Neros' School Key To Success
Відкрити в Telegram
2 367
Підписники
+424 години
+77 днів
+5030 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+48
в 0 каналах
червень '26
+101
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+27
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+115
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+57
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+48
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+83
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+70
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+63
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+53
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+130
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+47
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+109
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+35
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+70
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+58
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+62
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+58
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+57
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+60
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+145
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+113
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+182
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+34
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+97
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+47
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+38
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+27
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+96
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+34
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+66
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+934
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 14 липня | +3 | |||
| 13 липня | +4 | |||
| 12 липня | +1 | |||
| 11 липня | +2 | |||
| 10 липня | +1 | |||
| 09 липня | +2 | |||
| 08 липня | +6 | |||
| 07 липня | +5 | |||
| 06 липня | +2 | |||
| 05 липня | +7 | |||
| 04 липня | +8 | |||
| 03 липня | +2 | |||
| 02 липня | +3 | |||
| 01 липня | +2 |
Дописи каналу
⚠️ አስቸኳይ እና ጥብቅ ማሳሰቢያ ከኔሮስ ስኩል! ⚠️
✍ ውድ የተከበራችሁ የኔሮስ ስኩል የነባር ተማሪዎች ወላጆች እና አሳዳጊዎች፤ 🤝
👉 የትምህርት ቤታችን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 2 እስከ ሐምሌ 10 ቀን ድረስ ብቻ እንደሚከናወን አስቀድመን ማሳወቃችን ይታወሳል። 📅
🔴 ሊሰመርበት የሚገባ ታላቅ ማሳሰቢያ፦
ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውጪ (ከሐምሌ 10 ቀን በኋላ) ለሚመጡ ተመዝጋቢዎች፣ ለአዳዲስ ተማሪዎች በሚደረገው ከፍተኛ የቅበላ ጫና ምክንያት ለሚፈጠረው የቦታ እጥረት ትምህርት ቤቱ ሙሉ በሙሉ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። 🚫🏫
✨ ስለሆነም የልጅዎን የትምህርት ቆይታ ዋስትና ለማረጋገጥ በተቀመጡት ቀናት ውስጥ በትምህርት ቤታችን በአካል ቀርበው ምዝገባውን በአስቸኳይ እንዲያጠናቅቁ በድጋሚ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። 🏃♂️🏃♀️🎒
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#ማሳሰቢያ
| 2 | Немає тексту... | 1 395 |
| 3 | Немає тексту... | 1 416 |
| 4 | Немає тексту... | 1 208 |
| 5 | Немає тексту... | 1 191 |
| 6 | Немає тексту... | 1 119 |
| 7 | Немає тексту... | 1 151 |
| 8 | Немає тексту... | 1 151 |
| 9 | 🎉🎓የ1ኛ ደረጃ ተማሪዎቻችንን በደመቀ ሁኔታ አስመረቅን! 🎓🎉
✍ ትላንት እሁድ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም በትምህርት ቤታችን ሌላኛው እጅግ ደማቅ እና አስደሳች ቀን ነበረ! 😍 የአንደኛ ደረጃ (Elementary) ተማሪዎቻችን የነበሩትንና የደረጃውን ትምህርታቸውን በስኬት ያጠናቀቁትን ውድ ተማሪዎቻችንን በኮሌጅ ቅርንጫፍ ግቢ በታላቅ ድምቀት አስመርቀናል።
👨🎓👩🎓 የመመረቂያ ጋውናቸውን ለብሰው በትልቅ ተስፋ እና በራስ መተማመን ፈገግ ያሉትን የልጆቻችንን ፊት ማየት፣ በውጤታቸው ብልጫ ላሳዩት ተማሪዎች ሽልማት ማበርከት ለሁላችንም ትልቅ ኩራትና የልብ እርካታን ሰጥቶናል 🏆✨።
👏 የላቀ ምስጋና ለውድ ወላጆች እና መምህራን!
ልጆቻችን ለዚህ ስኬት እንዲበቁ ሌሊት ከቀን ለደከማችሁ ውድ መምህራኖቻችን እና ሁልጊዜም ከጎናችን በመሆን ለምታደርጉት ያልተገደበ ድጋፍ ለእናንተ ለወላጆች ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን! 🙏 የልጆቻችሁን ደስታ አብራችሁ ስለተካፈላችሁ እናመስግናለን።
🔖 ለተመራቂ ወላጆች ጠቃሚ ማስታወሻ ፦
✅ የጋውን መመለሻ ቀን፦ የወሰዳችሁትን ጋውን ከሐምሌ 1 እስከ ሐምሌ 3/2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ እንድትመልሱ እናሳስባለን።
✅ የ2019 ዓ.ም የነባርና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ፦ ሐምሌ 2/2018 ዓ.ም በይፋ ይጀምራል። ምዝገባው እስከ ሐምሌ 10/2018 ዓ.ም የሚቆይ በመሆኑ 1 ጉርድ ፎቶ ይዘው በመምጣት በወቅቱ እንዲያስመዘግቡ በድጋሚ በጥብቅ እናሳስባለን።
📌 የተማሪዎቻችን ቀጣይ የሁለተኛ ደረጃ (High School) የትምህርት ጉዞ የስኬት እና የላቀ ውጤት እንዲሆንላቸው ከልብ እንመኛለን! 💪📚
የተማሪዎቻችንን አስደሳች እና ያማረ ውሎ በምስል ይመልከቱ 📸 👇
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#Graduation #Elementary #Grade8 | 1 219 |
| 10 | Немає тексту... | 1 615 |
| 11 | Немає тексту... | 1 596 |
| 12 | Немає тексту... | 1 530 |
| 13 | 🎉🎓የKG ተማሪዎቻችንን በድምቀት አስመረቅን!🎓🎉
✍ ዛሬ በትምህርት ቤታችን እጅግ በጣም ደስ የሚል፣ ልዩ እና ታሪካዊ ቀን አሳልፈናል! 😍 የነገ ሀገር ተረካቢ፣ የዓይናችን ማረፊያ የሆኑትን የነርሰሪ እና የቅድመ-መደበኛ (KG) ተማሪዎቻችንን በደመቀ ሁኔታ አስመርቀናል። 🌟✨
🧑🎓 የመመረቂያ ጋውናቸውን ለብሰው፣ በየዋህነት እና በትልቅ ተስፋ የተሞሉትን የልጆቻችንን ፈገግታ ማየት ለሁላችንም ትልቅ ኩራትና የልብ እርካታን ሰጥቶናል። ❤️ የልጆቻችንን የውጤት ብልጫ እና ስኬት እንዲሁም የተለያዩ ማራኪ ፕሮግራሞችን በጋራ ያከበርንበት ይህ ዕለት ሁሌም በልባችን ይኖራል።
👏 ምስጋና ለእናንተ ለውድ ወላጆች!
✅ ከልጅነታቸው ጀምሮ በጥሩ ስነ-ምግባርና በትምህርት እንዲታነጹ ከጎናችን በመሆን ለሰጣችሁን ያልተገደበ ድጋፍ እና ዛሬ በበዓሉ ላይ ተገኝታችሁ የልጆቻችሁን ደስታ አብራችሁ ስለተካፈላችሁ ከልብ እናመሰግናለን!
📌 እንዲሁም ሌሊት ከቀን በመትጋት ልጆቻችንን ለዚህ ማዕረግ ያበቁትን ውድ መምህራኖቻችንን እና የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ እናመሰግናለን። 🙏
ይህን ደስ የሚል ቀን በምስል አፍታ ይመልከቱ! 📸 👇
መልካም የክረምት ዕረፍት ይሁንላችሁ! ☀️🌻
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#Graduation #Kindergarten
#ClosingDay | 1 456 |
| 14 | 📢 እንኳን ለ2018 የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🎉
✍ የተከበራችሁ የትምህርት ቤታችን ወላጆች/አሳዳጊዎች ፣ ትላንት ሰኔ 19/2018 ዓ.ም የዚህ ዓመት ትምህርት በይፋ ተጠናቋል።
የተማሪዎቻችንን የመዝጊያ በዓልና የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ይበልጥ ደማቅ ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ዝርዝር ፕሮግራሞችና አስፈላጊ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-
🗓 1. የምርቃት ፕሮግራም
🎓 የፕሪፓራቶሪ ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም፦
ቀን: ቅዳሜ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
ሰዓት: ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
ቦታ: በጀነራል ሆስፒታል አዳራሽ
🎓 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ምርቃት ፕሮግራም፦
ቀን: እሁድ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም
ሰዓት: ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
ቦታ: በኮሌጅ 1ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ
🏆 በዕለቱ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል። እባክዎ ሰዓት አክብረው በመገኘት የልጆችዎን ደስታ ይጋሩ።
👗 2. የጋውን (Gown) አወሳሰድ እና አመላለስ
🛑 የጋውን አወሳሰድ: እስካሁን ጋውን ያልወሰዳችሁ ተመራቂዎች በሚቀሩት ቀናት 400 ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ። (በበዓሉ ዕለት ይዞ መምጣት እንዳይረሳ)።
🔄 የጋውን መመለሻ ቀን: ከሐምሌ 1 እስከ ሐምሌ 3/2018 ዓ.ም ነው።
🔖 3. የክረምት ማጠናከሪያ (Tutorial) ትምህርት
📚 ለማን: በትምህርት ቤቱ ለምትገደዱ እና ማጠናከሪያ ለምትፈልጉ ከአጸደ ህጻናት (KG) እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች።
📅 የሚቆይበት ጊዜ: ከሐምሌ 13/2018 እስከ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም።
📝 ምዝገባ: ከሐምሌ 2/2018 ዓ.ም ጀምሮ።
📝 4. የ2019 የትምህርት ዘመን አዲስና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ
👶 ለአዲስ የPre-KG ተማሪዎች (ለነባር ተማሪዎች እህት/ወንድም): ሌሎች ተማሪዎችን ከመመዝገባችን በፊት ከሐምሌ 2/2018 ዓ.ም ጀምሮ (ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን)።
🔄 ለነባር ተማሪዎች ምዝገባ: ከሐምሌ 2/2018 እስከ ሐምሌ 10/2018 ዓ.ም (የልጆን 1 ጉርድ ፎቶ ይዘው ይምጡ)። የአዳዲስ ተማሪዎች ቅበላችንን እንድንወስን በወቅቱ ብቻ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን። እንዲሁም ሁሉም ተማሪዎች በነባር ግቢያቸው የሚመዘገቡ ይሆናል።
🔄 የቅርንጫፍ ለውጥ መመሪያ (ወደ 1ኛ ክፍል ለሚገቡ):
✅ የቦሌ ቅርንጫፍ ተማሪዎች ➡️ በኮሌጅ ቅርንጫፍ
✅ የአውራ ጎዳና ቅርንጫፍ ተማሪዎች ➡️ በ180 ቅርንጫፍ
✅ የ180 ቅርንጫፍ ተማሪዎች ➡️ በ180 1ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ይመዘገባሉ።
💳 (የክፍያ መረጃ ከሪፖርት ካርድ ጋር አብሮ ይላካል)።
⚠️ ማሳሰቢያ፡ ምዝገባው በተጠቀሱት ቀናት ብቻ የሚከናወን ይሆናል።
🏃♂️ 5. ትምህርት ቤት ለሚቀይሩ (መልቀቂያ)
📄 ትምህርት ቤት በልዩ ልዩ ምክንያቶች ለምትለቁ ተማሪዎች 1 ፎቶግራፍ በመያዝ ከሐምሌ 2 እስከ ሐምሌ 10/2018 ዓ.ም መልቀቂያ መውሰድ ትችላላችሁ።
📞 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉ፡
📍 አውራ ጎዳና ቅርንጫፍ: 0222126586 / 0994918501
📍 ኮሌጅ ቅርንጫፍ: 0927249501 / 0984981092 / 0981773691 / 0981751046
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ: 0941435180 / 0994819283
📍 180 ቅርንጫፍ: 0977776561 / 0962502870
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#Closingday #Ceremony | 2 498 |
| 15 | 📢 ፈተና ተጠናቀቀ! 🎉
✍ ክቡራን ወላጆች/አሳዳጊዎች ፦
እንኳን ለፈተና ማጠናቀቂያ ቀን በሰላም አደረሰን!
የ2018 ዓ.ም የሁለተኛው መንፈቅ አመት (የአራተኛው ሩብ ዓመት) ማጠቃለያ ፈተናችንን ዛሬ በድል አጠናቀናል።
ከፈተና በኋላ ስላለው መርሃ-ግብር፦
📅 ሰኞ ሰኔ 22/2018 ዓ.ም 📅
📝 የፈተና እርማት እና ውጤት፦ ተማሪዎች የፈተና ወረቀታቸውን የሚያዩበት፣ እርማት የሚወስዱበት እና የፈተና ውጤት የሚሰጥበት ዕለት ይሆናል።
🕛 የትምህርት ሰዓት፦ በዕለቱ ትምህርት ግማሽ ቀን ብቻ መሆኑን እንገልጻለን።
መልካም ውጤት ለተማሪዎቻችን! 🙏
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#FinalExam #Closingday | 2 228 |
| 16 | 📝 የፈተና መርሃ-ግብር እና ወሳኝ ማሳሰቢያ! 📝
ክቡራን ወላጆች/አሳዳጊዎች ፦
✍ የኔሮስ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት (Neros' International School) የ2018 ዓ.ም የሁለተኛው መንፈቅ አመት (የአራተኛው ሩብ ዓመት) ማጠቃለያ ፈተና ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ይጀምራል። ከፈተናው ጋር በተያያዘ ወሳኝ መረጃዎችን ከዚህ በታች እንደሚከተሉት እናቀርባለን፦
💰 የትምህርት ቤት ክፍያን በተመለከተ 💰
⚠️ ከፈተና ቀናት በፊት እስከ ሰኔ ወር ያለውን የትምህርት ቤት ክፍያ ማጠናቀቅ ግዴታ ነው።
🚫 ይህንን ያላደረጋችሁ ወላጆች በአስቸኳይ እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን፣ ማንኛውም ዓይነት ክፍያ ያለበት ተማሪ ፈተና ላይ መቀመጥ የማይችል መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን።
⏰ የፈተና ቀናት የትምህርት ሰዓት ⏰
📅 ከሰኔ 16/2018 እስከ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም፦
🎒 ትምህርት ግማሽ ቀን ብቻ ይሆናል።
🕒 በመሆኑም ልጆችዎን በ 6:30 መጥተው እንዲወስዱ እናሳስባለን።
📚 በትምህርት ቤት የጥናት ፕሮግራም ለሚከታተሉ ተማሪዎች፦
📅 ከማክሰኞ ሰኔ 16/2018 እስከ ሐሙስ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም ድረስ።
🕒 ልጆችዎን በ 7:30 መጥተው እንዲወስዱ እናሳስባለን።
📅 የፈተና ወረቀት መረከቢያ እና የመዝጊያ ፕሮግራም
📝 ሰኞ ሰኔ 22/2018 ዓ.ም፦
📄 ተማሪዎች የፈተና ወረቀታቸውን እና የፈተና እርማት የሚወስዱበት ቀን ይሆናል።
🕛 በዕለቱ ትምህርት ግማሽ ቀን መሆኑን እንገልጻለን።
🏆 የመዝጊያ በዓል እና የሰርተፍኬት ቀን፦
📢 የፈተና ማጠናቀቂያ ቀን ላይ የምናሳውቅ ይሆናል።
መልካም ፈተና! 🙏
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#Exam #Schedule | 2 736 |
| 17 | Немає тексту... | 2 484 |
| 18 | Немає тексту... | 2 546 |
| 19 | Немає тексту... | 1 775 |
| 20 | Немає тексту... | 1 775 |
