💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше9 027
Підписники
+124 години
-57 днів
-12930 день
Архів дописів
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑👉ቀጥታ ስርጭት
« ተስሒሑ ቲላዋ»
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
☑️ ቁርአን ስንቀራ ልናሟላቸው የሚገቡ አደቦች!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🔖➷ቁርአን የአላህ ቃል መሆኑን ማመን
🔖➷ቁርአንን ማላቅና ትልቅ ቦታ መስጠት
🔖➷ሙሉ ጡሇራ ላይ ሆነን መቅራት
🔖➷ስንጀምር ከተቻለ ሲዋክ መጠቀም
🔖➷ረጋ ባለ የአቀራር ስልት መቅራት
🔖➷ስጁድ የሚወረድባቸው አንቀፃች ላይ ስንደርስ ስጁድ ማድረግ
🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ትርጉሙን ለማወቅ እና ለመረዳት መጣር
🔖➷ንያውን ከአላህ አጅር ፈልጎና ኢማኑን ለመጨመር አስቦ መሆን አለበት
🔖➷እየቀራን ሳለ በሌላ ነገር ቢዚ ያለመሆን በመሀል ሌላ ወሬ ያለመጨመር
🔖➷በምንቀራበት ሰአት ተራ ለሆነና ለማይረባ ነገር ብለን ያለማቋረጥ
🔖➷ከቻለ ወደ ቂብሎ ዞሮ መቅራት። ነገር ግን በየትኛውም ሁኔታ ላይ ሆነን መቅራት እንችላለን
🔖➷ስንቀራ እየፈራን እየከጀለን መቅራት ዝንጉ፣ ችለተኛ ያለመሆን
🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ለማስተንተን መሞከር
🔖➷ጥሩ ምንዳ (ጀነትን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ቆም ብለን ያንን መልካም ምንዳ አላህን መጠየቅ
🔖➷ቅጣትን (ጀሀነምን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ከቅጣቱ እንዲጠብቀን አላህን መለመን
🔖➷ሁሌም መቅራት ስንጀምር {أعوذ بالله من الشيطان الرجيم} የምትለዋን ማንበብ
🔖➷አዲስ ምእራፍ የምንጀምር ከሆነ {بسم الله الرحمن الرحيم} የሚለውን መቅራት
🔖➷በተዋበ ድምፅ መቅራትና ማሳመር፦ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
((ቁርአንን በድምፃችሁ አሳምሩት። ያማረ ድምፅ ለቁርአንን ውበት ይጨምርለታልና))
==
نقل
☑️ ቁርአን ስንቀራ ልናሟላቸው የሚገቡ አደቦች!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🔖➷ቁርአን የአላህ ቃል መሆኑን ማመን
🔖➷ቁርአንን ማላቅና ትልቅ ቦታ መስጠት
🔖➷ሙሉ ጡሇራ ላይ ሆነን መቅራት
🔖➷ስንጀምር ከተቻለ ሲዋክ መጠቀም
🔖➷ረጋ ባለ የአቀራር ስልት መቅራት
🔖➷ስጁድ የሚወረድባቸው አንቀፃች ላይ ስንደርስ ስጁድ ማድረግ
🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ትርጉሙን ለማወቅ እና ለመረዳት መጣር
🔖➷ንያውን ከአላህ አጅር ፈልጎና ኢማኑን ለመጨመር አስቦ መሆን አለበት
🔖➷እየቀራን ሳለ በሌላ ነገር ቢዚ ያለመሆን በመሀል ሌላ ወሬ ያለመጨመር
🔖➷በምንቀራበት ሰአት ተራ ለሆነና ለማይረባ ነገር ብለን ያለማቋረጥ
🔖➷ከቻለ ወደ ቂብሎ ዞሮ መቅራት። ነገር ግን በየትኛውም ሁኔታ ላይ ሆነን መቅራት እንችላለን
🔖➷ስንቀራ እየፈራን እየከጀለን መቅራት ዝንጉ፣ ችለተኛ ያለመሆን
🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ለማስተንተን መሞከር
🔖➷ጥሩ ምንዳ (ጀነትን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ቆም ብለን ያንን መልካም ምንዳ አላህን መጠየቅ
🔖➷ቅጣትን (ጀሀነምን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ከቅጣቱ እንዲጠብቀን አላህን መለመን
🔖➷ሁሌም መቅራት ስንጀምር {أعوذ بالله من الشيطان الرجيم} የምትለዋን ማንበብ
🔖➷አዲስ ምእራፍ የምንጀምር ከሆነ {بسم الله الرحمن الرحيم} የሚለውን መቅራት
🔖➷በተዋበ ድምፅ መቅራትና ማሳመር፦ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
((ቁርአንን በድምፃችሁ አሳምሩት። ያማረ ድምፅ ለቁርአንን ውበት ይጨምርለታልና))
==
نقل
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑👉ቀጥታ ስርጭት
ተስሒሑ ቲላዋ
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
Repost from Abu_Oubeida~channel
ማነው እንደኔ የበፊቱ ጀመዓ ትዝ ሲለው፡የዛሬው ጭርታ የሚገርመው?
ትላንት የነበረው ተፍተፍ የነበረው የዳዕዋ ሙቀት፡የመርከዝ ግንባት ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራምም ተያዘ ኖርማል የደዕዋ ፕሮግራም፡የነበረው ንቃትና ህብረት ያ ተሳትፎና ርብርብ ትዝ ሲለኝ ይናፍቀኛል።በዛን ሰዓት የነበሩ ትንታግ እህቶቻችን የዳዕዋው ክንፍ ልንላቸው የምንላቸው እህቶቻችንስ ዛሬ የት ገቡ?አስታወሳችሁኋቸውን እኒያን ፊት አውራሪ የነበሩ ክቡር ጀመዓዎች! እኔ እንኳን የማስታውሳቸው፡እነ፦
>ቢንት ኢብራሂም
>ኡሙ ፈይሰል
>ኡሙ አነስ
>ኡሙ ኻሊድ
>እነ ሐያት
>ኡሙ አብዲላህ
>ኡሙ ፈውዛን
>ኡሙ ዐብዲል መጂድ
>ቢንት ሙኽታር
>ኡሙ ዐብዲል ወሃብ
>ዙልፋ ቢንት ናስር
>ኸዲጃ
>ቢንት አደም እና ሌሎችም እህቶቻችን ዛሬ የት ገቡ የት ናቸው?አላህ ባሉበት ይጠብቃቸው በየሄዱበት ሱናን የሚኸድሙ ያድርጋቸው።(በሞት ያጣናቸው ካሉም አላህ ማረፊያቸውን ጀነት ያድርገው)።በሴትነት አቅም ያበረከቱት ቀላል አልነበረም።እውነት ነው ዛሬም ቢሆን ጥሩ ምትኮች አሉ።ነገር ግን ያለውን ስናመሰግን ያለፈውን እረስተን አይደልም።
ወንድማችሁ አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
🔖
ከፆመኞች ሁሉ በላጭ አጅር የሚያገኙት ዚክር አብዢዎች ናቸው።
🔊 الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله تعالى
=~በረመዷን ኡምራ ማድረግ አጅሩ
ከሌላው ጊዜ የበለጠ ለመሆኑ ግልፅ ነው። ነገር ግን ያለኢቃማ ኡምራ ለማድረግ የምታስቡ ይቅርባችሁ። የረመዷን ተፍቲሽ ከሌላው ጊዜ የተለየ ነው። አሁንም ሂደው የተያዙ አሉ ።ተጠንቀቁ።🔖እረመዷን ዉስጥ የሚደረገዉ ተስቢህ ከረመዷን ዉጭ ከሚደረገዉ አንዲሺ ተስቢህ ይበልጣል።👈روى ابن أبي الدنيا: عن الزهري قال:" تسبيحة في رمضان أفضل من ألف تسبيحة في غيره." 📗 فضائل رمضان (ص/٥١) • سُبْحَانَ اللهِ» • الحَمْدُ للهِ» • لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» • اللهُ أكْبَرُ» • سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» • سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» • لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» • أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» • لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
🌻قَالَ العَلّامَة مُقْبِل الوَادِعِي -رَحمَهُ اللهُ
መልካምና ሷሊህ ሚስት ባሏ ከእናት አባቱ በላይ እንዲያልቃት አትፈቅድም።
الرِّحلَة الأَخيرَة ص (٢٤٠)
~
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»~ጥቆማ !
ዳእዋው ቀዘቀዘ የሱና ወንድሞች ጠፉ የሚል መልእክቶች እንመለከታለን ለመሆኑ ቀረብ. ብላችሁ የሱና ወንድሞችን ትጠይቋችኋላችሁን?!
ከዳአዋ የራቁበት ምክንያት ምን እንደሁ ባለመመቻቸት ከሆነ እንዲመቻችላችው ነገሮችን በማመቻቸት የሰውዳ ኑሮባቸው ተጨናንቀው ከሆነ እሚቻል ከሆነ በመክፈል ተመካክራችሁ ጭንቀታቸውን ተረዷቸው ።
ሙእሚን ለሙእሚን
~ሲወድቅ የሚያነሳ
~ሲሳሳት የሚያቃና
~ሲታመም የሚያጽናና
~ሲርቅ በቦታው የሚተካ
~ሲቸገር ቀዳዳ የሚሸፍን
~አደጋ ሲደርስበት የሚያስብ ነው።
.
.
.
.
👉 የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
የዉመል ቂያማን ማየት (መመልከት) ያስደሠተዉ ሠዉ አል ኢንሽቃቅንና አል ኢንፊጣርን ያንብብ ።
📚ሀዲሱ ኢማሙ አህመድ ፦ቲርሚዚ ዘግበዉታል።
=
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ክፉ ውርስ!
~
1- ቀስተ ዳመናውን "የማሪያም መቀነት" የሚል አለ።
2- ለወለደች ሴት "እንኳን ማርያም ማረችሽ" "ማርያም በሽልም ታውጣሽ"፣ "ማሪያም ጭንሽን ታሙቀው" የሚሉ አሉ።
3- በተፈጥሯቸው የተገረዙ ሆነው ለሚወለዱ "የማርያም ግርዝ" የሚሉም አሉ።
4- ሰውነት ላይ የሚገኙ ጥቁር ነጠብጣቦችን "ማርያም ስማህ/ሽ ነው" የሚሉም አሉ።
5- "የማርያም ፈረስ" የሚባል አንበጣ መሳይ አረንጓዴ ነፍሳት አለ።
እነዚህ ቃላት ከኢስላም አንፃር የተዛባ መልእክት የያዙ መታረም ያለባቸው አነጋገሮች ናቸው። ከሌሎች ህዝቦች በመወራረስ የመጡ አጉል እምነት የያዙ ቃላትን መራቅ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
~አዋጅ !ሰዎች ንቁ"…ወራችሁ(ረመዷን) መጎደሉን ተያይዞታል።እናንተ ደግሞ መልካም ስራችሁን ጨመርመር አድርጉ።"
«የድግምተኛ ብይኑ በሰይፍ አንገቱን መቅላት ነው» ነቢያችን(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)ያሉት ለካ ያለምክንያት አይደለም። የስንቱ ሕይወት በደጋሚዎች ተበላሸ መሠላችሁ።
•አላህ ከመተታም፣ ከክፉ ዐይን፣ ከሓሲድ እና ከሓቂድ ይጠብቀን፣ ይጠብቃችሁ።
=
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
