HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
Відкрити в Telegram
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
Показати більше2 280
Підписники
Немає даних24 години
+57 днів
+3230 день
Архів дописів
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ጊዜ ንጉሥ ሄሮድስ ሕፃኑን ለመግደል በቤተልሔም ያስፈጃቸውና በቤተ ክርስቲያን እንደ መጀመሪያዎቹ ሰማዕታት የሚቆጠሩት ሕፃናት ብዛታቸው ስንት ነው?
እግዚአብሔር በመጀመሪያው ቀን (እሁድ) ከፈጠራቸው ስምንት ፍጥረታት መካከል አንዱ የትኛው ነው?
"የእግዚአብሔር ዙፋን" ተብሎ የሚጠራውና እጅግ ከፍታ ያለው ሰባተኛው ሰማይ ስሙ ማን ይባላል?ሀ) ኤረርለ) ኢዮርሐ) አርያምመ) ሰማይ ውዱድ
"ያለ ማጉረምረም (ዝም ብለህ) መስቀልህን ተሸከም። ራስህን ከሌሎች የተለየህ አድርገህ አታስብ። ስለ ኀጢአቶችህ እና ስለ ድካሞችህ (ለራስህም ለሌሎችም) ምክንያት አትደርድር። የእውነት አንተ የኾንኸውን አድርገህ ራስህን ተመልከት እንጂ።" (ሴራፊም ሮዝ)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.facebook.com/hailegebrieltube2021
https://www.tiktok.com/@walkinaddistv
ጥር ፳፰ /28/
በዚች ቀን የከበረ ቀሌምንጦስ በሰማዕትነት ሞተ።
ይህም የሆነ በገላትያ ነገሥት በአርአያኖስና በሉቅዮስ ዘመን ነው ከታናሽነቱም የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት ሥርዓቷንና ሕጓንም እናቱ አስተማረችው ዕድሜውም ዐሥራ ሁለት ዓመት ሲሆነው በጾምና በጸሎት መጋደል ጀመረ አገልግሎትንም አበዛ በእሳት የበሰለ ሥጋም ቢሆን አይበላም ነበር። እንደ ሠልስቱ ደቂቅ ጥሬ ባቄላ የሚመገብ ሆነ እንጂ፤ ዲቁናም ተሾመ ጥበብና እውቀትም ተጨመረለት።
ወሬውም በንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስና በመክስምያኖስ በተሰማ ጊዜ ለጣዖት እንዲሰዋ በብዙ ቢያባብሉው እሺ አላላቸውም በዚህም በብዙ አሰቃዩት እግዚአብሔርም አጸናው።
ከዚህም በኋላ ወደ አደገባት ወደ ኪራስ ከተማ መለሱት በዚያም አሠቃዩት ጌታችንም በጤንነት ያለሥቃይ አስነሣው።
ዳግመኛም ወደ መክስምያኖስ መለሱት በዚያም ቅዱስ ከልከላዎስንና ብዙ ሰማዕታትን አግኝቶ እርስ በርሳቸው ተጽናኑ የከበረ ቀሌምንጦስንም ጽኑ ሥቃይን አሠቀዩት ጌታችንም እንደቀድሞው አዳነው።
ከዚህም በኋላ ወደ መኰንን ሉቅዮስ ወሰዱትና በዚያ አሠቃዩት ጌታችንም አዳነው። በስተመጨረሻም ብዙ ከአሠቃዩት በኋላ ራሱን በሰይፍ ቆረጡ ሶፍያ የምትባል አማኒት ሴት መጥታ የቅዱሱን ሥጋ ወስዳ ገንዛ ቀበረችው።
ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በጸሎቱ ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑርለዘላለሙ አሜን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ፦ መጽሐፈ ስንክሳር
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.facebook.com/hailegebrieltube2021
https://www.tiktok.com/@walkinaddistv
ጥር ፳፰ /28/በዚች ቀን የከበረ ቀሌምንጦስ በሰማዕትነት ሞተ። ይህም የሆነ በገላትያ ነገሥት በአርአያኖስና በሉቅዮስ ዘመን ነው ከታናሽነቱም የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት ሥርዓቷንና ሕጓንም እናቱ አስተማረችው ዕድሜውም ዐሥራ ሁለት ዓመት ሲሆነው በጾምና በጸሎት መጋደል ጀመረ አገልግሎትንም አበዛ በእሳት የበሰለ ሥጋም ቢሆን አይበላም ነበር። እንደ ሠልስቱ ደቂቅ ጥሬ ባቄላ የሚመገብ ሆነ እንጂ፤ ዲቁናም ተሾመ ጥበብና እውቀትም ተጨመረለት።ወሬውም በንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስና በመክስምያኖስ በተሰማ ጊዜ ለጣዖት እንዲሰዋ በብዙ ቢያባብሉው እሺ አላላቸውም በዚህም በብዙ አሰቃዩት እግዚአብሔርም አጸናው። ከዚህም በኋላ ወደ አደገባት ወደ ኪራስ ከተማ መለሱት በዚያም አሠቃዩት ጌታችንም በጤንነት ያለሥቃይ አስነሣው። ዳግመኛ ም ወደ መክስምያኖስ መለሱት በዚያም ቅዱስ ከልከላዎስንና ብዙ ሰማዕታትን አግኝቶ እርስ በርሳቸው ተጽናኑ የከበረ ቀሌምንጦስንም ጽኑ ሥቃይን አሠቀዩት ጌታችንም እንደቀድሞው አዳነው።ከዚህም በኋላ ወደ መኰንን ሉቅዮስ ወሰዱትና በዚያ አሠቃዩት ጌታችንም አዳነው። በስተመጨረሻም ብዙ ከአሠቃዩት በኋላ ራሱን በሰይፍ ቆረጡ ሶፍያ የምትባል አማኒት ሴት መጥታ የቅዱሱን ሥጋ ወስዳ ገንዛ ቀበረችው።ለእግዚ አብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በጸሎቱ ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑርለዘላለሙ አሜን።ወስብሐ ት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦ መጽሐፈ ስንክሳር
የአረቡን ዓለም ያንቀጠቀጡ የኢትዮጵያ ጠንቋዮችና መተተኞች!! 17 ዓመት ሰርታ ብኩን ባዶ አደረኳት ምንም የላትም!! የአርቲስቷ ማሪያማዊት ጉዳይ!! #ጸሎት https://youtu.be/jcnlPURTojc?si=xejaj0_nIULef5Lt
+1
የእግዚአብሔር ፍርድ ቢዘገይ እንጅ አይቀርም!!
<<ቆሞስ አባ>> ክፍለ ማርያም ይባላል። የባሕር ዳር ዓባይ ማዶ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን 'አስተዳዳሪ' ነው። እሙሃይ ሐመልማል የተባለችው የደብሩ ዐቃቢ መነኵሲት በግዳጅ ደፍ*ሮ ወለደ። መነኵሴዋ ደ*ም አነባች። ሕፃኗ ስትወለድ ቍርጥ እሱን መሰለች።
ክስ ተመሠረተበት። ክዶ ተከራከረ። DNA ምርመራ ይካሔድ ሲባልም አሻፈረኝ አለ። በሚስኪኗ ላይ ጠበቃ ቀጠረ። የፍርድ ሒደቱ ተጓተተ። ይባስ ብሎ ነገሩ እንዲመቸው ችሎቱ ከዐዲስ አበባ ወደ ባሕር ዳር ተዛወረለት። እንደ ዋዛ ሦስት ዓመታት ነጐዱ።
ብዙዎች ድምጽ አሰሙ። ሀገረ ስብከቱም ዝምታን መረጠ። ይባስ ብሎ የክፍሉ አባትም ታቦት አቁመው <<ሁላችንም እንታማለን>> ሲሉ በዐደባባይ አስተባበሉ። አሁን ከሦስት ዓመታት የደኃዋ ለቅሶ በኋላ ክፍሌ ከማንኛውም የክህነት ሥራ መታገዱን ከውስጥ ምንጭ ሰምተናል። እግዚአብሔር ምን ዓይነት ተአምር ያሳየን ይሆን?
ገዳም ጥለው፣ ምናኔውን ንቀው፣ ወደ ከተማ ፈርጥጠው፣ በየመዋቅሩ የተሰገ*ሰጉ የገንዘብ መነኰሳት ቤተ ክርስቲያንን አንገት እያስደፏት ነው። የከተማ ምንኵስና ገና ብዙ ጊዜ ይቀ*ብ*ረናል።
በዚህን ያሕል ጊዜ በመቅደሱ ሲንፈላሰስ ትንሽ እንኳ ሕሊናው አይፈርድበትም። ድፍረት ግን ምን ዓይነት በ*ሽ*ታ ነው?? ጊዜ ከሰጠን ገና ብዙ እናያለን። እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል። አዎ ት ትዕግሥት እያበዛ ቸርነቱ እየከለከለችው እንጅ እግዚአብሔር ይፈርዳል።
ጥር ፳፯ /27/
በዚችም ዕለት የአዳም ልጅ ኄኖክን መላእክት ይዘው አሳረጉት።
ይኸውም በመባርቅትና በነፋሳት ላይ ተጭኖ በመብረር ወደ ሰማይ ወስደው ከረቂቃን መላእክት ጋር አኖሩት የእግዚአብሔርም ትእዛዝ ጸሐፊ ተባለ።
በደብር ቅዱስ ለነበሩ ለኃጢአት ለሚተጉ ለሴት ልጆች ይዘልፋቸው ዘንድ ቃል እንደጠራውና እንዳሳየው ተናገረ። በእሳት ቅጽርም የተሠራ በክብር ከሁሉ የሚበልጥ በውስጡም ከፍ ያለ የእግዚአብሔርን ዙፋን አየሁ መልኩም እንደ ውርጭ ነው አጎበሩም እንደሚያበራ ፀሐይ ነው። ከዙፋኑም በታች የኪሩቤል ድምፅ ይሰማል።
በሰማይ ገጽ ስለሚመላለሱ ብርሃናት እንዲህ አለ አንዱም አንዱ በየወገናቸው በሠለጠኑበትና በተሠየሙበት ጸንተው ይኖራሉ ስለ ነፋሳትም መውጫዎች እንዲህ ብሎ ተናገረ ሦስቱ በሰማይ ገጽ ሦስቱ በምድር ገጽ ሦስቱ በቀኝ ሦስቱ በግራ ናቸው። ስለ አዳምም እንዲህ አለ እነሆ በሬ ከምድር ወጣ ፀዓዳም ሆነ ስለ ሔዋንም ደግሞ ሴት እምቦሳ ከርሱ ወጣች አለ።
ስለ ምኵራብም ያንን አሮጌ ቤት እስከሚአሳንሰው ድረስ አየሁ አለ ምሰሶዎቹንም ከውስጡ አወጣ። ስለ ቤተክርስቲያንም ጌታ አዲስ የበጎች ቤት አምጥቶ እስቲሠራ ድረስ አየሁ ከቀድሞውም ቤት የበለጠ ነው በጎችም ሁሉ በውስጧ ይሠማራሉ አለ ። ስለ ምእመናንም የእሊህም በጎች ፀጕራቸው ንጹሕ ነጭ ነው የተበተኑትም ከአራዊት ጋራ ይሠማራሉ ሁሉም በአንድነት ተሰብስበው ገራሞች ሆነዋልና።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ፦ መጽሐፈ ስንክሳር
ቀሲስ ሄኖክ በአገልግሎት የገጠማቸውን አሳዛኝ ድርጊት እንዲህ ይናገራሉ!! በፂሜ ይቀኑብኛል ቀሲስ ሄኖክ!! ገንዘብና ትዳር ይኼንን ተጠንቀቁ!! #adonay https://youtu.be/DAEYtm5paOA
3ቱ አጋንንትና መናፍስት የሚጋለጥባቸውና የሚወጣባቸው መንገዶች!! በመቁጠሪያ በመፈተሽ አጋንንትን እንዴት መለየት ይቻላል? ከዓቢይ ጾም በፍት ይኼንን አድርጉ! https://youtu.be/gxMVZsYrUuA
በመተት የተዘጋን ዕድልና በረከት ለማስከፈት የሚጸለይ 7 የመዝሙረ ዳዊት ክፍሎች!
https://youtu.be/hEqj7oVgLgE?si=Bi70avIM8F-Al1fy
ባልና ምስት አብራችሁ ጸልዩ የምንለው በዚህ ምክንያት ነው ውዶች! https://youtu.be/HY8hMu20yCI?si=t3x5HaGkyF5V2Tgn
ሰሞኑን የገጠመኝ ያልተለመደና አሳዛኙ ገጠመኝ ይጠቅማችኋልና አዳምጡኝ!! አጋዥ ወይም ሰራተኛ ስትቀጥሩ ይኼንን በደንብ አስተውሉ!! የጸሎት ቤት ወሳኝ ጥቅሞች! https://youtu.be/58Cf6e2SYuU
ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ሕልማችሁንና ራዕያችሁን ለማንም አትናገሩም አስተውሉ!! ተንቀሳቃሽ ጣኦቶች በጴንጤዎች አለም ወገን እንንቃ!! ይኼንን የቅዱስ ገብርኤልን ተዓምር ተመልከቱ! https://youtu.be/rQo0Dm5Lvus?si=hcEsA8y228RE3_qy
"ይህችን ቤተክርስቲያን ኑ አብረን እንጨርስ የቻላችሁትን ያህል በማገዝ። ይኼ በዲላ ጌደኦ ዞን የሚገኘው የቅዱስ ራጉኤልና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ቤተክርስቲያን ነው። በዚህ አከባቢ ብዙዎቹ ፕሮተስታንቶች ያሉበት አከባቢ ነውና ቢያንስ በዚህ የበረከት ሥራ እንሳተፍ ውድ ቤተሰቦቼ። ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ደውላችሁ የቤተክርስቲያኗን አስተዳዳሪ በቀጥታ በዚህ ስልክ ማነጋገር ትችላላችሁ (0916508839) የንግድ ባንክ አካውንታቸው፥ 10003819096882 ከቻላችሁ ከላካችሁ በኋላ ርስቱን ላኩልኝ ከክርስትና ስማችሁ ጋር። መልካም ቀን ይሁንላችሁ። ቢያንስ አሁን 1000 ብሎኬት ይፈልጋሉ ይኼንን ተባብረን እንስራው ቤተሰቦቼ። የአንዱ ብሎኬት ዋጋ 40 ብር ነው ብለውኛል።
