uk
Feedback
Lemlem ES

Lemlem ES

Відкрити в Telegram

Показати більше
2 203
Підписники
+224 години
+307 днів
+7130 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+88
в 0 каналах
червень '26
+58
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+26
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+29
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+28
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+42
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+48
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+43
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+53
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+181
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+67
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+76
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+41
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+19
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+19
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+29
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+24
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+50
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+38
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+24
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+34
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+129
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+30
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+103
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+33
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+42
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+23
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+33
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+53
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+57
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+1 618
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
22 липня+9
21 липня+3
20 липня+3
19 липня+1
18 липня+3
17 липня+6
16 липня+4
15 липня+13
14 липня+3
13 липня+3
12 липня+3
11 липня+1
10 липня+4
09 липня+4
08 липня+2
07 липня+7
06 липня+3
05 липня+3
04 липня+7
03 липня+3
02 липня+3
01 липня0
Дописи каналу
ቀን:-09/11/18 👉 ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ ነገ ማለትም አርብ ሐምሌ 10/18 በ12ኛ ክፍሎች ፈተና ምክንያት ምዝገባ የማይኖር መሆኑን እየገለጽን ሰኞ ግን ምዝገባው የሚቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

2
የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ ቀን፦ 08/11/2018 ዓ.ም ለለምለም አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፤ ትምህርት ቤታችን ለ2019 የትምህርት ዘመን የአዲስና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ነገ ሐምሌ 09 ቀን 2018 ዓ.ም መጀመሩን እያበሰረ፣ ወላጆች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በተጠቀሰው ጊዜ እንድትመዘግቡ በአክብሮት ያሳስባል። ✅ 1. ለአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች የሚፈለጉ ሰነዶች፦ 📌 የክትባት የምስክር ወረቀት (ኮፒ) 📌 የመሸኛ/የመልቀቂያ ደብዳቤ (ከተማሩበት የቀድሞ ትምህርት ቤት) 📌 የልደት የምስክር ወረቀት (ኮፒ) 📌 የተማሪው የውጤት መግለጫ (ሪፖርት ካርድ) (ኮፒ) ማሳሰቢያ፦ ከ6ኛ ክፍል ወደ 7ኛ ክፍል ለሚዘዋወሩ ተማሪዎች የክልላዊ ፈተና (ሚኒስትሪ) ውጤት መግለጫ ካርድ ኮፒ መያዝ ግዴታ ነው። 📌 ሁለት (2) ባለ 3 በ 4 መጠን የተማሪው ወቅታዊ ፎቶግራፍ 📌 አንድ (1) ባለ 3 በ4 መጠን የወላጅ/የአሳዳጊ ፎቶግራፍ 📌 አንድ (1) ክላሰር (ሰነድ መያዣ) ✅ 2. ለነባር ተማሪዎች የሚፈለጉ ሰነዶች፦ 👉 የ2018 ዓ.ም የውጤት መግለጫ (ሪፖርት ካርድ) 👉አንድ (1) ባለ 3 በ 4 መጠን የተማሪው ወቅታዊ ፎቶግራፍ ‼️ መመዝገቢያ ቦታ :- በአንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ⏰ መመዝገቢያ ሰዓት :- ከጠዋቱ 2:30 - ቀኑ 10:00
1 341
3
👆👆👆👆 ከ2:30-9:00 በሚመቸዎ ሠዓት
2 228
4
Немає тексту...
2 207
5
Немає тексту...
2 612
6
Немає тексту...
2 283
7
Немає тексту...
2 134
8
Немає тексту...
2 168
9
+2
Немає тексту...
2 128
10
Немає тексту...
1 495
11
Немає тексту...
1 581
12
Немає тексту...
1
13
Немає тексту...
1 594
14
Немає тексту...
1 549
15
Немає тексту...
1 703
16
ቀን፦ 29/10/2018 ዓ.ም 📣 እንኳን ደስ አላችሁ! 👏 ክቡራን ወላጆች እና አሳዳጊዎች፤ ተማሪዎቻችን በከፍተኛ ጥረትና በትጋት ሲዘጋጁበት የነበረውን የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በታላቅ ድል በማ
ቀን፦ 29/10/2018 ዓ.ም 📣 እንኳን ደስ አላችሁ! 👏 ክቡራን ወላጆች እና አሳዳጊዎች፤ ተማሪዎቻችን በከፍተኛ ጥረትና በትጋት ሲዘጋጁበት የነበረውን የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በታላቅ ድል በማጠናቀቃቸው የተሰማንን ወሰን የሌለው ደስታ በኩራት እንገልጻለን። የዘንድሮው ስኬታችን በቁጥር፦ ✅ አጠቃላይ ተፈታኞች፦ 91 ተማሪዎች (44 ወንድ እና 47 ሴት) ✅ የማለፊያ ምጣኔ፦ 100% ሙሉ በሙሉ አልፈዋል! 💡 ይህ አንጸባራቂ ውጤት የእናንተ የማይለይ ድጋፍ፣ የተማሪዎቻችን ጠንካራ ትጋት፣ እንዲሁም የመምህራኖቻችንና የአመራሮቻችን ያልተቆጠበ ሙያዊ ጥረት ጥምር ውጤት ነው። ይህ ድል የጋራ ቤተሰባዊ ስኬታችን ማሳያ ነው! ኮርተንባችኋል! 🙏✨
1 863
17
Немає тексту...
1 728
18
+1
Немає тексту...
1 730
19
+9
Немає тексту...
1 521
20
ቀን፦ 28/10/2018 ዓ.ም ለመላው የለምለም አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጆች፣ መምህራንና ተማሪዎች በሙሉ! እንኳን ደስ አላችሁ! ለምለም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ የወላጆች ቀን እና የሽልማት ስነ-ስርዓት ክብረ በዓልን ቅዳሜ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በታላቅ ድምቀት፣ በሰላምና በስኬት አክብሯል። በዕለቱ የተከናወኑ ዋና ዋና አበይት መርሃ-ግብሮች የሚከተሉት ነበሩ፦ 1. የአቀባበልና የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ለክብራን ወላጆችና እንግዶች ሞቅ ያለ አቀባበል የተደረገ ሲሆን፣ የብሔራዊ መዝሙር ትዕይንትና በተማሪዎች የቀረበ ማራኪ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ፕሮግራሙን አስጀምሮታል። 2. የተማሪዎችና የወላጆች የሽልማት ስነ-ስርዓት ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል በደረጃ እንዲሁም በየክፍሉ 85% እና 90% በላይ ከፍተኛ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችና ወላጆቻቸው ተሸላሚና የክብር ምስጋና ተጠቃሽ ሆነዋል። ✅ ከ1ኛ - 3ኛ ክፍል ላለፉ ተማሪዎች፦ ልዩ ልዩ የመጫወቻ ሽልማቶች ተበርክተዋል። ✅ ከ4ኛ - 8ኛ ክፍል ለደረጃ ተማሪዎች፦ የመጽሐፍ እና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተሰጥቷል። ✅ ለወላጆች የተበረከተ እውቅና፦ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ወላጆች በትምህርት ቤቱ ስም ልባዊ ምስጋናና የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል። 🏆 የ2018 ዓ.ም ኮከብ ተሸላሚ (የዋንጫ ባለቤት)፦ ተማሪ ማሪዛ ዘሪሁን 99.25 በማስመዝገብ በሁሉም ደረጃዎች የከፍተኛ ውጤት እና የክብር ዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች! ለተማሪዋና ለቤተሰቦቿ ታላቅ አክብሮትና ምስጋና ይገባቸዋል። 3. የኪነ-ጥበብና የክህሎት ዝግጅቶች በተማሪዎች የቀረቡ ድንቅ ግጥሞች፣ የብሔር ብሔረሰቦች ሙዚቃና ውዝዋዜ፣ እንዲሁም አዝናኝና ትምህርታዊ መረጃዎች (Fun Facts) ፕሮግራሙን ይበልጥ አድምቀውታል። 4. የአስተማሪዎችና ሰራተኞች እውቅና በትምህርት ቤቱ ውስጥ ከ10 እና 15 ዓመታት በላይ በታማኝነትና በላቀ የውጤታማነት ስሜት ላገለገሉ መምህራንና ሰራተኞች የምስጋናና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቷል። 5. የማጠቃለያ መልዕክት በትምህርት ቤቱ ምክትል ስራ አስኪያጅ በወ/ሮ ኤልዳና ተስፋሁነኝ አማካኝነት ለታዳሚዎች፣ ለመምህራንና ለተማሪዎች በሙሉ ላደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽዖ ምስጋና ቀርቧል። የተማሪዎቻችን ስኬት የወላጆች፣ የመምህራንና የትምህርት ቤቱ ጥምር ውጤት ነው! ልጆቻችሁን በመደገፍና አብራችሁን በመስራት ለዚህ ስኬት ላበቃችሁ ወላጆች በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ መልካም የክረምት እረፍት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
1 356