es
Feedback
Neros' School Key To Success

Neros' School Key To Success

Ir al canal en Telegram

ሰላም የኔሮስ ስኩል ቤተሰቦች ይህ ቻናል ስለ ኔሮስ ስኩል መረጃዎች የሚለቀቅበት ነው

Mostrar más
2 318
Suscriptores
+224 horas
+47 días
+4630 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
junio '26
junio '26
+71
en 0 canales
mayo '26
+27
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+115
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+57
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+48
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+83
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+70
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+63
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+53
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+130
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+47
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+109
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+35
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+70
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+58
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+62
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+58
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+57
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+60
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+145
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+113
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+182
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+34
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+97
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+47
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+38
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+27
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+96
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+34
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+66
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+934
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
18 junio+1
17 junio+4
16 junio+3
15 junio0
14 junio+3
13 junio0
12 junio+3
11 junio+1
10 junio+1
09 junio+2
08 junio+9
07 junio+5
06 junio+5
05 junio+2
04 junio0
03 junio0
02 junio+17
01 junio+15
Publicaciones del Canal
2
+9
Sin texto...
202
3
​🌟 የዕለቱ ደማቅ ትውስታ 🌟 ​ዛሬ እና ትላንት በትምህርት ቤታችን ያካሄድነው የመማር ማስተማር እና የሰልፍ ዝግጅት በስኬት ተጠናቋል! 🎉✨ 👉 ​ጥሪያችንን አክብራችሁ በጠዋት በመገኘት፣ የልጆቻችንን የሰልፍ ሥነ-ሥርዓትና የመማር ማስተማር ሂደቱን በቅርበት ለታዘባችሁልን ክቡራን ወላጆች በሙሉ የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን። የእናንተ አብሮነትና ድጋፍ ለልጆቻችን ሁልጊዜም ትልቅ ብርታት ነው! 🙏🏫 ​የልጆቻችንን ታዛዥነት፣ ሥነ-ሥርዓትና ንቁ ተሳትፎ የተመለከትንበት ይህ ዕለት በትምህርት ቤታችን ልዩ ድባብን ፈጥሮ ውሏል። 📸 ​የዛሬውን ውብ ውሎ የሚያሳዩ ጥቂት ምስሎችን (ፎቶዎችን) እነሆ!👇 “ለተሻለ ነገ ዛሬን እንገነባለን!” 🎓📚 #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ #Discipline #Education
193
4
+6
Sin texto...
818
5
✅ Orientation ፕሮግራም ለ 8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን! 🌟 ✍ ​የ 8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የሚኒስትሪ ፈተናን በብልሀት እና በልበ-ሙሉነት ማለፍ እንዲችሉ የ Orientation ፕሮግራም ዛሬ ተሰቷቸዋል። 👉 ​በስልጠናው ላይ ተማሪዎቻችን ጥያቄዎችን በጥንቃቄ የመረዳት፣ ጊዜን በአግባቡ የመጠቀም እና በፈተና ወቅት ትኩረትን ሰብስቦ መስራት ተምረዋል። ይህ ስልጠና ተማሪዎቻችን የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ለሚያደርጉት ጉዞ ትልቅ ስንቅ ይሆናቸዋል። 📌 ​ውድ ወላጆች፣ ተማሪዎቻችን ቀሪዎቹን ቀናት በትጋትና በትኩረት እንዲዘጋጁ የበኩላችሁን የሞራል እና የክትትል ድጋፍ እንድታደርጉላቸው አደራ እንላለን። 🙏 ​ለተማሪዎቻችን በሙሉ መልካም ዕድል እና የላቀ ውጤት እንመኛለን! 🏅📚 #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ #Grade8 #Orientation
819
6
📣 ማስታወቂያ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ​🗓 ነገ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም ​የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሚኒስትሪ ፈተና ዙሪያ አስፈላጊ የግንዛቤ ማስጨበጫ (Orientation) ይሰጣል። 📍 ሁሉም ተማሪዎች እስከ 2:00 ሰዓት ባለው ጊዜ በትምህርት ቤታችን ቅጥር ግቢ ውስጥ እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን። 🎓📝 ​⏰ Orientation የሚሰጠው ከጠዋቱ 2:00 እስከ 5:00 ሰዓት ድረስ ነው። #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ #Grade8
922
7
📢 ለወላጆች 👨‍👩‍👧‍👦 ✍ የፊታችን ዕረቡ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. በአውራጎዳና ቅርንጫፍ እና የፊታችን ሐሙስ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. በ 180 ቅርንጫፍ እና በቦሌ ቅርንጫፍ የሰልፍ ሥነ-ሥርዓታችንን እንዲሁም የመማር ማስተማር ሁኔታውን እንዲያዩልን በአክብሮት ጠርተንዎታል:: ​📌 አስፈላጊ ማሳሰቢያ፦ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚቆዩበት ጊዜ ከጠዋቱ 2:15 እስከ 3:30 ብቻ ስለሆነ፣ ሰዓት አክብረው እንዲገኙና እንዳያረፍዱብን በጥብቅ እናሳስባለን። ​🎓 ለፕሪፓራቶሪ ተመራቂ ተማሪዎች 🧒👧 ​ ​📅 የምርቃት ቀናት፦ ✅ ​ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም.፦ የፕሪፓራቶሪ (Preparatory) ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ✅ ​ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም.፦ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ​📍 የምረቃው ቦታ፦ በፕሮግራሙ የጥሪ ካርድ ላይ የሚገለጽ ይሆናል። ​⚠️ የመመረቂያ ጋውን (Gown) አወሳሰድን በተመለከተ፦ ☑️ ተማሪዎች የመመረቂያ ጋውናቸውን ከሰኔ 10 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ባሉት ቀናት ውስጥ፤ በልጅዎ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ብር 400 (አራት መቶ ብር) 💵 በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ​🔄 ጋውን መመለሻ ቀን ከሐምሌ 1—3 መሆኑን እንገልጻለን:: #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ #Graduation
969
8
​📅 የ2018 ዓ.ም (2026) የኦሮሚያ ክልል የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ ✍ ​ውድ ወላጆች እና ተማሪዎች፣ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ያወጣውን ይፋዊ የፈተና ፕሮግራም እንደሚከተለው እናሳውቃለን። ​🔴 የ6ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም (Grade 6) ​ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (ሰኞ) ​🌅 ጠዋት: ​3:00 – 4:00 | አማርኛ ​4:00 – 5:00 | እንግሊዘኛ ( English ) ​☀️ ከሰዓት: ​8:00 – 9:00 | ሂሳብ ​ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (ማክሰኞ) ​🌅 ጠዋት: ​3:00 – 4:00 | አካባቢ ሳይንስ ​4:00 – 5:00 | ግብረ-ገብ ​🔵 የ8ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም (Grade 8) ​ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (ሐሙስ) ​🌅 ጠዋት : ​3:00 – 4:00 | አማርኛ ​4:00 – 5:00 | እንግሊዘኛ ( English ) ​☀️ ከሰዓት: ​8:00 – 9:00 | ሂሳብ ​9:00 – 10:00 | ዜግነት ​ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አርብ) ​🌅 ጠዋት : ​3:00 – 4:00 | የተቀናጀ ሳይንስ (General Science) ​4:00 – 5:00 | ህብረተሰብ ​☀️ ከሰዓት: ​8:00 – 9:00 | አፋን ኦሮም ​⚠️ ለተማሪዎች የተሰጡ ጠቃሚ ማሳሰቢያዎች፡ 1⃣ ​ተማሪዎች ለጠዋት ፈተና ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ላይ፣ ለከሰዓት ፈተና ደግሞ ከቀኑ 7:00 ሰዓት በፊት በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት በፈተና ክፍላቸው ፊት ለፊት ተሰልፈው መገኘት አለባቸው። 2⃣ ​ለፈተና የተመደበውን ሰዓት መጨመርም ሆነ መቀነስ በፍጹም አይቻልም። 3⃣ ​የፈተናው ሰዓት አቆጣጠር በሀገራችን (በኢትዮጵያ) የሰዓት አቆጣጠር መሠረት ነው። 4⃣ ​ማንኛውም የፈተና ጥያቄ ወረቀት በተማሪው እጅ ተይዞ ከፈተና ክፍል መውጣት አይቻልም። ፈተናው ሲያልቅ በጥንቃቄ ተሰብስቦ ለትምህርት ቤቱ መረከብ አለበት። 🙏 ​ለሁሉም ተማሪዎቻችን መልካም የፈተና ጊዜና ከፍተኛ ውጤት እንመኛለን! ✨ #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ #Minstry #Schedule #Grade6 #Grade8
1 199
9
+8
Sin texto...
1 294
10
+9
Sin texto...
1 139
11
+4
Sin texto...
91
12
📣 የ Orientation ፕሮግራም ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን! ✍ በዛሬው እለት ​ሰኔ 7/2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የሚኒስትሪ ፈተናን በከፍተኛ የራስ መተማመን እና ስኬት መጋፈጥ እንዲችሉ ታስቦ የተዘጋጀው የ Orientation ፕሮግራም ዛሬ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በ Orientation ፕሮግራሙ ላይ ተማሪዎቻችን፦ 👉 በፈተና ወቅት ጊዜን በአግባቡ የመጠቀም እና ጥያቄዎችን በጥንቃቄ የመረዳት 👉 በፈተና ወቅት የሚፈጠሩ የተለመዱ ስህተቶችን እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ፣ 👉 የፈተና ጭንቀትን (Exam Anxiety) እንዴት መቆጣጠር እንዳለባቸው ሰፊ ግንዛቤ አግኝተዋል። 📍 ​ይህ ስልጠና ተማሪዎቻችን የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ለሚያደርጉት ጉዞ ትልቅ መነቃቃትን ፈጥሮላቸዋል። ​ውድ ወላጆች፣ ተማሪዎቻችን ቀሪዎቹን ቀናት በትጋት እንዲያጠኑ እና በትኩረት እንዲዘጋጁ የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉላቸው አደራ እንላለን። ​መልካም ዕድል ለሚያበሩት ኮከቦቻችን! 🌟🎓 #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ #Orientation #6thgrade
1 133
13
​🎵 🎸 "አዝማች" — የሙዚቃ ቡድናችን! 🎤 ✍ ​"አዝማች" ማለት የሙዚቃ ተደጋግሞ የሚባለው ዋናው የመጀመሪያው ግጥም ነው። ልክ እንደ ስሙ ሁልጊዜም በልባችን የሚቀሩ ድንቅ ትዕይንቶችን ለማቅረ+6
​🎵 🎸 "አዝማች" — የሙዚቃ ቡድናችን! 🎤 ✍ ​"አዝማች" ማለት የሙዚቃ ተደጋግሞ የሚባለው ዋናው የመጀመሪያው ግጥም ነው። ልክ እንደ ስሙ ሁልጊዜም በልባችን የሚቀሩ ድንቅ ትዕይንቶችን ለማቅረብ በ180 ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ የተለያዩ ክህሎቶችን እና መዝናናትን በመፍጠር ጠንካራ ልምምድ ሲያደርጉ ቆይተዋል። ✅ የ"አዝማች" የሙዚቃ ቡድን አባላትን አዳዲስ ትዕይንቶች፣ ልምምዶች እና ዝግጅቶች ከላይ ባለው ምስል ይመልከቱ!  📸👆 #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ ​#አዝማች #የሙዚቃቡድን
1 932
14
📣 የሰኔ ወር እሴት (Moral Value of the Month) 🌟 እውቅናን መስጠት | RECOGNITION 🌟 ✍ እውቅና መስጠት (Recognition)፦ "We rise by lifting others
📣 የሰኔ ወር እሴት (Moral Value of the Month) 🌟 እውቅናን መስጠት | RECOGNITION 🌟 ✍ እውቅና መስጠት (Recognition)፦ "We rise by lifting others." እንደሚባለው፣ ሌሎችን ወደ ላይ በመሳብና እውቅና በመስጠት እንጂ ሌላውን በማሳነስ ማደግ አይቻልም። የሰዎችን ስኬት ማክበር የእኛን ማንነት ከፍ ያደርገዋል። ​👉 ሌሎች ከእኛ የሚሻሉበት ነገር እንዳለ ማመን መቻል ሁልጊዜ ከሰዎች ለመማር ዝግጁ እንድንሆን ያደርገናል። ማንም ሰው በሁሉም ነገር ሙሉ ሊሆን አይችልም። ​🏫 በትምህርትም ሆነ በስራ ቦታ፣ አብረውን ያሉትን ሰዎች ጥረት እያየን እውቅና የመስጠት ባህልን እናሳድግ! ​ መልካም ቀን! ☀️ #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ #MoralValueoftheMonth #የሰኔወርእሴት
1 763
15
​🎉 የስብሰባ ማጠቃለያ እና ምስጋና 🎉 ​ለተከበራችሁ የኔሮስ ተማሪ ወላጆች በሙሉ፤ 👉 ​ትናንት ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም በቦሌ የኪንደርጋርተን ቅርንጫፋችን የተካሄደው የወላጆችና የትምህር+8
​🎉 የስብሰባ ማጠቃለያ እና ምስጋና 🎉 ​ለተከበራችሁ የኔሮስ ተማሪ ወላጆች በሙሉ፤ 👉 ​ትናንት ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም በቦሌ የኪንደርጋርተን ቅርንጫፋችን የተካሄደው የወላጆችና የትምህርት ቤቱ ማኔጅመንት የጋራ ውይይት በጣም ፍሬያማ በሆነ እና በጥሩ መልኩ ተጠናቋል! 🤝✨ ✍ ​በስብሰባው ላይ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ጥራትን ይበልጥ ለማረጋገጥ፣ በተከናወኑ የቅድመ-ዝግጅት ስራዎች እና በተለያዩ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ሰፊና ገንቢ ውይይት ተደርጓል። ✅ ​ስራና የግል ጉዳዮቻችሁን መስዋዕት በማድረግ፣ በሰዓቱ ተገኝታችሁ በልጆቻችሁ የወደፊት የትምህርት ጉዞ ላይ ያሳያችሁትን ከፍተኛ ተነሳሽነት፣ ያጋራችሁትን ውድ ሃሳብና አስተያየት ትምህርት ቤታችን በታላቅ አክብሮት ያደንቃል። ለነበረን ቆይታ እና ስኬታማ ውይይት ከልብ የመነጨ የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን! 🙏❤️ 📌 ​የጋራ ጥረታችን እና የእናንተ ያልተቆጠበ ድጋፍ ለልጆቻችን የተሻለ ነገን ለመቅረጽ ትልቅ አቅም ይሆነናል። #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ #ስብሰባ
2 594
16
​🚨 አስቸኳይ እና አስፈላጊ ማሳሰቢያ ለ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ወላጆች/ተማሪዎች! 🚨 ✍ ​የዘንድሮው የሚንስትሪ ፈተና ተፈታኞች የሆናችሁ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የፈተና መግቢያ ካርድ (Admission Card) ተለቋል። 👉 ​ስለሆነም ወላጆች እና ተማሪዎች ከላይ በተያያዘው የፒዲኤፍ (PDF) ፋይል ውስጥ የልጅዎን/የራሳችሁን ስም በመፈለግ Admission Cardዱን በካርድ ወረቀት (Card Paper) እና በColor Print በማሳተም እስከ ሰኞ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤታችን እንድትልኩልን (እንድታመጡ) በጥብቅ እናሳስባለን። ​📌 ልብ በሉ፦ ፋይሉ ከላይ ተያይዟል፤ ስምዎን በጥንቃቄ ይፈልጉ። ✅ ​ፕሪንት የሚደረገው በካርድ ወረቀት እና በከለር ፕሪንት (Color Print) ብቻ መሆን አለበት። #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ #AdmissionCard
2 215
17
Grade 6
2 135
18
Grade 8
2 164
19
​🚨 አስቸኳይ እና አስፈላጊ ማሳሰቢያ ለ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ወላጆች/ተማሪዎች! 🚨 ✍ ​የዘንድሮው የሚንስትሪ ፈተና ተፈታኞች የሆናችሁ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የፈተና መግቢያ ካርድ (Admission Card) ተለቋል። 👉 ​ስለሆነም ወላጆች እና ተማሪዎች ከላይ በተያያዘው የፒዲኤፍ (PDF) ፋይል ውስጥ የልጅዎን/የራሳችሁን ስም በመፈለግ Admission Cardዱን በካርድ ወረቀት (Card Paper) እና በColor Print በማሳተም እስከ ሰኞ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤታችን እንድትልኩልን/እንድታመጡ በጥብቅ እናሳስባለን። ​📌 ልብ በሉ፦ ፋይሉ ከላይ ተያይዟል፤ ስምዎን በጥንቃቄ ይፈልጉ። ✅ ​ፕሪንት የሚደረገው በካርድ ወረቀት እና በከለር ፕሪንት (Color Print) ብቻ መሆን አለበት። #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ #AdmissionCard
1
20
🚨 አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ 🚨 ​ለተከበራችሁ የኔሮስ ስኩል ወላጆች በሙሉ፤ 👉 ​ቅድሚያ ለልጆቻችሁ ሁለንተናዊ እድገትና ስኬት ለምታደርጉት ያልተቆጠበ ድጋፍ በትምህርት ቤታችን ስም የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን። 🙏 ✍ ​ትምህርት ቤታችን መጪውን የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ይበልጥ ውጤታማ፣ ስኬታማ እና የተሻለ ለማድረግ በአሁኑ ወቅት ሰፊ የቅድመ-ዝግጅት ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ​በመሆኑም በቀጣዩ የትምህርት ዓመት ስራዎቻችን እና በአንዳንድ ተያያዥ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ከእናንተ ከክቡራን ወላጆች ጋር በጋራ መወያየትና መመካከር አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። ስለሆነም እርሶም የልጅዎን የወደፊት የትምህርት ጉዞ በታለመለት መልኩ ለመምራት በሚደረገው በዚህ ውይይት ላይ ተገኝተው የበኩሎዎን ሃሳብና አስተያየት እንዲያካፍሉን በአክብሮት ተጋብዘዋል። ​📅 የስብሰባው ዝርዝር መረጃ፦ 🔹 📆 ​ቀን፦ የፊታችን አርብ፣ ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም 🔹 ⏰ ​ሰዓት፦ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ 🔹 📍 ​ቦታ፦ በቦሌ በሚገኘው የኪንደርጋርተን (Kindergarten) ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ 📌 ​የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና የልጆቻችንን የወደፊት ስኬት ለመቅረጽ የጋራ ውይይታችን ወሳኝ በመሆኑ፣ ሳይረፍዱ በሰዓቱ እንዲገኙልን በአክብሮት እንጠይቃለን። ​✨ ለልጆቻችን ብሩህ ተስፋ ያግዘናል! ✨ #ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ #ስብሰባ
2 173