fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 843
مشترکین
+824 ساعت
+237 روز
-3530 روز
آرشیو پست ها
የሸርህ አሱና ደርስ አለ ዛሬ ኢንሻአሏህ

✅ ይታዘንላችሁ ዘንድ ፀጥ ብላችሁ አድምጡ ። t.me/SleSlkachin

አይ ሞት !! ​ቀን በቀን ሳናዉቀዉ ዕድሜያችን እየገፋ ወደ ሞት እየሄድን ነው፤ አንድ ቀን መድረሳችንም የማይቀር እውነት ነው። ዋናው የሚያሳስበን መቼ ነው የምንደርሰው ሳይሆን፣ «ከሞት በኋላ ምንድነው የሚጠብቀን?» የሚለው ጥያቄ ነው። الْمَوْتُ بَابٌ وَكُلُّ النَّاسِ دَاخِلُهُ فَلَيْتَ شِعْرِي بَعْدَ الْبَابِ مَا الدَّارُ؟

قال الحسن البصري - رحمه الله -  : قرأتُ في تسعين موضعا من القرآن: أن الله قدَّر الأرزاق وضمنها لخلقه، وقرأتُ في موضعٍ واحد: ﴿ الشيطانُ يعدكم الفقر ويأمركم  بالفحشاء ﴾، فشككنا في قول الصادق في تسعين موضعًا وصدَّقنا الكاذب في موضع واحد! [ قمع الحرص بالزهد والقناعة للقرطبي (٦٠)]

ነገ ሀሙሥ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያሥታውስ

«አቡ ሁረይራ ሆይ፤ ለዱንያ ብለህ ታለቅሳለህን?» ​«በአላህ እምላለሁ! ይህች ዱንያችሁ አላስለቀሰችኝም... እኔስ የማለቅሰው ስለ ወንጀሌ ሸክም መክበድ፣ ስለ ጉዞዬ ስንቅ ማነስና ስለ መንገዱ መርዘ
«አቡ ሁረይራ ሆይ፤ ለዱንያ ብለህ ታለቅሳለህን?» ​«በአላህ እምላለሁ! ይህች ዱንያችሁ አላስለቀሰችኝም... እኔስ የማለቅሰው ስለ ወንጀሌ ሸክም መክበድ፣ ስለ ጉዞዬ ስንቅ ማነስና ስለ መንገዱ መርዘም ነው።» ​«የማለቅሰውማ... በቂያማ ዕለት ከሲራጥ ድልድይ ላይ ወድቄ እሳት ውስጥ እገባለሁ፣ ወደ ጀነት ሳልገባ እቀራለሁ በሚል ፍርሃት ነው... ጭራሹኑ ባልተፈጠርኩኝ ብዬ ተመኘሁ!»
​— አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ)

✅️ዑቅባህ ቢን ዓሚር..እንዲህ ይላል፦ «የአሏህ መልክተኛ ሆይ! መዳን(ነጃት) ምንድን ነው? አልኳቸው።» ✅️እርሳቸውም እንዲህ አሉ፦ 1.👉ምላስህን ጠብቅ (ተቆጣጠር)፦ 2.👉ቤትህ ይብቃህ (ይስፋህ)፦ 3.👉በወንጀልህ ላይ አልቅስ፦ 📚(ሶሒሕ አል-ቲርሚዚ፣ 2406)

ዛሬ አሱርና ከመግሪብ በኋላ ዳዕዋ አለን ኢንሻአሏህ በኡስታዝ አብዱረህማን ሹመት (ጃማ) አብዱረህማን ማለት በመድና ዩኒቨርስቲ እየተማረ ያለ ወንድማችን ነው አላህበእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርለት ! ቦታ_ወረኢሉ_ፉርቃን መስጅድ https://t.me/ibnumohammedyimer

ዛሬ አሱርና ከመግሪብ በኋላ ዳዕዋ አለን ኢንሻአሏህ በኡስታዝ አብዱረህማን ሹመት (ጃማ) አብዱረህማን ማለት በመድና ዩኒቨርስቲ እየተማረ ያለ ወንድማችን ነው አላህበእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርለት ! ቦታ_ወረኢሉ_ፉርቃን መስጅድ https://t.me/ibnumohammedyimer

ያለ መድሀኒት ተኝተን ያለ ህመም ያለ ድካም ከተነሳን አልሐምዱሊላህ በትልቅ ኒዕማ ውስጥ ነን::             الحمدالله

Repost from Dr. Seid Musa
📔 "ክረምትን በየመድረሳውና በየመሳጂዱ ህፃናትን የዲን መሰረታዊ ትምህርት የምታስተምሩ ኡስታዞችና ወንድሞች ይህችን ኪታብ ብትመለከቷት ተጠቅማችሁ ታስጠቅማለችሁ (አላህ ይወፍቀን)።" = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

👉ለነፍስ ሁለት ባህሪዎች አሏት ⓵)ዝንባሌዎች ዉስጥ መነከር ፣ ➁ከመልካም ስራዎች መከልከል አላህና መልክተኛዉ ያዘዙትን የሆነ ተግባር መከልከል. ልኳ ላይ ነፍሱን የሚቆጣጠር ግለሰብ ሀላል የሆኑ ነ
👉ለነፍስ ሁለት ባህሪዎች አሏት ⓵)ዝንባሌዎች ዉስጥ  መነከር ፣ ➁ከመልካም ስራዎች መከልከል አላህና መልክተኛዉ ያዘዙትን የሆነ ተግባር መከልከል. ልኳ ላይ ነፍሱን የሚቆጣጠር ግለሰብ ሀላል የሆኑ ነገሮች የማይሻገር ከሆነ(ሀላል የሆኑ ነገሮችን አልፋ አላህ ሀራም ወደ አደረገዉ ነገር የማይሸጋገር ከሆነ)አላህና መልእከተኛዉ ያዘዙትን የማተዉ ከሆነ ይህ ከጅሀድ ይቆጠራል። 👉የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል እዉነተኛ ታጋይ ብሎ ማለት ራሱን ነፍሱን በአላህ መንገድ ላይ  የታገለ ነዉ።

የወንጀል ጭንቀት ያበላሸው ፊትን ሜካፕ አያሳምረውም። ~
የወንጀል ጭንቀት ያበላሸው ፊትን ሜካፕ አያሳምረውም። ~

01 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና.mp35.37 MB

هذه_دعوتنا_وعقيدتنا_لعلامة_اليمن.pdf7.74 KB