚያስደስት ባይሆንም ። በቀላሉ ያልኩት ከመሬት ተነስቼ አይደለም በተግባር በወራት ውስጥ በጥቂት ወንድሞች የተሰሩ መስጂዶችን ስለማውቅ ነው ። ይኸውም ገጠር አካባቢ ለመስጂድ የሚሆን ቦታ ለመስጠት ሰዎች እንደሚሽቀዳደሙ የሚታወቅ ስለሆነ ነው ። መሬቱ ከተገኘ በኋላ ማህበረሰቡ አንዳንድ እንጨት ይዞ እንዲመጣ ቢደረግ አስር ሰዎች አስር አስር ቆርቆሮ ቢገዙ አንድ ሰው ሚስማር ቢገዛ አንድ ወይም ሁለት ወንድሞች የአናፂ ቢችሉ መስጂድ ይሰራል ። ቀስ ተብሎ ጭቃ ይለጠፋል በርና መስኮት ያየው ሰው ያሰራል ። ይህ ተሰርቶበት ያየነው ስለሆነ ለማስታወስ ነው ። በከተማ አካባቢ ከሆነ ከቦታ ግዢ ጀምሮ የታሰበው መስጂድ እስኪሰራ በተለይ የሰለፍዮች መስጂድ ከሆነ ቀላል አይደለም ። በመሆኑም ብዙ ወንድሞች ጊዜያቸውን እውቀታቸውንና ገንዘባቸውንም ጭምር አስተዋፆ አድርገው መስጂድ ይገነባል ። በዚህ መስጂድ ግንባታ ሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያሉ ሁሉም ሰለፍዮች የሚችሉትን አስተዋፆ ያደርጋሉ ። የሚገለገሉበት በአካባቢው ያሉ ሰለፍዮች ቢሆኑም ይህን እውን በማድረጉ ላይ ሁሉም ሰለፍይ አለበት ። በመሆኑም በዚህ መልኩ የሚቋቋሙ መስጂዶች ባለቤትነታቸው የሁሉም ሰለፍዮች ነው ማለት ነው ። እዛ አካባቢ ሆነው ከሐሳቡ ጀምሮ እስከፍፃሜው ድረስ የሚለፉ ወንድሞች ዋና አላማቸው የአላህ ውዴታ ማግኘትና በአካባቢው የሰለፍያ ዳዕዋ በሁለት እግሩ ቆሞ ማየት ነው ። ከዚይ የተለየ ፍላጎትና አላማ ያለው በሰለፍያ መስጂድ ማቋቋም ላይ የሚለፋ አለ ማለት ይከብዳል ። በመሆኑም እነዚህ ይህን የተቀደሰ አላማ አንግበው ከግብ ያደረሱ ወንድሞች ከዛ በኋላ የመስጂዱን ሀላፊነት ለማንም ቢሰጥ ከጎን ሆኖ ከማገዝና ከኔ ምን ይፈለጋል ከማለት ውጪ ምንም አይነት ሽኩቻና እኔ ካልመራሁ የሚል ስሜት ሊያንፀባርቁ አይገባም ። በዚህ መልኩ ተቋቁመው እንዲህ አይነት ፍቅርና መከባበር እንዲሁም መተጋገዝና በማንኛውም በተፈለጉበት ቦታ በፍፁም ታዛዥነት ለማገልገል ዝግጁ ሆነው ከሚንቀሳቀሱ የሰለፍይ መስጆዶች ወንድሞች ውስጥ እንደምሳሌ – የኮምቦልቻ የሰለፍዮች መስጂድ ወንድሞች – የሸዋሮቢት የሰለፍዮች መስጂድ ወንድሞች – የአዳማ የሰለፍዮች መስጂድ ወንድሞች – የአረቅጥ የሰለፍዮች መስጂድ ወንድሞችና ሌሎችም ብዙዎች ይገኙበታል ። በተቃራኒው በጣም አሳፋሪና አሳዛኝ በሆነ መልኩ ጥቂት የማይባሉ መስጂዶች ላይ ከምስረታው ጀምሮ የነበሩ ወንድሞች በጎራ ተከፋፍለው እኔ ካልመራሁት መፍረስ አለበት የሚሉ አኼራ ያለባቸው አላህ ፊት እንቆማለን ስራችን ኢኽላስ ከሌለው እንከስራለን ብለው የሚያስቡ የሰለፍይ መስጂድ ጀማዓዎች ሳይሆን የተቃራኒ ፖለቲካ ድርጅት ላይ ሆነው እኔ ስልጣን ካልያዝኩ ሀገር መፍረስ አለበት የሚሉ አባላት ነው የሚመስሉት ። በጣም በሚያሳዝንና በሚያሳፍር መልኩ ግሩፕ አደራጅቶ ይሄን ካላደረጋችሁ ጀማዓው ሊፈርስ ነው ወይም እልቂት ሊፈጠር ነው ብለው እስከማስፈራራት የሚደርሱም አይጠፉም ። ለእነዚህ ወንድሞች የምለው ነገር ቢኖር አላህን ፍሩ እየጋለባችሁበት ካለው የስሜት ፈረስ ላይ ወርዳችሁ በቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ተግባር መርከብ ላይ ተሳፈሩ ኣይ ካላችሁ ሰለፍዮች በሰሩት መስጂድ ላይ የግሩፕ ፀብ ፍጠሩና በአካባቢው ያሉ ካፊሮች መስጂድ ውስጥ ገብተው ያገላግሉዋችኋል ከዛ እኛ ሰለፍዮች ነን ትላላችሁ ነው ። ብዙዎች አንድ ሰው ለአላህ ብሎ መስራቱና አለመስራቱ ከሀላፊነት ዞር በል ሲባል በሚያሳየው እንቅስቃሴ ይታወቃል ብለው ሙሐደራ ያደርጋሉ ወይም የዚህ አይነቱን ሙሓደራ እንደምሳሌ አንስተው ይናገሩና እነሱ ጋር ሲመጣ እኔን አይመለከትም ይላሉ !!!!!! ። የዚህ አይነቱ ክስተት የአንድ እህታችንን ታሪክ ያስታውሰኛል ። እቺ እህታችን ለሴቶች በሁለተኛ ሚስት ላይ ሸሪዓን መጣስ እንደሌለባቸውና ባላቸውን አዛ ማድረግ እንደማይገባ ሁሌ ደርስ ስትጨርስ ትመክራለች ። ባለቤቷ ሁለተኛ ሚስት ያገባል ። የመጀመሪያ ሚስት ደረሶች ሁለተኛዋን ይዘይሩና አብሽሪ ያንቺዋ እኮ በጣም የምትገርም ነች ሁል ጊዜ ስለሁለተኛ ሚስትና ስትናገር የመጀመሪያዋ አላህን መፍራት እንዳለባት ትመክረናለች ይሉዋታል እሷም እኔም የሷ ተማሪ መሆን አለብኝ ብላ ደርስ ትጀምራለች የተወሰነ ጊዜ ከቆየች በኋላ እቺማ ለየት ያለች ነች ነግሬያት ሁለታችንም እህት ሆነን ለሌሎች አረአያ መሆን አለብን ብላ አንድ ቀን ተማሪዎች ወጥተው ሲያልቁ ጠብቃ አሰላሙ ዓለይኩም እንተዋወቅ እኔ የእገሌ ሁለተኛ ሚስት ነኝ ትላታለች መምህሯም የያዘችውን ኪታቡ አሽቀንጥራ ጥላ ፀጉሯን ይዛ ብድግ አድርጋ አፈረጠቻት ። ሁለተኛዋም ተገርማና ማመን አቅቷት እንዴ ምን ሆነሽ ነው ምን ብለሽ ነበር ስታስተምሪ የነበረው አለቻት መምህሯም ታዲያ በኔ ላይ ነው እንዴ ያልኩት ? አለቻት !!!!!! ገርሞ ይገርማል ። በመጨረሻም በተለያየ ቦታ በዚህ አይነት ስሜት ውስጥ ያላችሁ ወንድሞች የዚህ አይነቱ ተግባር አንድ ሰለፍያን ተረድቻለሁ ከሚል ይቅርና ተራ ሙስሊም ሊሰራው አይደለም ሊያስበው የሚዘገንነው ተግባር ነውና አኼራችሁን አበላሽታችሁ ሰለፍያን መሳለቂያ አታድርጉ አላህን ፍሩና ካላችሁበት የስሜትና የሸይጣን ጉትጎታ ወጥታችሁ ከወንድሞቻችሁ ጎን ቆማችሁ ሰለፍያ አንገቱ እንዲደፋ ሳያሆን አንገቱን ቀና እንዲያደርግ አድርጉ ነው ። አላህ ሁላችንንም ከሸይጣን ጉትጎታ ጠብቆ እሱን የምንፈራና በሰለፍያ ላይ ኖረን በሰለፍያ ላይ ሞተን የምንቀሰቀስ ያድርገን ። ደካማ ወንድማችሁ ባህሩ ተካ ( አቡ ዑበይዳ ) http://t.me/bahruteka
Показати все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ስለ ሸይኽ ዐብዱልከሪም አምቡዬ (ሀፊዘሁላህ) ተጨንቃችሁ የጠቃችሁ ትላንት ተፈተዋል
Показати все...
አዲስ የተጠናቀቁትን ጨምሮ በሸይኽ አቡዘር ሀሰን አላህ ይጠብቃቸው ከ25 በላይ ዱሩሶች በቅደም ተከተል ያለበት ሊንክ ነው። 1ኛ የኡሱሉ ሰላሳ (ሰላሰቱል ኡሱል) 👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/46 2ኛ  የ አርባዒን ሓዲስ 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/74 3ኛ ኪታቡ አት– ተውሒድ  ሊሸይኽ ሙሀመድ  ብን አብደል ወሃብ 👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/190 4ኛ  "አዕላሙ ሱና "ሙሉ 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/275 5ኛ  ሸርሁ ሱና ሊል በርበሃሪይ 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/340 6ኛ  አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/530 7ኛ  መንዙመቱል ሙቀዲመቱ አል ጀዘሪይ 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/578 8ኛ  ቱህፈቱል አጥፋል 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/603 9ኛ  መስዓለቱ ዑዝር ቢል ጀሕል 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/811 10ኛ  ሙቀዲመቱ ኡሱሉ ተፍሲር 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/847 11ኛ አነ—ሕዉል ሙስተጧብ ክፍል ① 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/932 12ኛ አነ—ሕዉል ሙስተጧብ ክፍል ② 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/1032 13ኛ አል መውሪዱል ዓዝቡ ዙላል  👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/1205 14ኛ አል አቂደቱል አጡሓዊያህ 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/1262 15ኛ ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/1292 16ኛ አል በራሂኑል ሙረሰዓህ 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/1389 17 አል አቂደቱል ዋሲጢየህ 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/1448 18 ቡሉጉል መራም ሚን አዲለቲል አህካም 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/1452 19 በሰዎች ላይ የ "አል-ጀርህ እና አት-ተዲል" ኢማሞች ንግግር በኢጅቲሃድ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በመረጃ ላይ የተመሰረተ ነው። أقوال أئمة الجرح والتعديل في الرجال من باب الإخبار لا من باب الإجتهاد ለኸድር ኬሚሴ የተሰጠ ምላሽ ሙሉ ደርስ 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/1815 20  የኪታቡ ስም = "ኪታቡ አት– ተውሒድ  ሊሸይኽ ሙሀመድ  ብኑ አብደል ወሃብ "ሙሉ ደርስ" ከአል ቀውሉል  ሙፊድ ማብራሪያ ጋር 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/1880 21 መሳኢሉ አል-ጃሂሊያ مسائل الجاهلية 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/1993 22 መንሃጁል-አንቢያእ منهج الأنبياء 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/2027 23 ከሽፉ አሽ-ሹቡሃት 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/2133 24 መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን 👇👇👇👇 https://t.me/Abuzarehassenlmam/2165 25 አል ኡሱሉ አስሰላሳህ (አዲስ) ➘➴➷➘➴➷ https://t.me/Abuzarehassenlmam/2229 26 ቀዋዒዱል አልአርበዓህ ➘➴➷➘➴➷ https://t.me/Abuzarehassenlmam/2257 27 አል ቀሲደቱ ላሚያህ ➘➴➷➘➴➷ https://t.me/Abuzarehassenlmam/2263
Показати все...
دروس أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي

👆👆👆 📔📔📔 ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ (ሰላሰቱል ኡሱል) ሙሉ ደርስ 🔗 የ ኪታቡ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሓመድ አብዱል ወሓብ 🔊🔊 በ ሸይኽ አቡዘር ሓሰን ( አቡ ጦልሓ)

https://t.me/Abuzarehassenlmam/46

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.