💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше9 056
Підписники
-1124 години
+317 днів
-6930 день
Архів дописів
كَيْفَ يَكُونُ اَلْمَالُ وَالْكَسْبُ اَلْحَرَامُ سَبَبًا فِي عَدَمِ اِسْتِجَابَةِ دُعَاءِ اَلْمُضْطَرِّ وَهُوَ فِي أَمَسِ اَلْحَاجَةِ إِلَيْهِ...؟
በአካልም ይሁን በማህበራዊ መገናኛዎች ጓደኞቻችንን መምረጥና መለየት ይገባል። በጓደኛ ሰበብ የተጠቀመ፣ የተለወጠ እንዳለ ሁሉ፤ በጓደኛ ሰበብ መንገድ የሳተ፣ በጓደኛ የልብ ድርቀት የተጋባበት ፣ በጓደኛ ከኸይር የራቀ፣ ጥፋት የተላመደ፣ ሐያኡን ያጣ ፣ ... ብዙ አለ።
ስለዚህ ራሳችንንም ልጆቻችንንም ከመጥፎ ጓደኝነት እንጠብቅ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🔖ሸቂቅ አልቡልሂ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
~
የሚደርስበትን ሙሲባ ከአላህ ዉጪ ላለ አካል አቤት የሚልና ስሞታ የሚያቀርብ ሰው የመልካም ስራ ጥፍጥና አያገኝም።
📚 سير أعلام النبلاء315/9
t.me/https_Asselfyaየማታ ዚክር አትርሱ~ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው። =
🔖አድስ ሙሐደራ
〖ቁጥር ⓵〗
📋ርዕስ አሏህን መፍራት ❴ተቅዋ❵
ሌሎች ነጥቦችም ተዳሰውበታል ...¡¡
🎙በወንዲም አቡ ሱፍያን
➪ http://t.me/abuhureyrahmedresa
- يا إبني الدنيا ما فيها حور عين.
- قصة أحب أن احكيها عن الشيخ ابن باز رحمه الله.
- الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله.
سُبحانك اللهمّ وبحمدك، أشهدُ أن لاَ إله إلاّ أنتَ، أستغفرك وأتوبُ إليكَ.
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሸርሁ ኡሱሉ_ሲታህ ደርስ፦
👉ፒዲኤፍ t.me/husseinali210/1256
ክፍል⓵
t.me/husseinali210/1559
t.me/husseinali210/1559
ክፍል ⓶
t.me/husseinali210/1565
t.me/husseinali210/1565
ክፍል ⓷
t.me/husseinali210/1575
t.me/husseinali210/1575
ክፍል ⓸
t.me/husseinali210/1580
t.me/husseinali210/1580
ክፍል ⓹
t.me/husseinali210/1592
t.me/husseinali210/1592
ክፍል ⓺
t.me/husseinali210/1597
t.me/husseinali210/1597
ክፍል ⓻
t.me/husseinali210/1622
t.me/husseinali210/1622
ክፍል ⓼
t.me/husseinali210/1629
t.me/husseinali210/1629
ክፍል ⓽
t.me/husseinali210/1654
t.me/husseinali210/1654
ክፍል ⓾
t.me/husseinali210/1672
t.me/husseinali210/1672
=
🔖ህይወት በተሻለ መንገድ ለመረዳት ወደ 3 ቦታዎች መሄድ አለብን።
➀) ሆስፒታል
⓶) እስር ቤት
⓷) መቃበር
➡️በሆስፒታሉ ውስጥ ከጤና በላይ የሚበልጥ የተሻለ ምንም ነገር እንደሌለ እንረዳለን።
➡️በእስር ቤት ለሰው ልጅ ነፃነት በጣም ውድ እና አስፈላጊ ነገር እንደሆነ እናውቃለን።
➡️ በመቃብር ውስጥ ምድራዊ ህይወት የምንኮራበት ስጋ፣አቋም፣መልክ፣ደም ግባትና ሀብት ንብረት ምንም ዋጋ እንደሌለው እንለያለን።
✅ ዛሬ የምንሄደው መንገድ የነገ የሕይወታችን መሰረት ነው።
የዛሬ ድርጊታችን የነገ ውጤት ነው። ስለዚህ በተሰጠንና ባለን የምንደሰት፣ቅን፣ሩህሩህ፣ትሁት እና አመስጋኝ እንሁን።ጌታችን አስተዋይ ልቦና ያድለን።እየተስተዋለ!
~
ላይክ አጅርም ወንጀልም ይኖርበታል። የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችንን እያስተዋልን። ወንጀልን፣ ጥፋትን ፣ ክፋትን በላይክ፣ በኮመንት መደገፍና ማሰራጨት በስራ መዝገባችን ላይ ወንጀል ማስመዝገብ ነው። ጥፋት በማስራጨት፣ ዲንን በመጉዳት፣ ሹቡሃ በመንዛት፣ አጥፊዎችን በማስተዋወቅ ላይ የተሰማሩ አካላትን ፎሎው፣ ላይክ፣ ሰብስክራይብ፣ ጆይን፣ ... ማድረግ ለጥፋታቸው እገዛ መስጠት ነው። ስለዚህ ከንዲህ አይነት ገፆች ወይም አካላት ዛሬ ነገ ሳንል በጊዜ እንራቅ።
በሌላ በኩል የዲንም ይሁን የዱንያ ጠቃሚ ትምህርቶችን ስናገኝ በላይክ፣ በኮመንት፣ በማሰራጨት እናግዝ። ይህንን ማድረግ አጅር እንዳለው አይረሳ። ሶደቃ መልኩ ብዙ ነው። ላይክና ሼር ምን ያህል ነው ወጪው? አምስት ሳንቲም ላናወጣበት አጉል እንሰስታለንዴ? ብንሰስት እኛው ነን የሚቀርብን። ኸይር በማሰራጨትና በመደገፍ የሚገኘው አጅር ነው የሚያልፈን። ስለዚህ በምንገኝባቸው ፕላትፎርሞች ሁሉ ወገናቸውን ለመጥቀም ደፋ ቀና እያሉ ያሉ አካላትን ስራቸውን እንደግፍ። እዚህ ግባ የሚባል ቁም ነገር የሌላቸው እንቶ ፈንቶዎች በሺ፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ላይክና ቪው እያገኙ የቁም ነገር ስራዎች የተመልካች ድርቅ ሲመታቸው ማየት አሳፋሪ ነው።
ብቻ ለራሳችን ለነጋችን ስንል እንወቅበት። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል :-
{ فَمَن یَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ خَیۡرࣰا یَرَهُۥ (7) وَمَن یَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ شَرࣰّا یَرَهُۥ (8) }
"የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል። የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል።" [አዘልዘለህ: 7-8]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
"ወንድሜ"
«
ላታገባት ባዶ ተስፋ አትስጣት
«ላታገባት አለሁሽ አትበላት
«ላታገባት አትዋሻት
«ላታገባት እንደ ምርጫ አትጠቀማት
እህት አለህ አይደል በእህትህ ላይ እንደርስ የማትፈልገውን አንተ በሰው እህት ላይ አታድርስ።
«ላታገባት አትዋሻት የቃላት ድርደራ በመሀላ ብዛት አታሳምናት አላህን ፍራ ውሸት አኗኗርን ቀርቶ አሟሟትን ያበላሻል እባክህ ወንድሜ በሴት ልጅ እድሜ አትጫዎት ነገ ሴት ልጅ ትወልዳለህ በቃ እውነቱን ንገራት አማራጭ አታድርጋት እባክህ አላህን አፍራ !! ነገ አላህ ፊት እራቁት መቅረብ አለና አስተውል በቃ አትዋሽ !
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
