💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 843
订阅者
+824 小时
+237 天
-3530 天
帖子存档
Repost from دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
አይ ሞት !!
ቀን በቀን ሳናዉቀዉ ዕድሜያችን እየገፋ ወደ ሞት እየሄድን ነው፤ አንድ ቀን መድረሳችንም የማይቀር እውነት ነው። ዋናው የሚያሳስበን መቼ ነው የምንደርሰው ሳይሆን፣ «ከሞት በኋላ ምንድነው የሚጠብቀን?» የሚለው ጥያቄ ነው።
الْمَوْتُ بَابٌ وَكُلُّ النَّاسِ دَاخِلُهُ
فَلَيْتَ شِعْرِي بَعْدَ الْبَابِ مَا الدَّارُ؟
قال الحسن البصري - رحمه الله - :
قرأتُ في تسعين موضعا من القرآن: أن الله قدَّر الأرزاق وضمنها لخلقه، وقرأتُ في موضعٍ واحد: ﴿ الشيطانُ يعدكم الفقر ويأمركم بالفحشاء ﴾، فشككنا في قول الصادق في تسعين موضعًا وصدَّقنا الكاذب في موضع واحد!
[ قمع الحرص بالزهد والقناعة للقرطبي (٦٠)]
«አቡ ሁረይራ ሆይ፤ ለዱንያ ብለህ ታለቅሳለህን?»
«በአላህ እምላለሁ! ይህች ዱንያችሁ አላስለቀሰችኝም... እኔስ የማለቅሰው ስለ ወንጀሌ ሸክም መክበድ፣ ስለ ጉዞዬ ስንቅ ማነስና ስለ መንገዱ መርዘም ነው።»
«የማለቅሰውማ... በቂያማ ዕለት ከሲራጥ ድልድይ ላይ ወድቄ እሳት ውስጥ እገባለሁ፣ ወደ ጀነት ሳልገባ እቀራለሁ በሚል ፍርሃት ነው... ጭራሹኑ ባልተፈጠርኩኝ ብዬ ተመኘሁ!»
— አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ)
✅️ዑቅባህ ቢን ዓሚር..እንዲህ ይላል፦
«የአሏህ መልክተኛ ሆይ! መዳን(ነጃት) ምንድን ነው? አልኳቸው።»
✅️እርሳቸውም እንዲህ አሉ፦
1.👉ምላስህን ጠብቅ (ተቆጣጠር)፦
2.👉ቤትህ ይብቃህ (ይስፋህ)፦
3.👉በወንጀልህ ላይ አልቅስ፦
📚(ሶሒሕ አል-ቲርሚዚ፣ 2406)
Repost from قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
ዛሬ አሱርና ከመግሪብ በኋላ ዳዕዋ አለን ኢንሻአሏህ
በኡስታዝ አብዱረህማን ሹመት (ጃማ)
አብዱረህማን ማለት በመድና ዩኒቨርስቲ እየተማረ ያለ ወንድማችን ነው አላህበእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርለት !
ቦታ_ወረኢሉ_ፉርቃን መስጅድ
https://t.me/ibnumohammedyimer
Repost from قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
ዛሬ አሱርና ከመግሪብ በኋላ ዳዕዋ አለን ኢንሻአሏህ
በኡስታዝ አብዱረህማን ሹመት (ጃማ)
አብዱረህማን ማለት በመድና ዩኒቨርስቲ እየተማረ ያለ ወንድማችን ነው አላህበእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርለት !
ቦታ_ወረኢሉ_ፉርቃን መስጅድ
https://t.me/ibnumohammedyimer
ያለ መድሀኒት ተኝተን ያለ ህመም ያለ ድካም ከተነሳን አልሐምዱሊላህ በትልቅ ኒዕማ ውስጥ ነን::
الحمدالله
Repost from Dr. Seid Musa
📔 "ክረምትን በየመድረሳውና በየመሳጂዱ ህፃናትን የዲን መሰረታዊ ትምህርት የምታስተምሩ ኡስታዞችና ወንድሞች ይህችን ኪታብ ብትመለከቷት ተጠቅማችሁ ታስጠቅማለችሁ (አላህ ይወፍቀን)።"
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/AbulbukhariSeid
Repost from قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
https://t.me/ibnumohammedyimer?livestream
ሸርሑ ሱና ደርስ
ተ
ጀ
መ
ረ
👉ለነፍስ ሁለት ባህሪዎች አሏት
⓵)ዝንባሌዎች ዉስጥ መነከር ፣
➁ከመልካም ስራዎች መከልከል አላህና መልክተኛዉ ያዘዙትን የሆነ ተግባር መከልከል.
ልኳ ላይ ነፍሱን የሚቆጣጠር ግለሰብ ሀላል የሆኑ ነገሮች የማይሻገር ከሆነ(ሀላል የሆኑ ነገሮችን አልፋ አላህ ሀራም ወደ አደረገዉ ነገር የማይሸጋገር ከሆነ)አላህና መልእከተኛዉ ያዘዙትን የማተዉ ከሆነ ይህ ከጅሀድ ይቆጠራል።
👉የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል
እዉነተኛ ታጋይ ብሎ ማለት ራሱን ነፍሱን በአላህ መንገድ ላይ የታገለ ነዉ።
